Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የወያኔ ትግሬ አሻራና ምልክት ከኢትዮጵያ ትውስታ እየተደለዘ፣ እየተፋቀ ነው! ለምሳሌ ...

Post by Horus » 21 Apr 2022, 02:01

ልብ በሉ ወያኔ ለ27 አመት ማለት ከዕሩብ ምዕተ አመት በላይ ኢትዮጵያን ለመግዛት እንደ ሞከረ ይታወቃል! ልብ በሉ አጼ ምኒልክ ይህን ሁሉ ታሪክና አሻራ በኢትዮጵያ አይደለም፣ ባፍሪካ አይደለም፣ በአለም ላይ ዘላለማዊ ታሪክ ጥሎ የሄድው ንጉስ የገዛው ለ24 አመት ነው ። መለስ የሚባል ባንዳና ሚስቱ ለ27 አመት (ያ ከርፋፋ ደሳለኝ ያዜብ አሽከር ስለነበር) ሊገዙ ሞከሩ ።

ዛሬ አዜብ ጎላ በፈቃዷ ለ27 አመት ቀዳማዊት እመቤት ተባል የነገሰችበትን ምድር ትታ ወደ ቁማሩ መዲና ላስ ቬጋስ ሄዳ እዚያ ለመሞትና ሲኖሩ ባንዳ ሲሞቱ አሜሪካ ለመሆን መወሰኗ በርግጠኝነት የሚመክረው የወያኔ ትግሬ ትውስታና ምልክት ከኢትዮጵያ ታሪክ መፋቁ ነው!!!

ኢትዮጵያን ጠልቶ ኢትዮጵያን መግዛት ካካ እንደ ሆነ አይደለም ወያኔ ብልጽግናም ይማር እንላለን !

Last edited by Horus on 21 Apr 2022, 13:04, edited 1 time in total.

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የወያኔ ትግሬ አሻራና ምልክት ከኢትዮጵያ ትውስታ እየተደለዘ፣ እየተፋቀ ነው! ለምሳሌ ...

Post by TGAA » 21 Apr 2022, 04:27

Abiy is trying to introduce weyannes democratic centralism in the back door. Not a smart move ..the era of zambiness is way gone.

Selam/
Senior Member
Posts: 11551
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የወያኔ ትግሬ አሻራና ምልክት ከኢትዮጵያ ትውስታ እየተደለዘ፣ እየተፋቀ ነው! ለምሳሌ ...

Post by Selam/ » 21 Apr 2022, 08:01

Kichamo buchillo yaballo - I now understand how inferior woyane rats perceive & lionize Issayas Afewerki: powerful, conqueror, charming, & rich. Your Kizenam Axumzena has already started crawling to Asmara to volunteer to slave for His Highness. It’s a curse to be a TPLF leech. KIFFU!

yaballo wrote:
21 Apr 2022, 02:26

Axumezana
Senior Member
Posts: 13230
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የወያኔ ትግሬ አሻራና ምልክት ከኢትዮጵያ ትውስታ እየተደለዘ፣ እየተፋቀ ነው! ለምሳሌ ...

Post by Axumezana » 21 Apr 2022, 09:11

Will Daniel Kibret be able to destroy the Great Ethiopian Reinssance Dam with his obsession of destroying the Tigrayans legacy? What about the countless industry parks , Ethiopian Airlines, highways, the new finfine etc?

Right
Member
Posts: 2731
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የወያኔ ትግሬ አሻራና ምልክት ከኢትዮጵያ ትውስታ እየተደለዘ፣ እየተፋቀ ነው! ለምሳሌ ...

Post by Right » 21 Apr 2022, 13:58

The woyannie constitution which is the source of all trouble in today’s Ethiopia is alive and according to Abiye Ahmed it is here to stay as long as he is the PM.

I hate dishonest people. They portray Abiye as a military genius he is not. They try to portray him as a political genius. From intl diplomacy to domestic politics the guy has no a clue. They portray him as progressive and democrat. What kind of progressive person change a rule and appt a non residence as a mayor?

I know these dishonest people who are trying to sell Abiye day and night. I will not mention ethnicity because I was told and criticized for being harsh on one certain group.
I accepted the criticism and promised not to hurt good people by putting together with bad people.

But I want the dishonest to be shot.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የወያኔ ትግሬ አሻራና ምልክት ከኢትዮጵያ ትውስታ እየተደለዘ፣ እየተፋቀ ነው! ለምሳሌ ...

Post by kibramlak » 22 Apr 2022, 10:27

ሆረስ ፣ አትሳሳት፣ ምናልባት ቋንቋው ተቀይሮ ይሆናል የትህነግ መንፈስ ግን በሴረኛው እብይ ህያው እንደሆነ ነው፣፣ እንዳውም የትህነግን የአስተዳደር ስርአት ወደከፍታ ማማ እያደረሰው ይገኛል

ዶሮ 1000 ብር ፣ በግ 14 ሽ ብር ፣ ዝይት 1200 ብር ፣ ስሚንቶ 900 ብር (ከ200 ብር በትህነግ ጊዜ) ፣ ቢራ ከ50 እስከ 75 ብር (ጠጭወችም ተበሳጭተዋል እኮ) እየተሸጠ ነው፣ ፣ ይህ ለምሳሌ ነው እንጅ የሁሉም ዋጋ ከ 300% እስከ 1000% ጨምሯል ማለት ይቻላል፣ ፣ ሴረኛው ስልጣን ከያዘ ጊዜ ጀምሮ ማለት ነው፣፣ የትህነግ ዘመን የጨለማ ዘመን ከተባለ የሴረኛው አብይ ዘመን ድቅድቅ ጨለማ እሚለው እንኳን አይገልፀውም፣፣

ለማንኛውም፣ የትህነግ አሻራ እንዳይጠፋ ሴረኛው አብይ ሁሉንም እያደረገ ይገኛል፣፣ እየቀለባቸው እና በተዘዋዋሪ ትጥቅ እንዲያገኙ ከዛም አልፎ እዲያንሰራሩ የሚፈለገውን ጊዜ እየሰጣቸው ይገኛል፣፣

Horus wrote:
21 Apr 2022, 02:01

Post Reply