3ኛው የብልጽግና-ኦነግ ሴራ:- ስንቄ አልቋል ጦርነት ማካሄድ አልችልም ለሚለው ወያኔ፤ የክረምት ስንቅ እና ትጥቅ በተኩስ አቁም ሰበብ ሊገባለት ነው። ሰኔ ግም ሲል ትግራይ በክረምት በሬ ሳይሆን የሚጠምደው ጦርነት ነው።
ኦነግ-ብልጽግና በተደጋጋሚ ፋኖ እና የአማራ ልዩ ሃይል በማታለል ትጥቅ በማስፈታት የትግሬውን ወራሪ ከፊት እየመራ የእብሪተኞችን ፍላጎት በማሳካት ለመታረቅ ቢሞክርም አልተሳካለትም። በዚህ መካከል ወያኔ 27 አመታት የሰረቀው እና ጉድጓድ የደበቀው መሳርያ እና ሃብት ለሌላ ዙር አልበቃ በማለቱ ይህ ፍላጎትም በተለያየ ሴራ ለመሸፈን ቢሞከርም ባለመቻሉ ሌላ ረቀቅ ያለ ስልት ተነድፏል። ይህ ስልት ለብዙዎች የገባቸው አይመስለኝም። በእውነት የትግራይን ህዝብ የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል መቅደም ያለበት የቱ ነው? ወያኔ እንደ አዞ አጋድሞ መቀለብ? ወይስ ደም መጣጩን ወያኔ ማጥፋት? አሁን በአገራችን ሁለት በአንድ አገር መንግስት ደረጃ የታጠቁ ሃይሎች አሉ። እነርሱም ትህነግ ወያኔ እና በአብይ አህመድ የሚመራው ኦነግ-ብልጽግና ናቸው። በአንድ አገር ውስጥ ሁለት በመንግስት ደረጃ የታጠቁ ሃይሎች ሊኖሩ አይችሉም። አንድ ብቻ ነው መኖር የሚችለው። ያካልሆነ አገር የሚባል የለም - በአለም ደረጃ የለም። እነኝህ ሃይሎች ሽርክ ወይም ጓደኞች ካልሆኑ አብረው ሊኖሩ አይችሉም። እስከ አሁን አብረው ያሉት ሽርኮች ስለሆኑ ብቻ ነው። ይህ በጣም ግልጽ እጅግ ግልጽ ነው።
እነኝህ ሃይሎች ደግሞ ነጻ ያልተጻፈበት ቼክ ሊሰጣቸው እና የፈለጉበትን መጠን ሞልተው ሃብት ሊመዘብሩ የሰው ህይወት ሊቀጥፉ አይፈቀድላቸውም። በተለይም የአማራን፤ የአፋርን ህዝብ ጎጅ በመሆኑ እና እነኝህ የሽፍታ እንጅ የመርህ ተከታዮች ባለመሆናቸው ምክንያት ማንኛውም ጉዳይ በአማራ እና በአፋር ህዝብ ፍቃድ እና እምነት እንጅ በእነዚህ እኩይ ሃይሎች አይደለም። መታወቅ ያለብት ኢትዮጵያ መንግስት የላትም- ገና መንግስት ትፈልጋለች። መንግስት ቢኖር እኮ ጦርነቱ ግቡን ይመታ ነበር፤ ይህ እንኳን ባይሆን ከጦርነት ቀጥና ነጻ የወጣ ቦታ (buffer zone) ለምሳሌ ከኮረም - እስከ ማይጨው ውያኔ መኖር የለበትም። ይህ ባልሆነበት ሁኔታ ለወያኔ ምግብ እና ትጥቅ ማቀባለ ማለት የአማራ ህዝብ አሁን ትግሬን እየቀለበ በክረምት ሊጡ ሊደፋ እርሻውም ውሃ ሊጠጣ ነው። የአፋር ህዝብም እንድሁ ዘብ ቁሞ ሊከርም ተፈርዶበታል። አማራ እና አፋር ይህን የኦነግ-ብልጽግና ሴራ አፍንጫህን ላስ በማለት ወያኔ ትህነግን ማንከሳከሳቸውን መቀጠል አለባቸው።
-
- Senior Member
- Posts: 11101
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
-
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Re: 3ኛው የብልጽግና-ኦነግ ሴራ፥- ስንቄ አልቋል ጦርነት ማካሄድ አልችልም ለሚለው ወያኔ፤ የክረምት ስንቅ በተኩስ አቁም ሰበብ ሊገባለት ነው። ሰኔ ግም ሲል ትግሬ የሚጠምደው ጦርነት ነው።
"በሃይል'ኮ ያለንን ሁሉ ኣቅም ኣሟጥጠን፤ የሌላንም ኣገር ኣቅም ተጠቅመን ኣላለቀም። ጦርነቱ በሃይል ኣላለቀም። በሃይል ተሞክሮ fail ኣርጓል፤ ኣልተቻለም። ስለዚህ ችግሩን በሌላ ኣማራጭ ለመፍታት መዘጋጀት የግድ ነው።" ቴዎድሮስ አስፋው
-
- Senior Member
- Posts: 13591
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: 3ኛው የብልጽግና-ኦነግ ሴራ፥- ስንቄ አልቋል ጦርነት ማካሄድ አልችልም ለሚለው ወያኔ፤ የክረምት ስንቅ በተኩስ አቁም ሰበብ ሊገባለት ነው። ሰኔ ግም ሲል ትግሬ የሚጠምደው ጦርነት ነው።
Do not include Afar stand by yourself!
-
- Senior Member
- Posts: 11101
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
-
- Member
- Posts: 664
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53
Re: 3ኛው የብልጽግና-ኦነግ ሴራ፥- ስንቄ አልቋል ጦርነት ማካሄድ አልችልም ለሚለው ወያኔ፤ የክረምት ስንቅ በተኩስ አቁም ሰበብ ሊገባለት ነው። ሰኔ ግም ሲል ትግሬ የሚጠምደው ጦርነት ነው።
AbereAbere wrote: ↑26 Mar 2022, 09:323ኛው የብልጽግና-ኦነግ ሴራ:- ስንቄ አልቋል ጦርነት ማካሄድ አልችልም ለሚለው ወያኔ፤ የክረምት ስንቅ እና ትጥቅ በተኩስ አቁም ሰበብ ሊገባለት ነው። ሰኔ ግም ሲል ትግራይ በክረምት በሬ ሳይሆን የሚጠምደው ጦርነት ነው።
ኦነግ-ብልጽግና በተደጋጋሚ ፋኖ እና የአማራ ልዩ ሃይል በማታለል ትጥቅ በማስፈታት የትግሬውን ወራሪ ከፊት እየመራ የእብሪተኞችን ፍላጎት በማሳካት ለመታረቅ ቢሞክርም አልተሳካለትም። በዚህ መካከል ወያኔ 27 አመታት የሰረቀው እና ጉድጓድ የደበቀው መሳርያ እና ሃብት ለሌላ ዙር አልበቃ በማለቱ ይህ ፍላጎትም በተለያየ ሴራ ለመሸፈን ቢሞከርም ባለመቻሉ ሌላ ረቀቅ ያለ ስልት ተነድፏል። ይህ ስልት ለብዙዎች የገባቸው አይመስለኝም። በእውነት የትግራይን ህዝብ የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል መቅደም ያለበት የቱ ነው? ወያኔ እንደ አዞ አጋድሞ መቀለብ? ወይስ ደም መጣጩን ወያኔ ማጥፋት? አሁን በአገራችን ሁለት በአንድ አገር መንግስት ደረጃ የታጠቁ ሃይሎች አሉ። እነርሱም ትህነግ ወያኔ እና በአብይ አህመድ የሚመራው ኦነግ-ብልጽግና ናቸው። በአንድ አገር ውስጥ ሁለት በመንግስት ደረጃ የታጠቁ ሃይሎች ሊኖሩ አይችሉም። አንድ ብቻ ነው መኖር የሚችለው። ያካልሆነ አገር የሚባል የለም - በአለም ደረጃ የለም። እነኝህ ሃይሎች ሽርክ ወይም ጓደኞች ካልሆኑ አብረው ሊኖሩ አይችሉም። እስከ አሁን አብረው ያሉት ሽርኮች ስለሆኑ ብቻ ነው። ይህ በጣም ግልጽ እጅግ ግልጽ ነው።
እነኝህ ሃይሎች ደግሞ ነጻ ያልተጻፈበት ቼክ ሊሰጣቸው እና የፈለጉበትን መጠን ሞልተው ሃብት ሊመዘብሩ የሰው ህይወት ሊቀጥፉ አይፈቀድላቸውም። በተለይም የአማራን፤ የአፋርን ህዝብ ጎጅ በመሆኑ እና እነኝህ የሽፍታ እንጅ የመርህ ተከታዮች ባለመሆናቸው ምክንያት ማንኛውም ጉዳይ በአማራ እና በአፋር ህዝብ ፍቃድ እና እምነት እንጅ በእነዚህ እኩይ ሃይሎች አይደለም። መታወቅ ያለብት ኢትዮጵያ መንግስት የላትም- ገና መንግስት ትፈልጋለች። መንግስት ቢኖር እኮ ጦርነቱ ግቡን ይመታ ነበር፤ ይህ እንኳን ባይሆን ከጦርነት ቀጥና ነጻ የወጣ ቦታ (buffer zone) ለምሳሌ ከኮረም - እስከ ማይጨው ውያኔ መኖር የለበትም። ይህ ባልሆነበት ሁኔታ ለወያኔ ምግብ እና ትጥቅ ማቀባለ ማለት የአማራ ህዝብ አሁን ትግሬን እየቀለበ በክረምት ሊጡ ሊደፋ እርሻውም ውሃ ሊጠጣ ነው። የአፋር ህዝብም እንድሁ ዘብ ቁሞ ሊከርም ተፈርዶበታል። አማራ እና አፋር ይህን የኦነግ-ብልጽግና ሴራ አፍንጫህን ላስ በማለት ወያኔ ትህነግን ማንከሳከሳቸውን መቀጠል አለባቸው።
"ለወያኔ ስንቅና ትጥቅ አመቻቻችሁ" ነው ያልከው? ስለዚህ ምናባክ ይጠበስ??