-
- Senior Member+
- Posts: 30914
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Member
- Posts: 664
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53
Re: ሰለሞን ባሬጋ የሃይሌ ገብረ ስላሴ ምትክ
ለቆማጣ አንድ ጣት ብርቁ ነው
-
- Member+
- Posts: 9325
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Re: ሰለሞን ባሬጋ የሃይሌ ገብረ ስላሴ ምትክ
I wish good luck for Solomon but yet how can you brag and brag every day non stop about Wurage this wurage that when you oppose ethnic federalism a system which gave and strengthened your Gurage identity and helped you to get intoxicated and brag about it day and night non stop as if that identity may perrish any time soon? Self contradicting mountain baboon behavior!
-
- Member
- Posts: 664
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53
Re: ሰለሞን ባሬጋ የሃይሌ ገብረ ስላሴ ምትክ
sunsun wrote: ↑20 Mar 2022, 21:18I wish good luck for Solomon but yet how can you brag and brag every day non stop about Wurage this wurage that when you oppose ethnic federalism a system which gave and strengthened your Gurage identity and helped you to get intoxicated and brag about it day and night non stop as if that identity may perrish any time soon? Self contradicting mountain baboon behavior!
ፈጣሪ ይባርክህ! ተባረክ!
እኔም ግራ የሚገባኝ የዚህ ሰውዬ ባህሪ ይሄው ነው።
ስለሱ ጉራጌ ሲያወራ ውሎ ቢያድር ዘረኝነት አይደለም።
ስለ ኦሮሞ ካወራህ ግን ....
ያው እንደ አማሮቹ በኦሮሞ ጥላቻ ቀውሶ የተምታታበት ነው።
እነኚያ ከብሔርም በታች እታች ወርደው "ጎንደር ፥ ጎንደር" እያሉ ሲዘፍኑ ከርመው ...ሌላው ታላቁ ኦሮሞን ሲያነሣ "ዘረኛ" እንደሚሉት ማለት ነው።
ደግሞ የነሱን ታዳጊ ከ ማን እንዳወዳደረው ተመልከት ... ከኃይሌ! በርግጥ በዚህ ሰዓት በኢትዮጵያ በአንድ ኦሎምፒክ ሁለት ወርቅ ያገኘ ፥ የ10ሺህም የ5ሺህም ሪከርድ እስካሁን በሥሙ ተመዝግቦ የሚገኝ ድንቅ ጀግና ማነው ቢባል ቀነኒሣ ነው። ኃይሌ በብቃት ከቀነኒሣ በታች ነው። ግን ይሄ ዘረኛ ግለሰብ በዚህ አጋጣሚ ከቀነኒሣ ይልቅ ኃይሌን ማንቆለጳጰስ ወደደ። ውስጡ የተደበቀ የኦሮሞ ጥላቻ አይታይህም?!
እንደዚህ ዓይነቱን ፉጋ እየለቀምን አይቀጡ ቅጣት መቅጣት አለብን!
-
- Senior Member+
- Posts: 30914
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ሰለሞን ባረጋ የሃይሌ ገብረ ስላሴ ምትክ
ኢትዮጵያ በፍጹም በአለም ኦለምፒክ በማትታወቅበት ዘመን፣ እንዳውሮፓ ቁጥር 1956 ኣ/ም ለንጉስ ሃይለ ስላሤ ደብድቤ በመጻፍ ኢትዮጵያ ሜልበርን አውስትራሊያ የአለም ኦለምፒክ እንድትካፈል ንጉሱን በማሳመን ይህቺ ታላቅ አገር የኦለም ኦለምፒክ አካል ሆና ከዚያም በኋላ ለመጡት ድንቅ የኢትዮጵያ አትሊቶች በር የከፈተው ፓዮኒር እንቁ የጉራጌ ክብር ገረመው ደምቦባን እወቁት!