Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4204
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

አማራ ከተጠቀመበት የአሁኑ ግዜ በጣም የሚመች ግዜ ነው

Post by Abaymado » 19 Mar 2022, 10:45

አሁን ያለው አካሄድ እንዳይበላሽ ጥንቃቄ ያስፈልጋል:: ትላንት አማራ በራሱ ልጆች ስልጣኑን ከእጁ እንዲወጣ አርግዋል :: አሁንም ያለው እዬዬ ምናልባት ከስልጣን የተሰናበቱትን መልሶ ለማስሾም ይሆናል: ለምን እንዲህ ያለ ጫጫታ በተወሰነ ወቅት በአማራ እንደሚበረታ አላቅም:: ምናልባት ከስልጣን የተነሱት ይሆኑ ይህን የሚያሳድሙት? በፊት ስልጣን ላይ የነበሩት አማራዎች ወይም የሚመጡት የአማራ ችግር ከመሆን የዘዘሉበት ወቅት የለምና እነሱ ተሰናበቱ አልሰናበቱ ማን ኬር ይሰጠዋል?

አማራ ዋና አላማው መሆን የሚገባው ይህ አልነበረም::

በየግዜው አጀንዳ እየያዙ ራሳቸውን አደንቁረው ሌላውንም የሚያደነቁሩ አሉ::እነሱ ሁሌም የችግር አካል ናቸው እንጂ የመፍትሄ አካል አይደሉም:: የተንታኙ አበዛዝ: የሚገርመው ደሞ ሁሉም ተንታኝ ነኝ የሚል ሁሉ: ሰው በእሱ ባለው እንዲሄድ መፈለጉ ነው::

ሌላው ገራሚ ነገር ይህን ሁሉ ተንትነው ተንትነው : ተቀደው ተቀደው።።።። : ከጥቂት ግዜ በህዋላ ይህን ረስተው ፀጥ ማለታቸው ነው::

አማራ የሚያስፈልገው በጥበብ መሄድ እንጂ : እንትና ለምን ከስልጣን ተሻረ እያለ ማላዘን ስራው መሆን የለበትምም::

አሁን ዕድል መጥቶልናል: ጋሎች አብይ።። የተንበጫበጩበት ግዜ ነው:: ልንጠቀምበት ይገባል:: ደካማ የሚባል መንግስት ያለበት ግዜ ነው: ጥበብ ነው የሚፈልገው::

አብይ ሲኦል ቢገባ ወይም መፈንቅለ መንግስት ቢኖር ደንታችን አይደለም::ዋናው ራሳችንን ማግኘታችን ነው::

የአማራ ችግር የሚመጣው ከአማራ ነው::

የችግር አካል ከመሆን የመፍትሄ አካል እንሁን: :

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: አማራ ከተጠቀመበት የአሁኑ ግዜ በጣም የሚመች ግዜ ነው

Post by Tadiyalehu » 19 Mar 2022, 10:58

Abaymado wrote:
19 Mar 2022, 10:45

አሁን ያለው አካሄድ እንዳይበላሽ ጥንቃቄ ያስፈልጋል:: ትላንት አማራ በራሱ ልጆች ስልጣኑን ከእጁ እንዲወጣ አርግዋል :: አሁንም ያለው እዬዬ ምናልባት ከስልጣን የተሰናበቱትን መልሶ ለማስሾም ይሆናል: ለምን እንዲህ ያለ ጫጫታ በተወሰነ ወቅት በአማራ እንደሚበረታ አላቅም:: ምናልባት ከስልጣን የተነሱት ይሆኑ ይህን የሚያሳድሙት? በፊት ስልጣን ላይ የነበሩት አማራዎች ወይም የሚመጡት የአማራ ችግር ከመሆን የዘዘሉበት ወቅት የለምና እነሱ ተሰናበቱ አልሰናበቱ ማን ኬር ይሰጠዋል?

አማራ ዋና አላማው መሆን የሚገባው ይህ አልነበረም::

በየግዜው አጀንዳ እየያዙ ራሳቸውን አደንቁረው ሌላውንም የሚያደነቁሩ አሉ::እነሱ ሁሌም የችግር አካል ናቸው እንጂ የመፍትሄ አካል አይደሉም:: የተንታኙ አበዛዝ: የሚገርመው ደሞ ሁሉም ተንታኝ ነኝ የሚል ሁሉ: ሰው በእሱ ባለው እንዲሄድ መፈለጉ ነው::

ሌላው ገራሚ ነገር ይህን ሁሉ ተንትነው ተንትነው : ተቀደው ተቀደው።።።። : ከጥቂት ግዜ በህዋላ ይህን ረስተው ፀጥ ማለታቸው ነው::

አማራ የሚያስፈልገው በጥበብ መሄድ እንጂ : እንትና ለምን ከስልጣን ተሻረ እያለ ማላዘን ስራው መሆን የለበትምም::

አሁን ዕድል መጥቶልናል: ጋሎች አብይ።። የተንበጫበጩበት ግዜ ነው:: ልንጠቀምበት ይገባል:: ደካማ የሚባል መንግስት ያለበት ግዜ ነው: ጥበብ ነው የሚፈልገው::

አብይ ሲኦል ቢገባ ወይም መፈንቅለ መንግስት ቢኖር ደንታችን አይደለም::ዋናው ራሳችንን ማግኘታችን ነው::

የአማራ ችግር የሚመጣው ከአማራ ነው::

የችግር አካል ከመሆን የመፍትሄ አካል እንሁን: :
😂😂😂😂😂
😀😀😀😀😀
🤣🤣🤣🤣🤣
ወናፍ ነፍጠኛ!
አንተም ከናንተ "ተንታኞች" የተለየህ አይደለህም። ሥለ አብይ ተንትነህ ሞተኃል! ጀንፈል ነፍጠኛ!

Post Reply