Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Abiy's group leaked the video of burning of Tigrayans in Benshangul to pressure Amhara PP in Prosperity Party Assembly

Post by sarcasm » 19 Mar 2022, 09:41

ብጉባው አሰቃቂ የተጋሩ ጭፍጨፋ የአብይ ቡድን ሴራ


አብይ አሕመድና ቡድኑ፤ ይህንን ብዙ ሚልየን የዓለማችንን ሕዝቦች ያስቆጣ በቪዲዮ የተቀረፀ አሰቃቂ ወንጀል ማውገዝ ላይ ሳይሆን የተሰማሩት፤ ... ይልቅስ እንዴት አድርገው በዚህ ቪድዮ የክልል ሶስት ብልፅግና አመራርን ማንበርከክ እንደሚችሉ፤ ቪዲዮውስ በየትኛው ሚዲያ መቼ ለሕዝብ መለቀቅ አለበት፤ በሚለው ሴራ ላይ ሲወያዩ ነበር የሰነበቱት


የትግራይ ተወላጆችን በእሳት አቃጥሎ የመግደል አሰቃቂ የዘር ማጥፋት ወንጀል ውስጥ፤ የአብይ አሕመድ ቡድን እጅ እንዳለበት ተገለፀ::

በቤንሻንጉል ጉሙዝ በጉባ ወረዳ በተቀራራቢ ቀናት ውስጥ፤ ሁለት የትግራይ ተወላጆች አንገታቸው ታርዶ፣ ስምንቱ በጥይት ተደብድበው በእሳት ተቃጥለው፣ አንዱ ከእነህይወቱ በእሳት ተቃጥሎ፣ አስራ ዘጠኙን ደግሞ በጅምላ በመረሸን፤ በድምሩ 30 የትግራይ ተወላጆች ተጨፍጭፈዋል::

ይህ የዘር ማጥፋት ወንጀል የተቀናበረውና የተፈፀመው፤ በኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት እውቅናና ፈቃድ ለመሆኑ የሰው ማስረጃዎች አረጋግጠዋል:: በዋናነትም የአገር ውስጥ ደህንነት መስሪያ ቤት ምክትል ዳይሬክተር፤ የድሮ የአማራ ክልል ፀጥታና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ የነበረው፤ እንግዳው አበባው በእነዚህና በሌሎች በርካታ የተጋሩ እስራትና ግድያዎች ላይ የበላይ አመራርና አስተባባሪ መሆኑን ነው፤ የፌደራልና የክልል ምንጮቻችን ያረጋገጡት::

በዚህ የዘር ማጥፋት ወንጀል አፈፃፀም ውስጥ የአማራ ክልል ልዩ ሃይልና ፋኖ ዋና ተዋናይ ሲሆኑ፤ የብሄራዊ መረጃና ደሕንነት አባላት፣ የሌሎች ክልሎች ልዩ ሃይል፣ የአገር መከላከያ ሰራዊት አባላት፣ ሌሎች የአካባቢው ሲቪሎች በዚህ ጭፍጨፋ ውስጥ በቀጥታ ተሳታፊ ሆነዋል::

እነዚህ በግፍ የተጨፈጨፉት የትግራይ ተወላጆች ለወራት በትግራዋይ ማንንነታቸው በእስር ላይ የቆዩ ሲሆን፤ ከእስር ተለቃችኋል ተብለዉ የይለፍ ወረቀት ተሰጥቷቸው ከተሰናበቱ በኋላ ነው፤ አስቀድሞ በታቀደ የተዘጋጀ አካባቢ ሲደርሱ፤ እየተለቀሙ በእነዚህ ከላይ በተዘረዘሩት ሃይሎች በሕብረት ጭፍጨፋው ማቃጠሉና የቪድዮ ቀረፃው የተካሄደው::

ተጋሩን በማንነታቸው በአሰቃቂ ሁኔታ በመጨፍጨፍ ሳያበቁ፤ የአብይ አሕመድ ቡድን ዋናው ሴራ፤ ተጋሩ የተጨፈጨፉበትን ቪዲዮ ለብልፅግና የውስጥ ፖለቲካ ሴራ ማዋሉ ላይ ያጠነጠነ መሆኑ ነበር:: ይህን በዓድዋ በዓል ዕለት የተፈፀመን የሰውን ልጅ ከእነህይወቱ በእሳት አቃጥሎ የመግደል ወንጀል ያጋለጠ ቪድዮ፤ ወደ አዲስ አበባ አምጥተው ለመስሪያቤታቸው ከዚያም ለኣብይ ኣሕመድ እንዲደርስ ያደረጉት፤ በወንጀሉ ተሳታፊና አስተባባሪ የነበሩት የፌደራል ደሕንነት መስሪያቤት ሰዎች ናቸው::

ቪድዮውን በወንጀሉ ተሳታፊ ከነበሩት የደሕንነት አባላት የተረከበው ቀድሞውኑ ያሰማራቸው አበባው እንግዳ ሲሆን፤ እሱ ደግሞ ለሲሳይ ቶላ እንዳስረከበው ነው ምንጮቻችን የገለፁት:: ሲሳይ ቶላም ቀጥታ ወደ አብይ አሕመድ እንደወሰደለት ገልፀዋል::

አብይ አሕመድና ቡድኑ፤ ይህንን ብዙ ሚልየን የዓለማችንን ሕዝቦች ያስቆጣ በቪዲዮ የተቀረፀ አሰቃቂ ወንጀል ማውገዝ ላይ ሳይሆን የተሰማሩት፤ ... ይልቅስ እንዴት አድርገው በዚህ ቪድዮ የክልል ሶስት ብልፅግና አመራርን ማንበርከክ እንደሚችሉ፤ ቪዲዮውስ በየትኛው ሚዲያ መቼ ለሕዝብ መለቀቅ አለበት፤ በሚለው ሴራ ላይ ሲወያዩ ነበር የሰነበቱት::

በዚህም ቪዲዮው መለቀቅ ያለበት በብልፅግና ጉባኤ ዋዜማ ይሁን በመክፈቻው ዕለት ይሁን፤ በሚል የአብይ አሕመድ ቡድን እንደመከረበትና፤ በመክፈቻው ከሆነ ይበልጥ ተመልካች ይኖረዋል፤ የአማራ አክቲቪስቶችም አፀፋዊ ማስተባበያ ለመስጠት ጊዜ አይኖራቸውም፤ በሚል ባለፈው ዓርብ ከብልፅግና ገባኤ መክፈቻ አስቀድሞ እንዲተላለፍ ተደረገ፡፡

በየትኛው ሚዲያ ቢተላለፍስ ነው ይበልጥ ተሰሚነትና ተዳራሽነት የሚኖረው፤ የሚለው ላይም ሰፊ ምክክር ነበር:: ብዛት ያለው ተከታይ ያላቸው የትግራይና የኦሮሞ አክቲቪስቶች ሚዲያ ላይ ከለቀቅነው፤ የጠላት ፕሮፖጋንዳ ነው ተብሎ ተቀባይነት አያገኝም፤ ስለዚህ ኢትዮ360 እና የመሳሰሉ መሃል ሰፋሪ ሚዲያዎችን መጠቀም አለብን ተብሎ ተወሰነ::


በዚህም እነዚህ የመረጧቸውን ሚዲያዎች የሚያገኟቸው የብልፅግና ውስጥ ሰዎች ስለሚታወቁ ግንኙነት እንዲያደርጉ፤ በሌላ በኩል ደግሞ ኢሰመኮ ኢሳትና ሌሎች የውስጥ ሚዲያዎችና አካላት ደግሞ፤ የጉባኤው መንፈስ እንዳይረበሽ፤ የአገር ውስጥና የውጭውን ማሕበረሰብ እንዲያረጋጉ እነሱን የሚያገኙ ሰዎችም ተመደቡ::
እንግዲህ አብይ አሕመድና ቡድኑ በዚህ አካሄድ ነው፤ ለሳምንታት በሙስና በአካባቢ ከፋፍሎ ሲያስፈራራቸውና፤ አንዱን በሌላው ላይ ሲያነሳሳ ሲያተራምሳቸው የነበረውን የአማራ ብልፅግና አመራሮች ለመምታት፤ የንፁሓን የትግራይ ተወላጆችን የጭፍጨፋ ቪዲዮ የሴራው ማጠንጠኛ አድርጎ የሰነበተዉ:: አስጨፍጭፎም በሬሳቸው የፖለቲካ ስልጣን ሴራ ሲጎነጉን ሰነበተ::

በአሰቃቂነቱ ሂትለርና ቡድኑ እንኳን ያልሞከሩትን የዘር ማጥፋት የጦር ወንጀል፤ የኢትዮጵያ መሪዎችና ተከታዮቻቸው በትግራይ ተወላጆች ላይ እየፈፀሙት ነው! ከፍርድ የሚያመልጥ ግን አይኖርም!

ትግራይ ትስዕር ኣላ! ካሳ ሃይለማርያም



Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: Abiy's group leaked the video of burning of Tigrayans in Benshangul to pressure Amhara PP in Prosperity Party Assemb

Post by Tadiyalehu » 19 Mar 2022, 10:03

sarcasm
ጥሩ ልብወለድ ደራሲ ነህ።
የናንተን የቁጭራዎችን ጭራቅነት ለመካድ ነው ይሄን ያህል መጋጋጥ? ለናንተ ለሰውበላ ነፍጠኞች ሰውን ማቃጠል አዲሳችሁ አይደለምኮ! በታሪካችሁ የነበረ ነው።
ዓለም ማንነታችሁን አይቷል! ሰው በላ ጭራቆች! ጅብ የጅብ ዘር!!
አብይ እንደዚህ ዓይነት ቆሻሻነት አይነካካውም። ለዚያውም የናንተ ፋንዶዎች ለመቆጣጠር? ምን ስለሆኑ ነው ይሄ ሁሉ ዙርያ ጥምጥም ተሂዶ ደሃ የሚፈጀው?
ሰው በላ ጭራቅ አውሬ! የአማራን ጭራቅነት የአሁኑ ትውልድ አይቶል። ለመጭው ትውልድም ተመዝግቦ ተቀምጧል። ሺ ግዜ ብትቀደድ እውነትን አታዳፍናትም። የእጅህን ደግሞ ታገኛለህ!
ጭራቅ ነፍጠኛ!

Post Reply