Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Wedi » 29 Mar 2022, 05:27

Meleket wrote:
19 Mar 2022, 05:07
“ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።
አባይ ትግራይ እና ዮክሬን የሚመሳሰሉብኝ እኔን ብቻ ነው ማለት ነው? የትግራይ እና የዮክሬን መሪዎቻቸው አጥፍቶ ተፊዎች ናቸው፡፡ :lol: :lol:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 29 Mar 2022, 09:35

ወንድማችን Wedi እዚህ ላይ የመርህ ወይም የብሪንሲብል ጉዳይ ነው። ይበልጥ ግልጥ እናድርገው መሰል ኣባባላችንን፡ ላልገባቸው አካላት። :lol:

“ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = "ሕልሚ ዓባይ ኢትዮጵያ" = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

በኛ በኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እይታ “ዶማ ዶማ ይባላል ኣካፋም ኣካፋ”። ማንኛውም ወራሪ ሃይል ጥቁር ይሁን ነጭ ከሰሜን ይምጣ ከደቡብ ከምስራቅ ይምጣ ከምዕራብ ወራሪ ወራሪ መባል ኣለበት።

ወፈፌው ፑቲን ልዑላዊት አገር ዘው ብሎ ገብቶ፡ አዛዥና ናዛዥ መሆን አምሮታል። ታሪክ እንደሚያስተምረን ግን ማንኛውም ወራሪ ሃይል ተሸናፊ መሆኑን ነው። ምሳሌ፦ ፋሽስቱ የጣልያን የሞሶሎኒ ሃይል በዓድዋ፡ ወራሪው የሱማሌ የሲያድባሬ ኃይል በካራማራ፡ ወራሪው የኢትዮጵያ የደርግ ኃይል በአፍዓበት፡ በምጽዋ፡ በጊንዳዕ በደቀምሓረ በወዘተ፡ ወራሪው የኢትዮጵያ የወያኔ ሃይል በሱማሌም በባድሜም በዛላምበሳም በቡሬም በወልቃይትም ልክ ልካቸውን አግኝተዋል።

ባጭሩ የዩክሬን ህዝብና በምርጫ የተመረጠው ጀግናው ዘለንስኪ በገዛ ሃገራቸው እንዳሻቸው የመሆን መብት አላቸው። ሲፈልጉ ካውሮፓ ህብረት ካሻቸውም ከኔቶ ካሻቸውም ከራሻ ጋር መቀናጀት መብታቸው ነው። ራሻ በምን ቤት ነው ዩክሬን ውስጥ ገብታ የምትፈተፍተው? መጨረሻዋ ኣያምርም። ጀግኖቹ ኤርትራዉያን የነጻነት ታጋዮች የዛሬ 34 ዓመት ሂሳቧን ሰጥተናት ነበር አፍዓበት ላይ። ደርግን በመሳርያ ደግፋ ከሞት አፋፍ ያተረፈችው መስሏት ነበር መጨረሻ ላይ ግን ደርጉም እስከወዲያኛው እሷም ፍርክስክሷ ወጣ። የጭቁን ህዝቦች ትግል እንዲህ ነው የሚያደርገው፤ ውጤቱ ወራሪና ዕብሪተኛ ሃይል መጨረሻ ላይ ወዳቂ ነው።

በመሆኑም ወያኔ በምንም ስሌት ከዩክሬን ጋር አትመሳሰልም። ወያኔ ኃይል ያላት መስሏት ጐረቤት ሃገሮችን ወራለች። ዩክሬን ይህን አላደረገችም፤ ዩክሬን በኃያል ነኝ ባዪ ሃገር ተወረረች እንጂ ኣልወረረችም። ሩሲያ ግን ትላቋን ሩስያ ዳግማይ ለመገንባት በመቋመጥ የቀን ቕዥት በመቓዥት ላይ ትገኛለች፤ ልክ አንዳንድ ኢትዮጵያዉያን ታላቂቱን ኢትዮጵያ እንደሚያልሙትና ወያኖቹም ታላቂቱን ትግራይ እንደሚያልሙት፡ ባላቸው የማይጠረቁ ህልመኛ ተስፋፊዎች ሁላ።

Brig. Gen. Kyrylo Budanov, the head of Ukraine's Defense Intelligence Agency, said Russia’s operations around Kyiv had failed and it was now impossible for the Russian army to overthrow the Ukrainian government. Putin’s war was now focused on the south and the east of the country, he said.

ባጭሩ

ያገሬ ጀግኖች “ጻጸ ምስ ሓርማዝ” ይላሉ የኤርትራንና የኢትዮጵያን ሰራዊት (የደርጉንም ይሁን የወያኔው ሰራዊት) ሲያነጻጽሩ፥ ልክ ጉንዳንና ዝሆንን እንደማነጻጸር ያህል ማለት ነው። የዩክሬንና የሩሲያ ጉዳይም ያው ነው፤ “ጻጸ ምስ ሓርማዝ”። የኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር የነበራት ትግል፥ እንዲሁም ዩክሬን ከራሺያ ጋር ያላት ትግል “ጻጸ ምስ ሓርማዝ” ነው፥ የጉንዳንና የዝሆን በሌላ አማርኛ የዳዊትና የጐልያድ ፍልሚያ። አሸናፊው ደግሞ በሰውኛ ቋንቋ "የተናቀውና ኣይችልም አቅመቢስ ነው የተባለው ኃይል" ነው።

የሰው የለው ሞኝ የሰው የለው ሞኝ
ታገሩ ተቦታው ተስፍራው ሲገኝ :mrgreen:
ማን ይሆናል ሞኝ" እንዲሉ ምስሉ ላይ የምናየው ጀግናው የዩክሬን የመከላከያ ኃይል ወራሪውን የራሺያ ታንክ እንዳረጀ ማንቆርቆሪያ ወዲያ ማዶ ከምብሎት ነው! :lol:

ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = (የታላቋ ኢትዮጵያ ህልምም ከዚህ ጋር ነው የሚመደበው)


ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!

ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 01 Apr 2022, 11:32

የወራሪዎች ሁሉ መጨረሻ፡ በለኮሱት እሳት መለብለብ መሆኑን፡ የዓለም ታሪክ ያስተምረናል። እሳቱ ራሻ ውስጥም ገብቷል ኣሉ! :lol:

President of the European Council Charles Michel said China “cannot turn a blind eye to Russia’s violations of international law” after a virtual summit with Chinese President Xi Jinping on Friday.
ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!

ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 02 Apr 2022, 02:27

ዘለንስኪ ጀግና ነው የምንለው ያለምክንያት አይደለም። ሁለመናው ለኅሊናቸው የሚያድሩትን ኤርትራዉያን የነጻነት ታጋዮች ነው የሚያስታውሰን። ለማንኛውም እስቲ ከሰሞኑ አንዳንድ "ወርቃዉያን ቃላት ዘለንስኪ" እናጋራችሁ። :mrgreen:
No land-for-peace deal: Zelensky also said he would not be willing to trade Ukrainian territory in exchange for a peace deal with Russia.
We do not trade our territory. So the question of territorial integrity and sovereignty is out of discussion,” Zelensky said.

“The occupiers are withdrawing forces in the north of our country. The withdrawal is slow but noticeable. Somewhere they are expelled with battles. Somewhere they leave positions on their own,” Zelensky said.

“In the east of our country, the situation remains extremely difficult. The Russian militaries are being accumulated in Donbas, in the Kharkiv direction. They are preparing for new powerful blows. We are preparing for even more active defense,” Zelensky said.

“Sanctions definitely work, and Russia is definitely afraid of sanctions. It puts them out of comfort. It drops down their economy. But there’s a question of how sanctions are working. We are showing and telling the United States and European leaders, everybody must work together quickly,” Zelensky said.

They must have an impact on the oligarchs, on the President of Russia and on all the parties and on the country in general. The United States should continue working on this if the US would like to have successful negotiations.”

"I’m sorry I do not discuss any of my orders as commander in chief, the leader of this state. There are things which I only share with military armed forces of Ukraine and when they talk with me,” Zelensky said, when asked if he had ordered such an attack.



ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!

ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 06 Apr 2022, 02:46

ጅግና ዘለንስኪ "ብድሆ" ይብል ኣሎ! ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን ድማ "ኣገናዕ" ንብሎ ኣሎና፡ ነዙይ ብህዝቡ ዚተመርጸን ምእንቲ ልዑላዊነት ሃገሩ ከቢድ ዋጋ ብምኽፋል ገዚፍ ኣደራዕ ንዝተሰከመ ተባዕ ተጋዳላይ መራሂ ሃገረ ዩክሬን! :mrgreen:

በBucha እና በመላው ሃገረ ዩክሬን ሲቪላዊ ማኅበረሰብ ላይ በወፈፌው የፑቲን ፋሽስታዊ ወራሪ ኃይል የተፈጸመውን ግፍ፡ በሃገራችን በኤርትራ በሽዕብ በዖና በወኪዱባና በመሳሰሉት ቀየዎች በኢትዮጵያ የተለያዩ ስርዓቶች ከተፈጸሙት ግፎች ጋር በማመሳሰል፡ የማታ ማታ ግፈኞች እንደሚወድቁ ጠንቅቀን የምናውቅ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ድጋፋችንን ለጭቁኑ የዩክሬን ህዝብ ስንገልጥ በኤርትራዉ ልበሙሉነት ነው።

Zelensky told UN Security Council to remove Russia or "dissolve yourself." Here's what to know

Ukrainian President Volodymyr Zelensky addresses the United Nations Security Council via video on April 5. (Spencer Platt/Getty Images)

Ukrainian President Volodymyr Zelensky accused Russian troops of indiscriminately killing civilians “just for their pleasure” in an emotionally charged address Tuesday to the United Nations Security Council during which he questioned the very mandate of the Security Council itself.

Here's what to know about his UN speech:

It came a day after he visited the Kyiv suburb of Bucha, where shocking images of bodies in the streets emerged over the weekend.

Zelensky said Russia’s actions were no different from those of a terror group, except that Russia is a permanent member of the Security Council.
Russia has veto power at the UN and has previously used that to block a resolution condemning its invasion of Ukraine.

The Ukrainian leader criticized the body, asking representatives point-blank:

"“Where is the security that the Security Council needs to guarantee? It is not there, though there is a Security Council.”"

Zelensky told the UN it should do one of two things:
One was to remove Russia "as an aggressor and a source of war so cannot block decisions about its own aggression, its own war."
The second, "If there is no alternative and no option, then the next option would be dissolve yourself altogether," Zelensky said.

"“It is obvious that the key institution of the world designed to combat aggression and ensure peace cannot work effectively," Zelensky said."

In his damning speech, Zelensky said there was “not a single crime” that the Russians “would not commit,” alleging Russian troops had “searched for and purposefully killed anyone who served our country.”

Zelensky also warned that the horrors found in Bucha would be replicated in other cities across Ukraine and demanded accountability.
The president also demanded full and transparent investigations and security guarantees for Ukraine.

Read more on Zelensky's UN speech herehttps://edition.cnn.com/2022/04/05/worl ... index.html.
ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም


ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!


ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 07 Apr 2022, 10:21

ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ "ዘለንስኪ ጀግና ነው!" የምንለው አለ ምክንያት አይደለም። :mrgreen:

""Those who choose war always lose," Zelensky tells Greek Parliament
From CNN’s Alex Hardie in London

Ukrainian President Volodymyr Zelensky told the Greek Parliament Thursday that “those who blackmail Europe with an economic and energy crisis always lose.”

In a virtual address, Zelensky urged the Greek Parliament to “do more” and use its “opportunities as a member of the European Union to organize the salvation of Mariupol.”

"Those who choose war always lose. Those who try to deprive a country of its independence and its territorial integrity always lose. Those who blackmail Europe with an economic and energy crisis always lose," he said.

Zelensky said that Russia’s actions were not only directed at Ukraine, but also at Europe.

Russia is trying to ensure that “energy poverty becomes a new reality on this continent,” he said, adding that Russia is “doing all they can to provoke inflation for many people.”

The Ukrainian President also called for the blocking of all Russian banks from the world financial system.

“While the Russian troops block peaceful cities and deport our people, no Russian bank has the right to earn money in the world financial system,” Zelensky said. “They need to be blocked. All of them must be blocked and not only some of them.”

He added that “no Russian ship should have a possibility of entering any part in the democratic world.”

Greek MP's listen to Ukraine's President Volodymyr Zelensky during his virtual address to the Greek Parliament in Athens, Greece, on April 7. (Louisa Gouliamaki/AFP/Getty Images)

ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!

ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8407
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Digital Weyane » 07 Apr 2022, 11:02

ስዊድን ኡና ፊንላንድ ከሩስያ ጋር በድንበር የሚዋሰኑ የአውሮጳ አገሮች ናቸው፣ ነገር ግን የኔቶ አባል አይደሉም፣ ሙክንያቱም ከሩስያ ጋር ዎደ ጦርነት መግባት አይፈልጉምና። በኮሜዲያኑ ዘለንስኪ የምትመራው ዩክሬን ግን ልክ ኡንደ ኡናታችን ትግራይ የጆባይደን አገልጋይ በመሆን አጉል መስዋዕትነት ኡየከፈለች ትገኛለች።

ጁንታ ወያኔ ዎገኖቼ አገልጋይነታቸውን ለማሳየት ሦስት ሚልዮን ዩክሬኖችን አገራቸውን ጥለው ኡንዲሰደዱ ያደረገውን ኮሞዲያኑ ዘለንስኪን እንደ አንድ አስተዋይና ጀግና መሪ አድርገው ይቆጥሩታል። መለከት እየነፉ ከበሮ እየደለቁ <<እምበር ተጋዳላይ ዘለንስኪ ፣ ሲርበው ጮማ ሲጠማው ዊስኪ፣ >> ኡያሉ ይዘፍኑለታል። :roll: :roll:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 07 Apr 2022, 11:20

የትግራይ ትግርኚዉ የቋንቋ ኮሜዲያን ታላቁ ተራ ካድሬው Digital Weyane አስተያየትህን አንብበነዋል።

ወራሪን ማሞገስና ለወራሪ ሃይል ጥብቅና መቆም ዲሞክራሲያዊ መብትህ ነው፡
:lol: "ዲሞክራሲያዊ ሞብት ዴግሞ ሙን ማሎት ናው?" ቢለህ እንዳታስቀን እንጂ። :mrgreen: አንድ ነገር በእርግጠኝነት እንነግርሃለን ወራሪ ሃይልን በመደገፍህ ኅሊናህ እረፍት አያገኝም። በመጨረሻም ወራሪ ሃይል ሽንፈቱን ሲጎነጭ አንተም እፍረቱን አትችለውም። :lol:

ክቡር ነገር ክቡር ዋጋ እንደሚጠይቅ ምንም ኣልገባህምና እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች አንፈርድብህም! :mrgreen:

የደደቢቱን ወረራ ኣውግዘህ የክሬምሊኑን ወረራ አለማውገዝማ "ሱሳ አላታ!"

ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!

ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 09 Apr 2022, 03:11

ይህችን ታላቅ ተራ ካድሬ ጉዷን እናሰማት እስቲ፡ መንጨርጨር ደግሞ ዲሞክራሲያዊ መብቷ ነው። :mrgreen:
Digital Weyane wrote:
07 Apr 2022, 11:02
ስዊድን ኡና ፊንላንድ ከሩስያ ጋር በድንበር የሚዋሰኑ የአውሮጳ አገሮች ናቸው፣ ነገር ግን የኔቶ አባል አይደሉም፣ ሙክንያቱም ከሩስያ ጋር ዎደ ጦርነት መግባት አይፈልጉምና። :roll:
Finland and Sweden could soon join NATO, prompted by Russian war in Ukraine

By Jennifer Hansler and Natasha Bertrand, CNN

Updated: Fri, 08 Apr 2022 22:22:41 GMT

Source: CNN

Finland and Sweden could soon join NATO, moves that would likely infuriate Moscow and that officials say would further underscore Russia's strategic error in invading Ukraine.

NATO officials told CNN that discussions about Sweden and Finland joining the bloc have gotten extremely serious since Russia's invasion, and US senior State Department officials said the matter came up at this week's NATO foreign ministerial, which was attended by the foreign ministers from Stockholm and Helsinki.

Officials said the discussions underline the extent to which Vladimir Putin's invasion has only served to reinvigorate and unify the NATO alliance -- the exact opposite of Putin's stated goals before the war began. The Russian President had demanded that NATO cease expanding east and admitting new members, accusing the bloc of threatening Russian security. Instead, NATO has increased its support to Ukraine and is preparing to welcome new members.

Significant shifts in public opinion

Public opinion in both countries about joining the defensive alliance has shifted significantly as Russia's war in Ukraine wages on, with one former Finnish Prime Minister telling CNN the move to join "was pretty much a done deal on the 24th of February, when Russia invaded."

"If you look at public opinion in Finland and Sweden, and how their views have changed dramatically over the past six weeks, I think it's another example of how this has been a strategic failure," one senior US State Department official said this week.

Finnish Prime Minister Sanna Marin said Friday that her country's Parliament is set to discuss possible NATO membership "within the coming weeks," adding that she hopes these discussions will wrap up "before midsummer."

"I think we will have very careful discussions, but we are also not taking any more time than we have to in this process, because the situation is, of course, very severe," she said.

Swedish Prime Minister Magdalena Andersson did not rule out the possibility of membership in an interview with SVT at the end of March. Sweden is undertaking an analysis of security policy that's due to be completed by the end of May, and the government is expected to announce its position following that report, a Swedish official told CNN. They said their nation could make its position public sooner, depending on when neighboring Finland does.

Finland's ambassador to the US, Mikko Hautala, told CNN the two nations are in close coordination with each other but that each country would make its own independent decision.

'Rethink the fundamentals'

A Finnish official said Friday that their country would not be seeking to join NATO out of "desperation" for defense from the 30-member alliance. Rather, Moscow's actions in Ukraine have forced Finland "to rethink the fundamentals."

"And we do understand that our relations with this Russia that now exists, they can't be the same as they used to be due to these Russian actions," the official said.

Alexander Stubb, who served as Finland's Prime Minister in 2014-2015, echoed this sentiment, telling CNN there had long been a tension in the country between idealism -- wanting to be able to work with Russia, with whom it shares a border -- and realism, which required Finland to maintain a strong standing army in the event that Russia ever invaded.

That idealism has now largely evaporated in the wake of Russia's attack.

"The Finns think that if Putin can slaughter his sisters, brothers and cousins in Ukraine, as he is doing now, then there is nothing stopping him from doing it in Finland. We simply don't want to be left alone again," Stubb said, recalling the Soviet-Finnish Winter War, which lasted from November 1939 to March 1940.

Possibility of a Kremlin response

The Kremlin said Thursday it would have to "rebalance the situation" if Sweden and Finland were to join NATO.

"We'll have to make our western flank more sophisticated in terms of ensuring our security," Kremlin spokesperson Dmitry Peskov told Sky News.

Finland was hit with two cyberattacks and an airspace violation by a Russian state-owned plane on Friday. Both Stubb and the Finnish official said Helsinki expects such types of attacks, and they downplayed the potential of a severe response from Moscow should Finland -- which shares a more than 800-mile border with Russia -- join NATO.

However, some NATO countries are looking at the possibility of Russia carrying out an attack before Finland falls under the protections of the alliance, according to a European official.

"We will be very live to the possibility that Russia may try to do something before they join the alliance," the official said.

And the Finnish official acknowledged they "have to be prepared, if our country will decide to apply or even if they don't, the situation is not safe, stable. ... We have a war, we have all kinds of possibilities."

They said there have been signals from other countries that they would offer support if there were security concerns in the interim between application and ratification of NATO membership.

NATO Secretary General Jens Stoltenberg said this week that "on the interim period, I'm certain that we will find ways to address concerns they may have regarding the period between the potential application, and the final ratification."

The Pentagon said Friday there have been no requests for assistance from either country, but "if a country calls and asks for the United States' support, certainly we'll take that under consideration."

'A member without being a member'

Stoltenberg said that Sweden and Finland "can easily join this alliance if they decide to apply," noting they "have worked together for many years, we know that they meet the NATO standards when it comes to interoperability, democratic control over the armed forces."

The Finnish official noted that their country is essentially already "a member without being a member."

Privately, NATO and US officials say they would be thrilled to see Finland and Sweden join the bloc.

Those countries already have extremely close relationships with NATO and would be a huge asset, NATO officials told CNN, especially when it comes to intelligence sharing. While the level of intelligence sharing among Finland, Sweden and NATO has increased dramatically since the start of the war, one NATO official said, it is not at the level it would be if the countries were members of the bloc.

A European official noted that Finland and Sweden, should they join, would both be "net contributors" to NATO, given their supply of advanced fighter jets. Finland already operates Boeing F/A-18s and has ordered 64 Lockheed Martin F-35s.

Some officials even commented ironically that it would be one of the best things Putin has done to harden European security.

"Just imagine in however many months going from a NATO alliance that is 30 to 32 members strong," another senior State Department official told reporters following the foreign ministerial in Brussels. "How this can be anything but a massive strategic blunder for Putin? That was a topic of conversation and multiple sessions over the past couple of days." https://lite.cnn.com/en/article/h_2b251 ... ad0241d5ed


ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!

ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 13 Apr 2022, 11:16

ጀግናው የዩክሬን ህዝብ ስላነሳ ጋሻ፣
ዘለንስኪ ጀግናው ስላነሳ ጋሻ፣
ትዕቢቱ ይነፍሳል ወራሪው ወጠምሻ
ህልሟም 'አልተሳክቶም' የፑቲኗ ራሻ፣
የድሮ ግዙፏ አሁን ግን ትንሿ። :mrgreen:


ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!


ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 14 Apr 2022, 04:34

የሰው የለው ሞኝ የሰው የለው ሞኝ፣
ታገሩ ተስፋራው ተቦታው ሲገኝ፣
ማን ይሆናል ሞኝ!
እያሉ ጐንደሬዎቹ ያቀነቀኑትን ዜማ፡ የዩክሬን አርበኞች "ታገሩ ታየሩ ተባህሩ ሲገኝ" ብለው በማዜም በባህሩ ላይ ያደረጉትን ገድል እናደንቃለን። ጀግኖቹና ልበ ሙሉዎቹ የኤርትራ የባህር ኃይል አባላት በአንጋፋው የጦቢያ የባህር ኃይል ላይ የፈጸሙትን ተመሳሳይ የጥቃት እርምጃም በከብር እናስታውሳለን። :lol:

ማንኛውም በልዑላዊ ሃገር ላይ ወረራ የሚፈጽም አካል፡ ህዝብን በእውር ድንብስ የሚጨፈጭፍ ወራሪ ኃይል መጨረሻው ውርደትና ሽንፈት መሆኑን ከኢትዮጵያዉ የደርግ 'ስርዓት" በላይ ምስክር የለም፡ ኢንላለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትናም ጭምር። Moskva ነፍስ ይማር! :lol:
Russian navy evacuates flagship in Black Sea. Ukraine claims it was hit by a missile
By Brad Lendon, CNN
Updated 0456 GMT (1256 HKT) April 14, 2022


The Russian navy's Black Sea flagship, the cruiser Moskva, is seen in a satellite image off the coast of Crimea on April 10.
(CNN)One of the Russian Navy's most important warships is either floating abandoned or at the bottom of the Black Sea, a massive blow to a military struggling against Ukrainian resistance 50 days into Vladimir Putin's invasion of his neighbor.

Russian sailors have evacuated the guided-missile cruiser Moskva, the flagship of its Black Sea fleet, after a fire that detonated ammunition aboard, Russian state media reported Wednesday.

State media outlets TASS and RIA, citing the Russian Defense Ministry, said the Moskva had been seriously damaged in the incident and that the cause of the fire was being investigated. The Russian reports gave no information on possible casualties.

But hours earlier, a Ukrainian official claimed the Russian warship had been hit by cruise missiles fired from Ukraine.

Due to large storms over the Black Sea obscuring satellite imagery and sensory satellite data, CNN has not been able to visually confirm the ship has been hit or its current status, but analysts noted that a fire on board such a ship can lead to a catastrophic explosion that could sink it.

Whatever the reason for the fire, the analysts say it strikes hard at the heart of the Russian navy as well as national pride, comparable to the US Navy losing a battleship during World War II or an aircraft carrier today.

"Only the loss of a ballistic missile submarine or the Kutznetsov (Russia's lone aircraft carrier) would inflict a more serious blow to Russian morale and the navy's reputation with the Russian public," said Carl Schuster, a retired US Navy captain and former director of operations at the US Pacific Command's Joint Intelligence Center.

The Russian Navy cruiser Moskva, bottom, is seen in port in Sevastopol, Crimea, on April 7.
Alessio Patalano, professor of war and strategy at King's College in London, said losing the warship would be a "massive blow" for Russia.
"Ships operate away from public attention and their activities are rarely the subject of news. But they are large floating pieces of national territory, and when you lose one, a flagship no less, the political and symbolic message -- in addition to the military loss -- stands out precisely because of it," he said.

The 611-foot-long (186 meters) Moskva, with a crew of almost 500, is the pride of the Russian naval fleet in the Black Sea. Originally commissioned into the Soviet navy as the Slava in the 1980s, it was renamed Moskva in 1995 and after a refit reentered service in 1998, according to military site Naval-Technology.com.

The Moskva is armed with a range of anti-ship and anti-aircraft missiles as well as torpedoes and naval guns and close-in missile defense systems.
All those represent massive amounts of explosive ordnance in its ammunition magazines. Any fire nearing them would have given the crew limited options to deal with the threat, Schuster said.


"When a fire reaches your ammunition magazine(s), you have two choices; 1) flood them or 2) abandon ship," Schuster said. "Otherwise your crew is onboard to be wiped out by the catastrophic explosion that follows a fire reaching several hundred tons of ordnance."

Odesa state regional administrator Maxim Marchenko claimed in a post on Telegram that Ukrainian forces had used Neptune cruises missiles to attack the Moskva. If that's true, the Moskva would potentially be the largest warship ever taken out of action by a missile, Schuster said.

Such an achievement would represent a big advance for Kyiv's forces.

The Neptune is a Ukrainian weapon, developed domestically based on the Soviet KH-35 cruise missile. It became operational in the Ukrainian forces just last year, according to Ukrainian media reports.

If it was used to attack the Moskva, it would be the first known use of the Neptune during the war, according to a post on the website of the Center for International Maritime Security (CIMSEC) from Lt. Cmdr. Jason Lancaster, a US Navy surface warfare officer.


His post for the CIMSEC on Tuesday said the threat posed by mobile shore-based cruise missiles like the Neptune "changes operational behavior" of an enemy.

Russian "ships will operate in ways to minimize the risk of detection and maximize their chances to defend themselves," Lancaster wrote. "These behavioral changes limit Russia's ability to utilize their fleet to their advantage. The added stress of sudden combat increases fatigue and can lead to mistakes."

According to Patalano, the war professor: "It would appear the Russians have learned that the hard way today."

In the CIMSEC post, Lancaster notes the British Royal Navy lost several ships to missiles fired by Argentina during the 1982 Falklands War.

During that war, a British submarine sank the Argentine cruiser General Belgrano, a former World War II US Navy ship similar in size to the Moskva.

The Moskva also poses symbolic significance to Ukraine as it was one of the ships involved in the famous exchange at Snake Island in February, according to Oleksiy Arestovych, an adviser to Ukrainian President Volodymyr Zelensky.

According to a purported audio exchange in late February, as the Russians approached the Ukrainian garrison on Snake Island, also known as Zmiinyi Island, in the Black Sea, a Russian officer said: "This is a military warship. This is a Russian military warship. I suggest you lay down your weapons and surrender to avoid bloodshed and needless casualties. Otherwise, you will be bombed."

A Ukrainian soldier responded: "Russian warship, go f*** yourself."

If the Moskva is lost, it would be the second large-sized Russian naval vessel to suffer that fate during Moscow's war with Ukraine.

In late March, Ukraine said a missile strike had destroyed a Russian landing ship at the port of Berdiansk.

ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!


ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

lil kogne
Member
Posts: 1084
Joined: 20 Jul 2019, 17:11

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by lil kogne » 14 Apr 2022, 08:20

“ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው። writes Melekot!!!
Melekot seems to have been payed some pocket money from the junta ! Does he condone the treatment of black Africans or other ethnic foreigners by the government and armed forces of Ukraine ? This Agame does not seem to read and understand the history of the Ukraine during world war 1 and 2 how most of them sided with the Nazis and betrayed their fellow countrymen of Russia. And also the betrayal of the west and Nato the infamous words of James Baker " not an inch expansion towards of Russia ". But then again Agames has no principles, they steal the mattress they laid on, they betray the people who took them in as guests, they bite the hand that feeds them. Heck, they even rape their own children !!! :lol: :lol: :lol:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 14 Apr 2022, 10:26

ወዳጃችን እና ተራ ካድሬው lil kogne የምን መንጨርጨር ነው? ወራሪን መደገፍ ዴሞክራሲያዊ መብትህ ነው። :lol: እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኅሊናችን ስለምንመራ ማንኛውንም ወራሪ ከሰሜን ይሁን ከደቡብ ከምስራቅ ይሁን ከምዕራብ እናወግዘዋለን። [አራት ሚሊየን ነጥቦች]

ይህችን የጎንደሮች ሙዚቃ ዳግም እንጋብዝህ እስቲ
የሰው የለው ሞኝ የሰው የለው ሞኝ፣
ታገሩ ተስፍራው ተቦታው ሲገኝ፣
ማን ይሆናል ሞኝ?
:mrgreen:
lil kogne wrote:
14 Apr 2022, 08:20
....

ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም


ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!

ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!

lil kogne
Member
Posts: 1084
Joined: 20 Jul 2019, 17:11

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by lil kogne » 14 Apr 2022, 15:57

Melokot !! It seems that on daily basis you are showing your true identity pealing off your cover like an onion. You are not Eritrean, writing in Amharic would not disguise your Agaminet. You are trying not to write Ezuy, Lawzuy, Kemzuy in Agaminga . Russia may it be China or any country that thinks it's security is in danger is in the right to defend it's security. Why do you think Eritrea is fighting in your barren land chigray ? So Agamewa, you had me taken for a little while, unlike Wedi and others, I gave you the benefit of doubt. But, like leopard could not change it's spots, Agames could not change their characteristics. And here you are VOILA !!!!

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 15 Apr 2022, 04:18

ወዳጃችን ታናሹ ተራ ካድሬ lil kogne ምን ዓይነት ሙግት ነው የያዝከው ጃል? :mrgreen:
lil kogne wrote:
14 Apr 2022, 08:20
. . . the history of the Ukraine during world war 1 and 2 how most of them sided with the Nazis and betrayed their fellow countrymen of Russia. . .
lil kogne wrote:
14 Apr 2022, 15:57
. . . Why do you think Eritrea is fighting in your barren land chigray ? . . .
ምን የማይመሳሰል ነገር ነው ያቀረብከው ባባጃሌው! ስለ ልዑላዊት ሃገረ ኤርትራና ስለ ኢትዮጵያዊቷ ትግራይ ያነሳሀው ሃሳብ ሙሉበሙሉ ፉርሽ ነው። ለምን በል? እንድናስረዳሃለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነትና ኩራት ትሕትናም ጭምር!

ኤርትራ የጐረቤቷ ሃገር የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት በችግርና በአደጋ ግዜ “በመሪው በጠቅላዪ ኣባዪ ኣሕመድ ኣማካኝነት” የእርዱኝ ጥሪ ስላቀረበ፡ የጐረቤቷን የልዑላዊት ሃገረ ኢትዮጵያን ሠራዊት ለማገዝ፡ ሃገረ ኤርትራ ሠራዊቷን በቀጠናው ጸረሰላም ኃይሎች ላይ ብታነሳ፡ ከዩክሬንና ከሩሲያ ጉዳይ ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም። ኤርትራ፡ በጸረሰላሙ ኃይል ማለትም በወያኔ “ሮኬቶች ስለተተኮሱባት” ትግራይ ውስጥ ገብታ አደብ ብታስገዛቸው ምኑ ላይ ነው ኃጢኣቷ? ያዉም በኢትዮጵያው መሪ በጠቅላዪ አብይ ኣሕመድም ተጋብዛ ጭምር ነው። :mrgreen:

ሩሲያ ላይ ግን ዩክሬን ሚሳይል አልተኮሰችባትም፣ ለምን ከ NATO እና ከአውሮፓ ህብረት ጋር ትወዳጃለሽ በማለት ልዑላዊት ሃገር መውረር በምንም ዓይነት ምክኒያታዊነት የለበትም። ለምን እኔን ሩሲያንና መሪየን ፑቲንን አትወጂንም ኣታመልኪንምም ብሎ መንጨርጨር የትም አያደርሳትም ወራሪዋን ራሺያ። ዩክሬንን እኮ NATO እና ኣውሮፓ ህብረትን የሚያስናፍቅ ነገር ባልነበረ ነበር፡ ሩሲያ ዩክሬንን በፍቅርና በዲሞክራሲ ብታስተዳድራት ኖሮ። አሁን ከምናምን ዓመት በኋላ ታላቂቱን ራሻ ዳግም ለማስነሳት መንፈራገጥ ለመላላጥ ብቻ ነው፡ ልክ ታላቂቱን ትግራይ ሆነ ታላቂቱን ኢትዮጵያ ዳግም ለማምጣት እንደመፍጨርጨር ነው የሚቆጠረው በቀላል ኤርትራዊ ኣማርኛ ሃቁን ለወዳጅም ለጠላትም ስንገልጠው። :lol:

ወዳጃችን ታናሹ ተራ ካድሬ lil kogne ጨዋታው የኤርትራና የኢትዮጵያ የዩክሬንና የራሺያ ሲሆን የልዑላዊነት ጉዳይ ነው። ትግራይ ትግራይ ያልከው እዚህ ቀመር ላይ ቦታ የለውም፡ምክንያቱም ትግራይ በልዑላዊቷ የአብዪ ኣህመዷ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለች አንዲት ክልል ነች። ልክ ዶንባስ በልዑላዊቷ ዩክሬን ውስጥ እንደምትገኘው ማለት ነው። ኣንተ ታናሹ ተራ ካድሬ ምንም ሳታፍር “ኣብዛኞቹ ዩክኔናውያን በ1ኛውና 2ተኛው ያለም ጦርነት ወቅት ወራሪውን ናዚ ደግፈው ነበር ብለህ ስትኮንን፡ አንተ ግን በዚህኛው ክፍለ ዘመን ወራሪውን ራሻ እየደገፍክ መሆንህ ምንም አልገባህም አላሳፈረሀምም? በሰው አይን ውስጥ ያለ ጉድፍን ለማየት ትሮጣለህ፡ አንተው ዓይን ውስጥ ግን ግንዱ እንዳለ በጭራሽ አልገባህም ምስኪን ተራ ካድሬ! እረኞች ፈቅደው ባዋሉት መስክ ብቻ እንደሚግጥ ከብት ሆነሃል፡ በአሰግድኛ እንንገርሃ!”

ሕዪ ተረዲኡኻ ይኸውን ቢልና ንግምት። ዩክሬን ኣብ ገዛእ ሃገራ [ባህራን ምድራን ኣየራን] ከም ቃሕታኣ ክትነብር ልዑላዊ መሰላ ኢዩ። ራሺያ ስለምንታይ ምሳይ ዘይወገንኪ፣ ስለምንታይ ምስ ኣውሮፓዊ ሕብረትን ኔቶን ትመሓዘዪ ብምባል ኣብ ልዕሊ ዩክኔን ወራር ብምፍጻማ ንስኻ ተራ ካድር ዞባና ክትውድሳን ክትሙግሳን ዘይገሃስ መሰልካ ኢዩ። ዩክኔናውያን ኣብ ግዜ 2ይ ኩናት ዓለም ምስ ናዚ ወጊኖም ኔሮም ቢልካ እናኮነንካዮም፡ ድኅሪ ሓደ ክፍለዘመን ሎሚ ንስኻ ምስ ወራሪ ኃይሊ ማለት ሩሲያ እንተወገንካ፡ ካብዚ ዚከፍእ 'ኮሜዲ' ደኣ ኣየናይ ክኢላ ኢዩ ኪጽሕፍ። እዙይ ወደሓንኻ ንኡስ ካድር lil kogne ብጉዳዪ Moskva ጽንዓት ይሃብካ!!!!
Russian warship Moskva sinks in Black Sea, Russian Ministry of Defense reported via state media
From Jorge Engels in London and Vasco Cotovio in Kyiv

The Russian warship Moskva has sunk, Russian state news agency TASS reported, citing a statement from the Russian Ministry of Defense.

"During the towing of the cruiser Moskva to the port of destination, the ship lost its stability due to hull damage received during a fire from the detonation of ammunition. In the conditions of stormy seas, the ship sank,"
the statement said according to TASS.

ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!

ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 15 Apr 2022, 10:23

ዘለንስኪ ጀግና ነው የምንለው ያለ ምክንያት አይደለም። ለወራሪ ኃይል አልንበረከክም ያለ የዩክሬን ቆራጥ አርበኛ! :mrgreen:
"Russian ships can go [...] to the bottom only," says Zelensky, on day of Moskva sinking
From CNN's Radina Gigova

Ukrainian President Volodymyr Zelensky is seen in a recorded address on Apr 14.

Ukrainian President Volodymyr Zelensky praised the bravery of all Ukrainians who had defended the country in his latest video address, published Thursday -- the 50th day of the Russian invasion.

"Those who stopped the advance of endless columns of Russian equipment; those who rebuff constant attacks in Donbas; those who heroically defend Mariupol, helping our entire state to withstand; those who stopped the offensive from the south and made our Chornobaivka famous; those who drove the enemy out of the north; those who have shown that Russian aviation is defenseless,"
Zelensky said.

Zelensky then made an apparent reference to the Russian guided-missile cruiser Moskva, which sank off the coast of Ukraine in the Black Sea on Thursday.
"Those who have shown that Russian ships can go... [Zelensky pauses instead of saying an expletive associated with Russian ships since an incident earlier in the war, then continues] to the bottom only."


Russia's Defense Ministry said the ship sank as a result of an explosion after a fire of unknown origin that detonated the ship's stored ammunition. Ukraine says it hit the Moskva with anti-ship cruise missiles and that these missiles sparked the fire that detonated the ammunition.

Moskva was one of the ships involved in the famous exchange at Snake Island in February, which saw Ukrainian soldiers on the tiny Black Sea island react with defiant words when threatened with bombing by approaching Russians.

According to a purported audio exchange, one of the Ukrainian troops had responded to a warning from an approaching Russian vessel to lay down their weapons or face bombing by saying, "Russian warship, go f*** yourself."

In his address, Zelensky added that by destroying civilian infrastructure, Russia had shown "how absurd" the invasion is, because along with destroying Ukrainian cities it is also destroying Russia's standing in the world.
ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!


ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 20 Apr 2022, 10:57

የወፈፌውና የወራሪው ፑቲን ዓላማ "የታላቋ ሩስያ ህልም"ን ለመተግበር መፍጨርጨር ነው የምንለው ኣለምክንያት ኣይደለም! :mrgreen:
Statue of Lenin returns to Henichesk, a Russian-occupied town near Crimea
From CNN's Paul P. Murphy
April 19, 2022
A statue of former Soviet leader Vladimir Lenin has been erected in Russian-occupied Henichesk, Ukraine, photos posted Monday to social media show, nearly seven years after one was removed as part of "decommunization" efforts.
The town of Henichesk sits on the Sea of Azov in Kherson province, just north of the border with Russian-annexed Crimea.
Three photos, posted on Facebook, show the new Lenin statue in front of the regional council building. A Russian flag is seen on the roof of the building.
CNN has geolocated and verified the authenticity of the photos.
The original Lenin statue outside the government building was taken down by order of the city council on July 16, 2015, video and local news reports show. According to those reports, Henichesk was one of the last towns in the region to have a statue of Lenin.
Yuri Sobolevsky, Ukrainian regional deputy for Kherson, confirmed the new statue in a post on Facebook.
"Orcs in Kherson Region continue their experiments in moving back in time," Sobolevsky wrote, using a slang term for Russian soldiers.
"Red flags, monuments from the Soviet era. And all this against the backdrop of a worsening humanitarian crisis, severe suppression of dissent and manifestations of civic position. Their motive is absolutely transparent — they are [acting like parasites] on the nostalgic sentiments of the population," Sobolevsky wrote.

ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!


ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 20 Apr 2022, 11:04

በኤርትራ የነጻነት ትግል ወቅት ዋነኛው የታጋዮቻችን ኃይል፡ ማለትም ሜዳ ላይ በውጊያ ዓውድ ውስጥ ያሉ ታጋዮች ከቅርብ ኃላፊዎቻቸው ፍቃድ ሳይጠይቁ ውጊያ መሃል ያዋጣል የሚሉትን እርምጃ እንዲወስዱ ሙሉ ነጻነት የነበራቸው መሆኑ ነው። ኤርትራዊው ጀነራል ፍሊጶስ ባንድ አጋጣሚ ይህንን ሃቅ አስረግጠው እንደገለጡ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እናስታውሳለን። ዩክሬንም ይህንን አካሄድ ትከተላለች፡ ለዚያም ነው ያውሮፓዋ ሻዕብያ የምንላት። :mrgreen:
US believes Russia will target routes used for weapons shipments, defense official says
From CNN's Oren Liebermann

The United States believes Russia will target routes used for weapons shipments, according to a defense official, in an attempt to slow the supply of US and partner weapons flowing into Ukraine.

Russian forces have not frequently struck moving targets such as convoys or rail deliveries, but they could try to destroy the bridges, roads and rails used to transport the weapons and supplies into the country, the official said.

Even if the Russians were successful in striking those routes, the official said, they would be unable to stop the shipments in their entirety. There are simply too many shipments going in.

Weapons into Ukraine: The US and partner nations have shipped nearly 70,000 anti-tank and anti-armor weapons into Ukraine, including Javelins, NLAWs, RPGs and more, the official said. The shipments have also included nearly 30,000 anti-aircraft missiles, such as Stingers, and some 7,000 launchers for these weapons.

Earlier this month, Joints Chiefs Chairman Gen. Mark Milley told the Senate Armed Services Committee that some 60,000 anti-tank weapons and 25,000 anti-aircraft weapons had been sent into the country. Since then, the US has authorized hundreds of millions more dollars in military assistance.

Slowing down Russian invasion: The US and NATO have assessed that Ukrainian forces have used these systems very effectively to slow down and in some places stymie the Russian invasion. Part of that success has come from Ukraine’s adaptation of a decentralized command and control which allows junior commanders to make important battlefield decisions without higher authorization, the official said

Russia retains some advantage: The official also noted that Ukraine has had years to prepare for Russia’s offensive in southeast Ukraine, since the Donbas region has seen regular fighting between Ukrainian forces and Russian-backed proxies.

Ukraine has prepared trenches, anti-armor ambushes and more ahead of this imminent fight, the official said, but warned that Russia still retains the advantage in military technology and overall military power. Instead of spreading that power out over much of Ukraine, it is now concentrated in the south and east for what may be a massive assault.

https://edition.cnn.com/europe/live-new ... index.html
ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!

ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 26 Apr 2022, 09:28

"የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው" ብለው የሚያምኑ ብዙ የተለያዩ ሃገር ዜጎች ኣሉ። እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ግን እንዲህ ለማለት ነጻው ኅሊናችን ኣይፈቅድም።

"ቀይ ባሕር ውስጥ ያለ ነዳጃችሁንና ጋዛችሁን በነጻ ኣወጣላችኋለሁ" :lol: ቢለን እንኳን፡ በወፈፌው ፑቲን ለሚመራው ለወራሪዉ የራሻ ጦር በምንም ዓይነት መለኪያ "ኣይዞህ ግፋበት በማለት የሞራል ሆነ የቁስ ድጋፍ" በማድረግ የትግል አጋርነታችንን ኣንለግሰውም።
:mrgreen:
Russia's invasion and atrocities in Ukraine are "indefensible," says US Secretary of Defense Lloyd Austin
From CNN's Radina Gigova and Ben Morse

US Secretary of Defense Lloyd Austin said Tuesday that Russia's invasion and atrocities in Ukraine are "indefensible" as Russia has bombed hospitals and left children "traumatized."

"Russia's invasion is indefensible and so are Russian atrocities," Austin said, speaking from Ramstein US Air Base in Germany, where the US is hosting Ukraine-focused defense talks.

"We all start today from a position of moral clarity -- Russia is waging a war of choice to indulge the ambitions of one man.

"Ukraine is fighting a war of necessity to defend its democracy, its sovereignty and its citizens.
"


Austin explained that the "stakes" of the war reach "beyond Ukraine and even beyond Europe," before calling Russia's invasion "baseless, reckless and lawless."

"It is an affront to the rules-based international order, it is a challenge to free people everywhere. As we see this morning, nations of good will from around the world stand united in our resolve to support Ukraine in its fight against Russia’s imperial aggression. And that’s the way it should be."
Austin was speaking as part of his visit to Europe alongside US Secretary of State Antony Blinken.

Austin said his recent trip to Kyiv "reinforced" his "admiration" for the Ukrainian Armed Forces.

"Ukraine clearly believes that it can win. And so does everyone here," he said. "Ukraine needs our help to win today and they will still need our help when the war is over."

He added: "My Ukrainian friends, we know the burden that you all carry. And we know, and you should know, that all of us have your back. And that's why we are here today -- to strengthen the arsenal of Ukrainian democracy.

"We are all here because of Ukraine's courage, because of the innocent civilians that have been killed, and because of the suffering that your people still endure. Your country has been ravaged, your hospitals have been bombed, your citizens have been executed, your children have been traumatized."


Some background: Austin and Blinken traveled to Kyiv over the weekend, where they met with Ukrainian President Volodymyr Zelensky to pledge US support in the war and announce that US diplomats would be returning to Ukraine.

On Monday, speaking at a news conference at an undisclosed location in Poland near the Ukrainian border, the top US officials insisted that Russia was failing in its Ukraine incursion, with Austin explicitly saying that the US wants to see Russia's military capabilities weakened.

ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!

ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 26 Apr 2022, 11:20

ሰፊው የዩክሬን ህዝብ ዕድለኛ ህዝብ ነው። በርካታ ሃገሮች ወራሪን በመኮነን ከዩክሬን ህዝብና መንግሥት ጎን መቆማቸው፡ እውነትን ለሚያፈቅሩ ህዝቦች ትልቅ ተስፋ ነው። ሰፊው የዓለም ኅብረተሰብ ከዩክሬን ጐን ባይቆም ኖሮ፡ ወፈፌው ፑቲን ወታደሮቹን በዩክሬን መዲያ በተንቀባረረ ነበር። ጀግናው ዘለንስኪ ግን ለዩክሬን አለሁልሽ በማለት "በገዛ ሃገሬ ለባዕድ አልገብርም" በማለት ወራሪዎችን ተክነንበታል በሚሉት በቋንቋቸው በመመከት ላይ ይገኛል። እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞችም፡ ጀግኖቹን ቀደምት ታጋዮቻችንን አሁንም አሁንም እያስታወስን፡ ዘለንስኪ ጀግና እንላለን።
Top US general: We want to see a free Ukraine and a "weakened Russia"

US Chairman of the Joint Chiefs Gen. Mark Milley told CNN that the policy of governments supporting Ukraine is to see the embattled country free and independent and a "weakened Russia."

""At the end of the day, what we want to see, what I think the policy of all of the governments together is a free and independent Ukraine, with the territory intact and their government standing," he said. "I think that's going to involve a weakened Russia.""

He added that the unity among western countries is key.

"The unity of the West and the unity of NATO, and indeed, the unity of the globe has probably never been stronger than it is in the face of this unprovoked aggression. That's where we're heading."

ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!

ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Post Reply