Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

“ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 19 Mar 2022, 05:07

ንወራር ሩስያ ኣብ ልዕሊ ልዑላዊት ሃገር ሃገረ-ዩክሬን ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን ከምዡይ ንርእዮ!
“ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ”

መለስ ዜናዊ = ፑቲን = ወረርቲ ልዑላዊ ሃገራት

ከምዡይ እዉን ነቐምጦ ብቦለቲካዊ ብስለት

'ወዲ ማሌ' መለስ ዜናዊ - ንሶማል ወሪሩ - ኤርትራዉያን ወጊዝናዮ!
'ወዲ ማሌ' መለስ ዜናዊ - ንኤርትራና ወሪሩ - ኤርትራዉያን ብጥምረት ወጊዝናዮን መኪትናዮ ስዒርናዮን!

'ወዲ ማሌ' ፑቲን - ንዩክሬን ወሪሩ - ኤርትራውያን ወጊዝናዮ ዮክሬናዉያን ብጥምረት ይውግዝዎን ይምክትዎን ኣለዉ፡ ኣማስያኡ ከምዝስዕርዎ ንኣምን፡ እቱይ ምንታይ እንተተባህለ ልዑላውነቶም ተደፊሩ ዛሎ ፍትሓዊ ቃልሲ ዘካይዱ ዛለዉ ሕዝቢ ኢዮም ኢዩ እቲ ማንም በሃም ዚፈልጦ ሓቂ።

ናይ ኢሳያስ ጸጋይ ግጥሚን ናይ ሄለን መለስ ዜማን ብከምዡ'ዶ ክነስተማቕሮ ንሎሚ
ዋርሳይ ናይ ዩክሬን፡ "እዞም ሰባት መን ኢዮም፧ መን ኢዮም፧”
ኣብ ድቃስ ሓሊሞም
ዓባይ ሩስያ” ደልዮም!
ጅግና ህዝቢ ዩክሬን ኣሎኹ’ዶ ኢልካዮም!
ጅግና ዘለንስኪ ኣሎኹ'ዶ ኢልካዮም። :mrgreen:


እቶም “ድርብ ዕያር” ዝመቐኒዖምን “ሰብ ፍሉይ ረብሓታትን” እንከ መርገጺዖም ወትሩ ካብ ናይ ሓፋሽ መርገጺ ዝረሓቐ ምዃኑ ንፈልጥ ንህና ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን።

ልዑላዊ ሃገርን ህዝብን ዚወረረ ዓማጺ ኃይሊ በየናይ መዓቐኒ’ዩ ዘይኵነን፧ ንፈራዲ ይጭነቖ።

'Abe Abrahamaዊ ባእታታት' መትከሎም እንታይ ከምዚኾነ'እንከ ፍሉጥ’ዩ።



ዘለንስኪ ጀግና ነው። አገሩ ተወራለች፡ የጦረኝነት አባዜ በተጠናወተው የዓለም ኃያል ሃገር ነኝ ባይ፣ ፑቲን በተባለ፡ ወፈፌ መሪ ምክንያት፡ ነጻዋ ዩክሬን ተወራለች። ዘለንስኪም "ፋኖ ፋኖ" እንዲሁም “ብድሆ” በማለት ወራሪን ለመመከት የሚያደርገውን ጥረት በመመልከት "የአውሮፓው ሻዕብያ” መሆኑን አረጋግጠንለታል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። ምክንያቱም ዘለንስኪ ሃገሩን ከወራሪዎች ለማዳን እየታገለ ያለ የ “ህግሓዩ - የህዝባዊ ግንባር ሓርነት ዩክሬን” ማለትም ክብር የሚገባው የዩክሬን መንግሥት ቆራጥ መሪ ነው።

ድል ለዩክሬን ህዝብ!


ያስተዛዝበናል ይህም ቀን ያልፍና!” ከህግ ከታሪክ ከህሊናና ከፈጣሪ ፍርድ ማምለጥ ኣይቻልም ነበር ያሉት ወጣቱ ጠቅላዩ . . . እውነት ነው!!!
:mrgreen:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8406
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Digital Weyane » 19 Mar 2022, 07:24

እዙይ <<ሩስያ ለዩኽረይን ዘጥቅዓታ ዓባይ ሩስያ ልኽትምስርት ደልያ ኡያ>> ልብል ላይ ምዕራባውያን ብሮባጋንዳ አይስማዕማዓሉን።

ምኽንያቱ ኡቱ ጦርነት ቅድሚ ምጅማሩ ጎይታና ጆባይደን ልዩኽረይን ወኪሎም ምስ ፑቲን ክዳራደሩ እንተለዉ፣ አይተ ፑቲን ዩኽረይን አባል ኔቶ እንተኾይና ኑክሌራዊ አፅዋር ኔቶ አው አፍ ደገ ሩስያ ተተኺሉ ክርእዩ ምህራስ ኻም ዝኸልኦም ገሊፆም ነይሮም።

ደይስንኻ ሑፃ ቖርጥመሉ ኻም ዝባሃል ግና ጎይታና ጆባይደን ብትዕብይቲ <<ልተኸፈለ ህይወት ዩኽሬናውያን ይከፈል ዩኽረይን አባል ኔቶ ክትከውን እኒኤዋ!>>ኻው ልብል ጦርነት ቀስቃሲ መርገፂኦም ምንቕ ክብሉ የኻአሉይ። :roll: :roll:

ኡቱ ድርድር አው ሞንጎ ሩስያን ዩኽሬንን ኡንተዝኸውን ነይሩ ላብ ጦርነት አይመምርሔን ነይሩ ልብል እምነት እንኤኒ። ጎይታና ጆባይደን ግና ልዩኽሬን ልክዕ ኻም ትግራይ ኸዳሚቶም ገይሮም ስለዝርእዩዋ ብንዕቀት አው ጦርነት ሸሚሞማ።

ሩስያ ዓርሰ-ምክልኻል ኻው ልብል መርገፂኣ ተላዒላ ልዩኽረይን አባልነት ኔቶ ኻምዘይተግኒ ገይራ ልኾሞድያን አይተ ዘለንስኪ ብኽሳዱ ዓትዒታ ሒዛ ተጠሊዑ ጆባይደን ኡኡኡኡ! እይሉ ኻም ዘእዊ ገይራቶ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! <<ትራጂክ ኾመዲ>> ይብሉዎ ፈረንጂ ጎይተትና።

ነዙይ ዝረአዩ ጎይታና ጆባይደን <<አዮኻ ናይና>> ኻው ምባል ሓሊፎም ካሊእ ነገር ክገብሩ የኻአሉይ። :roll: :roll:

<<ኔቶ ክትመፀኩም ድያ ክትከዱዋ >> ኻም ዝባሃል፣ ህዝቢ ዩኽሬን ኔቶ ክትመፆ ስለዘይከአለት ኔቶ ከግኒ ላብ ሃገራት ኔቶ ክስደድ ተገዲዱ። :cry: :cry:

ጉልበት ጎይትኡ ተአማሚኑ <<ዓቕሚ እኒኤና>> ኢሉ ላው ጦርነት ዝአተወ ኸዳሚ፣
ዘግንዮ ነገር የለይ ብዘይካ ክኸዉን ልኻልኦት ኸደምቲ መለበሚ።

ተጋሩ ንለብም። ትግራዋይ ኾሞድያን ወደኖይ Meleket ኡስቲ ንለብም። :roll: :roll:

Kuasmeda
Member+
Posts: 6384
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Kuasmeda » 19 Mar 2022, 07:39

እቲ ሆይሆይታ ምስ ዝሓለ፣ እቲ መሬት ዝግ ምስ በለ፣ እቲ ስኽራን ምስ በረረ፣ ከም መለከት ዝኣምሰሉ ተጋሩ ኤርትራዊ ተመሲሎም ንምድንጋር ፍቖዶ ሶሻል ሚድያ ዓንገረር ክብሉ ኳ እንተወዓሉ ንኤርትራዊ ከተዳህልሉ ፍጹም ኣይትኽእሉን። ከምዝመስለኒ "ትግራይ ትስዕር" ትብሉ ዝነበርኩም ጎሓላሉ ህዝብኹም ብጥምያት ከየተወደአ እንተሓገዝኩም ይሓይሽ ፣
Meleket wrote:
19 Mar 2022, 05:07
ንወራር ሩስያ ኣብ ልዕሊ ልዑላዊት ሃገር ሃገረ-ዩክሬን ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን ከምዡይ ንርእዮ!
“ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ”

መለስ ዜናዊ = ፑቲን = ወረርቲ ልዑላዊ ሃገራት

ከምዡይ እዉን ነቐምጦ ብቦለቲካዊ ብስለት

'ወዲ ማሌ' መለስ ዜናዊ - ንሶማል ወሪሩ - ኤርትራዉያን ወጊዝናዮ!
'ወዲ ማሌ' መለስ ዜናዊ - ንኤርትራና ወሪሩ - ኤርትራዉያን ብጥምረት ወጊዝናዮን መኪትናዮ ስዒርናዮን!

'ወዲ ማሌ' ፑቲን - ንዩክሬን ወሪሩ - ኤርትራውያን ወጊዝናዮ ዮክሬናዉያን ብጥምረት ይውግዝዎን ይምክትዎን ኣለዉ፡ ኣማስያኡ ከምዝስዕርዎ ንኣምን፡ እቱይ ምንታይ እንተተባህለ ልዑላውነቶም ተደፊሩ ዛሎ ፍትሓዊ ቃልሲ ዘካይዱ ዛለዉ ሕዝቢ ኢዮም ኢዩ እቲ ማንም በሃም ዚፈልጦ ሓቂ።

ናይ ኢሳያስ ጸጋይ ግጥሚን ናይ ሄለን መለስ ዜማን ብከምዡ'ዶ ክነስተማቕሮ ንሎሚ
ዋርሳይ ናይ ዩክሬን፡ "እዞም ሰባት መን ኢዮም፧ መን ኢዮም፧”
ኣብ ድቃስ ሓሊሞም
ዓባይ ሩስያ” ደልዮም!
ጅግና ህዝቢ ዩክሬን ኣሎኹ’ዶ ኢልካዮም!
ጅግና ዘለንስኪ ኣሎኹ'ዶ ኢልካዮም። :mrgreen:


እቶም “ድርብ ዕያር” ዝመቐኒዖምን “ሰብ ፍሉይ ረብሓታትን” እንከ መርገጺዖም ወትሩ ካብ ናይ ሓፋሽ መርገጺ ዝረሓቐ ምዃኑ ንፈልጥ ንህና ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን።

ልዑላዊ ሃገርን ህዝብን ዚወረረ ዓማጺ ኃይሊ በየናይ መዓቐኒ’ዩ ዘይኵነን፧ ንፈራዲ ይጭነቖ።

'Abe Abrahamaዊ ባእታታት' መትከሎም እንታይ ከምዚኾነ'እንከ ፍሉጥ’ዩ።



ዘለንስኪ ጀግና ነው። አገሩ ተወራለች፡ የጦረኝነት አባዜ በተጠናወተው የዓለም ኃያል ሃገር ነኝ ባይ፣ ፑቲን በተባለ፡ ወፈፌ መሪ ምክንያት፡ ነጻዋ ዩክሬን ተወራለች። ዘለንስኪም "ፋኖ ፋኖ" እንዲሁም “ብድሆ” በማለት ወራሪን ለመመከት የሚያደርገውን ጥረት በመመልከት "የአውሮፓው ሻዕብያ” መሆኑን አረጋግጠንለታል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። ምክንያቱም ዘለንስኪ ሃገሩን ከወራሪዎች ለማዳን እየታገለ ያለ የ “ህግሓዩ - የህዝባዊ ግንባር ሓርነት ዩክሬን” ማለትም ክብር የሚገባው የዩክሬን መንግሥት ቆራጥ መሪ ነው።

ድል ለዩክሬን ህዝብ!


ያስተዛዝበናል ይህም ቀን ያልፍና!” ከህግ ከታሪክ ከህሊናና ከፈጣሪ ፍርድ ማምለጥ ኣይቻልም ነበር ያሉት ወጣቱ ጠቅላዩ . . . እውነት ነው!!!
:mrgreen:

lil kogne
Member
Posts: 1084
Joined: 20 Jul 2019, 17:11

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by lil kogne » 19 Mar 2022, 10:04

ከምዡይ;እቱይ
this is not Eritrean by any means. Please do not associate any Eritreanism to this kind of writing and pronunciation.
Please fix your writing or else stay away and acknowledge your agaminet !!!

Temt
Member+
Posts: 5279
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Temt » 19 Mar 2022, 10:08

lil kogne wrote:
19 Mar 2022, 10:04
ከምዡይ;እቱይ
this is not Eritrean by any means. Please do not associate any Eritreanism to this kind of writing and pronunciation.
Please fix your writing or else stay away and acknowledge your agaminet !!!
I honestly feel like puking when this pretender uses Agamigna instead of Tigrinya. It is simply disgusting.

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 21 Mar 2022, 09:01

የታላቁ ካድሬ (የጦ.ጥ የጦርነት ጥቅመኛው) ያያ Hawzen ልጅ Digital Weyane ስለ ኮሜዲ ምንም እውቀት እንደሌለህ በራስህ ላይ መስክረሃል። :mrgreen: ዓለም ያወቀውና ጥሃይ የሞቀው ትልቁ የክፍለዘመኑ ኮሜዲማ፡ 60 ዓመታት ሙሉ ለነጻነቱ ሲል ‘ኃያላን ነን ባዮችን’ የታገለና ያሸነፈ ሰፊው የኤርትራ ጀግና ህዝብ፤ ኃይል ኣለኝ በማለትና በዕብሪት ተነሳስቶ በወፈፌው መሪው በፑቲን ተመርቶ ወራሪው የሩሲያ ጦር ዩክሬንን ሲወር፡ ጀግናው የኤርትራ ህዝብ ሰምቶ እንዳልሰማ ኣያወግዘውም ማለት ነው:mrgreen:

እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች
“አካፋን ኣካፋ ዶማንም ዶማ” በማለት ወራሪውን የሩሲያ ሰራዊት ከነ ወፈፌው ፕረዚደንቱ ማለትም ከፑቲን ጭምር በእኩይ ተግባራቸው ምክንያት ስናወግዝና የትግል አጋርነታችንን ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ ስንሰጥ፤ እነ ቆርጦ ቀጥልና እነ እንወደድ ባዪ ያያ Hawzen ልጆች ማለትም ኤርትራዉያን ነን የሚሉት ተራ ካድሬዎቻችን ለራሻና ለወፈፌው ፕረዚደንቷ ጥብቅና መቆማቸውን ኣይተናል። ለክፋት ለክፋት አንድም አራትም የሚሆኑት የኛዎቹ አራት ተራ ካድሬዎች እንኳ እዚህ ቤት ገብተው ሲያንሾካሽኹ ሰምተናቸዋል። :mrgreen:

ታሸም ተበጠበጠም ፌጦ ለማንኛው ነገር መድሃኒቱ ነው እንዲሉ፤ ተወደደም ተጠላ እውነታው እንዲህ ነው

መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፎች) ልኡላዊ ጐረቤት አገር የወረሩ መሪዎች
የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩሲያ ህልም


ሲጠቃለል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ድምጻችንን ከፍ አድርገን አሁን አሁንም እንዲህ እንላለን

ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ! [አራት ሚሊየን ነጥቦች - የጦርነት ጥቅመኛ ተራ ካድሬዎችን ድምጥ ግን አያካትትም] :mrgreen:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8406
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Digital Weyane » 21 Mar 2022, 10:07

<<ሲመች በእጅ፣ ሲፈጅ በማንካ >> ፣ ኡንደሚባለው፣ የወያኔ ጦር የጌታችን ፌልትማንን ትእዛዝ ለማስፈፀም በታላቅ ወኔ ወደ አዲስ አበባ ይገሰግስ በነበረበት ወቅት፣ ትግራዋይ ጁንታዋይ ዎንድሜ Meleket <<ኡኛ ወያኔ እንደ ሩስያ የዓለም ሃያል ሀገር ነን>> ኡያለ ይጎርር ነበር። :roll: :roll:

900,00 ሺህ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮችን አስፈጅቶ ጦርነቱ በወያኔ ሽንፈት ሲጠናቀቅ ደግሞ፣ <<ኡኛ ወያኔ እንደ ዩክሬኖች ጀግኖች ነን!>> ማለት ጀመረ። :roll: :roll:

የውሸት ሀይል ኡውነት መስሎት በተቀበለው አእምሮ ላይ ብቻ ነው ኡንደሚባለው፣ ጁንታዋይ ትግራዋይ ዎንድሜ Meleketም በምስኪኑ የትግራይ ህዝብ ላይ ባነጣጠረ መልኩ የውሸት ወሬን በመንዛት ያልሆነውን ኡንደሆነ፣ የማይችለውን ኡንደሚችል፣ ወይም ያላደረገውን ኡንዳደረገ አድርጎ አጋኖ በማቅረብ የማወናበድ ዘመቻውን አጧጥፎታል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 21 Mar 2022, 10:57

(የጦ.ጥ. - የጦርነት ጥቅመኛው) የታላቁ ካድሬ ያያ Hawzen ልጅ Digital Weyane አሁንም እጅግ በጣም ተሸውደዋል። :lol: እስቲ ልክዎን እንዲያውቁ በቃላት በትር እንቆሽምድዎ፤ መቼም መታፈር በከንፈር ሲባል አልሰሙም!

እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እያልን ያለነው፦


ፑቲን እንደ መለስ የማሌ(ማርክስና ሌኒን ግርፍ) እንዲሁም ልዑላዊ ሃገርን ወራሪ ወፈፌ ‘መሪ’ ነው። መለስ ሱማሌን ኤርትራን ወልቃይትንም ጭምር ወሯል። አውግዘነዋል ታግለነዋል አሸንፈነዋልም፡ ምክንያቱም ወራሪ ሁሌም ተሸናፊ ነው። ፑቲንም ወራሪ ነው፡ ዩክሬን የተባለች ልዑላዊ ሃገርን ወሯል፡ ሱፐርሶኒክ መሳርያ ኣለኝ፣ ምናምን ኣለኝ በማለት በዕብሪት ተነሳስቶ ልዑላዊ ሃገርን ወሯል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ደግሞ ከዩክሬን ህዝብ ጎን በመቆም ወራሪውን የሩሲያ ጦር ከነ ወፈፌ ፕረዚደንቱ ጭምር እናወግዛለን ነው ያልነው። እርስዎ ተራ ካድሬው ደግሞ ይንጨረጨራሉ! :lol:

እርስዎ የትግራይ ትግርኛ ‘የቋንቋ ኮሜዲያኑ’ ደግሞ፡ መላቅጡ ጠፍቶብዎ ይዘላብዳሉ። ኢትዮጵያዊን ማሞኘት ያውም በኢትዮጵያን ሪቪው ያሉ ልሂቃንን ማሞኘት የሚቻል መሎዎታል ኣይደል? ኣዪ የተራ ካድሬ ነገር። ኣይደለም እርስዎና ታናናሾቹ ካድሬዎች ይቅርና፡ (የጦ.ጥ. የጦርነት ጥቅመኛው) ታላቁ ካድሬ Hawzenም ይህን ማድረግ እንደማይችሉ፡ በኤርትራዊ ጭዋነትና ኩራት እናረጋግጥልዎታለን:mrgreen:

ወራሪ ከሰሜን ይምጣ ከደቡብ ከምዕራብ ይምጣ ከምስራቅ ወራሪ ነው። ይወገዛል። ይመከታል። ይሸነፋልም። ይህ ዛሬ የምነግርዎ ቃል ታሪካዊ ሓቅ ነው፤ የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝብም ይህን ሃቅ ከገዛ ታሪኩ ኣኳያ እየመዘነ፡ እውነትነቱን አረጋግጧል። የእርስዎና የጦ.ጥ. (የጦርነት ጥቅመኛ ካድሬዎች) ከወራሪ ሃይል ጋር መወገን የሚፈይደው አንዳችም ነገር የለም።

እስቲ ትንሽ ይንጨርጨሩ ተራ ካድሬው ለመሆኑ ከነዚህ እየቆሸመዱዎ ካሉት ቃላቶች ያልተመቸችዎ የትኛዋ ነች

መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌንን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!


ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ! [አራት ሚሊየን ነጥቦች - የጦርነት ጥቅመኛ ተራ ካድሬዎችን ድምጥ ግን አያካትትም] :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 22 Mar 2022, 10:28

ጀግናው የኤርትራ ህዝብ ፍትሃዊ የነጻነት ትግሉን ያካሂድ በነበረበት ወቅት፡ ምጽዋን ነጻ ካወጣው የፈንቅል ኦፐሬሽን በፊት ናደው እዝን በኣፍዓበት የደመሰሰበት ጦርነት በታሪክ ለዘለዓለም ይዘከራል። በዚህ ጦርነት ደርግን ያማክሩ የነበሩ 3 የሶቭየት ህብረት የጦር መኮንኖች በጀግኖቹ ኤርትራዉያን ታጋዮች መማረካቸው ሌላ አንድ ብውጊያው መካከል መገደሉ ይታወቃል። ደርጉንም ሶቪየትንም በታሪክ ኣይቀጡ ቅጣት የቀጣቸው፡ የ4 ኪሎንም የክሬምሊንንም የጦር ስልት በዜሮ ያራባው፡ ሚሳይል ሳይሆን ዓላማ ያነገበ ፍትሃዊ የጭቁን ህዝቦች ትግል ነው።

ታሪክ በአውሮፓ ምድር እየተደገመ ነው። ሻዕብያ በአውሮፓ ተፈጥሯል። ሻዕብያ ማለት ፍትሓዊ የህዝብ ትግል ማለት ነው። የዩክሬን ህዝብ፡ በድምጽ ምርጫ በመረጠው ዘለንስኪ በተባለ ጀግና መሪው እየተመራ "ታላቋ ሩሲያን" ዳግም ለመፍጠር በመፍጨርጨር ላይ የሚገኘውን ፑቲን በተባለ ወፈፌ የሚመራውን የራሻ ወራሪ ሰራዊት በመመከት ላይ ይገኛል። ወፈፌው ፑቲን እውርድንብሱን ሰላማዊ ህዝብን ማእከል ያደረገ ድብደባ በማድረግ ላይ ይገኛል። የሚሳይል ጋጋታና ድብደባ ፍትሓዊ ዓላማን በፍጹም መደምሰስ እንደማይችል፡ ኤርትራዉያንና የኤርትራዉ ሻዕብያ ሁነኛ ምስክር ነን።

የዩክሬን ህዝብ በዲሞክራሲያዊ መንገድ በመረጠው ዘለንስኪ በተባለ ጀግና እየተመራ በአውሮፓ ምድር ታሪክ በመድገም ላይ ይገኛል። ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞችም ለዩክሬን ህዝብ ያለንን ሙሉ ድጋፍ ለፍትህ ሲሉ ወራሪን በመመከት በተሰው ዜጎቻችን ስም ጭምር እንገልጣለን። ወራሪ ትላንትም ዛሬም ነገም ሁሌም ተሸናፊ ነው! :lol:

ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌንን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!


ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ! [አራት ሚሊየን ነጥቦች - የጦርነት ጥቅመኛ ተራ ካድሬዎችን ድምጥ ግን አያካትትም]
:mrgreen:

Cigar
Senior Member
Posts: 11566
Joined: 19 Apr 2010, 00:03

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Cigar » 22 Mar 2022, 10:45

I never read this agame’s crap and never responded to his gibberish agamigna.
He is like Leflafi adghi and Thomas. Their fonts and colors are indications of attention seeking illiterate a’ss holes.
Again, I never ever responded to Thomas and Melekot or what ever his nick is.
Leflafi adghi, stupid, dumb a’ss, childish, who believes any crap, who recently is wasting his time googling You Tube and posting animals video and comparing them with us putting his funfunat aliet miseries in the back burner is making himself the joke of a town, and thus I fu’ck around with him, knowing that you can’t fix stupid.

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 22 Mar 2022, 11:13

ወዳጃችን Cigar "ወራሪ ለምን ተወቀሰ ብለው" ምነው ይህን ያህል መንጨርጨር አያስፈልግም እኮ። እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች የምንጽፈው እኮ እርስዎ ኳስ አፍቃሪውና ወራሪን ደጋፊው ወንድማችን እንዲያነቡን ኣይደለም። ይህ ጽሑፍ ዓላማዉ ወራሪን የሚጠየፉት ከወራሪ ጋር ለማይወግኑት ለጭዋዎቹ ኢትዮጵያዉያን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን አንባቢዎች ነው። እርስዎ የተከበሩት ወንድማችን ወራሪን መደገፍ መብትዎ ነው፡ የኅሊና እረፍት እንደማያገኙ ግን በኤርትራዊ ጭዋነትና ኩራት እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ልንገልጥልዎ እንወዳለን። :mrgreen:
Meleket wrote:
22 Mar 2022, 10:28
ጀግናው የኤርትራ ህዝብ ፍትሃዊ የነጻነት ትግሉን ያካሂድ በነበረበት ወቅት፡ ምጽዋን ነጻ ካወጣው የፈንቅል ኦፐሬሽን በፊት ናደው እዝን በኣፍዓበት የደመሰሰበት ጦርነት በታሪክ ለዘለዓለም ይዘከራል። በዚህ ጦርነት ደርግን ያማክሩ የነበሩ 3 የሶቭየት ህብረት የጦር መኮንኖች በጀግኖቹ ኤርትራዉያን ታጋዮች መማረካቸው ሌላ አንድ ብውጊያው መካከል መገደሉ ይታወቃል። ደርጉንም ሶቪየትንም በታሪክ ኣይቀጡ ቅጣት የቀጣቸው፡ የ4 ኪሎንም የክሬምሊንንም የጦር ስልት በዜሮ ያራባው፡ ሚሳይል ሳይሆን ዓላማ ያነገበ ፍትሃዊ የጭቁን ህዝቦች ትግል ነው።

ታሪክ በአውሮፓ ምድር እየተደገመ ነው። ሻዕብያ በአውሮፓ ተፈጥሯል። ሻዕብያ ማለት ፍትሓዊ የህዝብ ትግል ማለት ነው። የዩክሬን ህዝብ፡ በድምጽ ምርጫ በመረጠው ዘለንስኪ በተባለ ጀግና መሪው እየተመራ "ታላቋ ሩሲያን" ዳግም ለመፍጠር በመፍጨርጨር ላይ የሚገኘውን ፑቲን በተባለ ወፈፌ የሚመራውን የራሻ ወራሪ ሰራዊት በመመከት ላይ ይገኛል። ወፈፌው ፑቲን እውርድንብሱን ሰላማዊ ህዝብን ማእከል ያደረገ ድብደባ በማድረግ ላይ ይገኛል። የሚሳይል ጋጋታና ድብደባ ፍትሓዊ ዓላማን በፍጹም መደምሰስ እንደማይችል፡ ኤርትራዉያንና የኤርትራዉ ሻዕብያ ሁነኛ ምስክር ነን።

የዩክሬን ህዝብ በዲሞክራሲያዊ መንገድ በመረጠው ዘለንስኪ በተባለ ጀግና እየተመራ በአውሮፓ ምድር ታሪክ በመድገም ላይ ይገኛል። ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞችም ለዩክሬን ህዝብ ያለንን ሙሉ ድጋፍ ለፍትህ ሲሉ ወራሪን በመመከት በተሰው ዜጎቻችን ስም ጭምር እንገልጣለን። ወራሪ ትላንትም ዛሬም ነገም ሁሌም ተሸናፊ ነው! :lol:

ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌንን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!


ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ! [አራት ሚሊየን ነጥቦች - የጦርነት ጥቅመኛ ተራ ካድሬዎችን ድምጥ ግን አያካትትም]
:mrgreen:
Cigar wrote:
22 Mar 2022, 10:45
. . .

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 23 Mar 2022, 10:31

ኣብዛኛው ኅሊና ያለው የዓለም ህዝብ ለክብሩና ለነጻነቱ በጀግንነት በመፋለም ላይ ካለው ከጀግናው የዩክሬን ህዝብና ከጀግናው መሪያቸው ከዘለንስኪ ጐን መቆሙ ያስደስታል። እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞችም፡ ከኅሊና ፍርድ ለመዳን፡ ወራሪውን "የታላቋ ሩስያ ህልመኛ" ሰራዊትና የወፈፌ መሪዉን የፑቲንን ትዕቢት በመኮነን፡ የዓላማና የመርህ ማለትም የብሪንሲብል ጕዳይ በመሆኑ ልዑላዊነቱ በዕብሪተኞች ከተደፈረው ከዩክሬን ህዝብ ጐን በልበሙሉነት እንቆማለን።

ማንኛዉም ኅሊና ያለው ሰብኣዊ ፍጡር በአሁኑ ወቅት በልቡ ይህን ልዑላዊ ባንዴራ እያውለበለበ አጋርነቱን ከተገፊዎችና ከተጠቂዎች ጋር አድርጎ እንደሚገኝ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ጠንቅቀን እናውቃለን።


ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 24 Mar 2022, 09:53

ዘለንስኪ የጀግና ጀግና ጀግና . . . ጀግና ነው። ለሃገሩ ክብርና ሉዓላዊነት ሲል፡ ልዕለኃያል ነኝ የምትል ወራሪ ሃገርን የተጋፈጠ የዩክሬን ዕንቁ! :mrgreen:
“Please, never tell us again that our army does not meet NATO standards. We have shown what standards we can reach. And we have shown how much we can give to the common security of Europe and the world," Zelensky said.

የሩሲያ ነገር "ከወደቁ በኋላ መንፈራገጥ ለመላላጥ" ነው።

"ታላቂቱ ሩስያ"ን ዳግም ለመመስረት የመሞከር ትልም፡ የክሬምሊንና የወፈፌው ፑቲን የቀን ቕዠት ነው።

ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌንን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!

ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 25 Mar 2022, 04:10

Zelensky's address to NATO leaders

By CNN - Updated 1550 GMT (2350 HKT) March 24, 2022
https://edition.cnn.com/2022/03/24/poli ... index.html

(CNN)Ukrainian President Volodymyr Zelensky addressed NATO leaders virtually Thursday as they gathered for an emergency summit on Russia's war in Ukraine. Zelensky stopped short of issuing his usual request for a no-fly zone, but he asked NATO to supply his country with military equipment. Below is a transcript of the English translation of Zelensky's speech as delivered.

Secretary General, all the presidents, I welcome you from Kyiv, our capital that has been fighting for a month just like our entire nation.
Yes, it is true we are not members of the alliance, not part of the most powerful defensive alliance in the world, not one of those nations that are subject to Article 5 and entitled to defense. But we have a feeling that we are in a gray zone between the West and Russia, and yet we are defending all our shared values. And we are defending these values for a month now -- a month of heroic resistance, a month of the darkest suffering and destruction of the global security with impunity. The world has seen it.

Russia has accumulated tremendous military resources, men, air bombs, missiles. They have invested huge money in death, while the world was investing into life. But Ukraine is holding on at the cost of lives, destroyed cities and tens of millions of displaced persons -- many of them are in your territories, in the countries of NATO. I'm grateful for their support. And people, unfortunately, continue leaving their homes, seeking refugee from the terror the occupiers have brought.

From the first hours of invasion, we've had brutal missile strikes. Russia has used almost a thousand, over a thousand different missiles, hundreds of air strikes. And I, on the 24th of February, I came to you with a very logical request: Please help us with a no-fly zone in any way. Close our skies in any format. Protect our citizens from Russian bombs and missiles. We did not hear a clear answer. Ukraine does not have a powerful anti-missile defense. Russia has more powerful aviation and therefore they have an advantage of using mass destruction weapons. And you see the consequences, how many people have been killed, how many peaceful cities have been destroyed.

Ukraine has been withstanding in unequal conditions. And I have been repeating the same thing. To save people and cities in Ukraine, we need unlimited military support. Just as Russia is unlimited in using its entire arsenal against us, destroying everything that lives, from civilian infrastructure to universities to churches, bridges and hospitals and food warehouses. We ask for planes so that we don't lose so many people. You have these planes, but we have not received a single one. We ask for tanks so that we could unblock our cities that are dying now -- Mariupol, Berdyansk, Melitopol -- where Russia is holding hostage thousands of people and creating an artificial famine. There is no water, no food there.

You have at least 20,000 tanks. Ukraine asks for 1 percent, 1 percent of all your tanks. Please give them to us or sell them to us. But we, so far, have not heard a clear response. This is the worst thing about war. We're not to have a clear answer from the West to requests for help. Ukraine never wanted this war and does not want to fight it for years. We just want to save our people, to survive, just to survive. As any nation, we have the right, I believe, the right to life. The right to this 1 percent. And I am not blaming NATO. I want to be clear. You are not to blame. These are not your missiles, not your bombs that are destroying us.

Today, since morning, we have seen phosphorus bombs, phosphorus Russian bombs, killing adults and children again. I want you to know the alliance can yet stop Ukrainian deaths of Russian strikes, Russian occupation, by providing us all with all the weapons we need. Yes, we are not members of the alliance and I am not making demands. But Ukrainians have never thought that the alliance and the countries of the alliance are different things. That in matters of life and death, you can be a power, apart and not together, that NATO can be afraid of Russia's actions.

I'm sure you understand now that Russia isn't going to stop at Ukraine. It will not. It will go further against the Eastern members of NATO -- the Baltic states and Poland, definitely. Will NATO stop worrying how Russia will respond? Are you sure that Article 5 can work? Because for us, the Budapest Memorandum did not work. The Budapest Memorandum did not work for peace in Ukraine. And I will be honest with you even today. Budapest is not working for peace in Ukraine.

Yes, we are receiving support from some members of the alliance. And I am very grateful. All Ukrainians are very grateful for this sincerely -- to all of you who are giving us what you have to support us. But what about the alliance? The Article 5 issue is fundamental. I want you to know that we are thinking about it. And I sincerely hope that we are wrong in our assessment and in our doubts. And I hope that you indeed are a powerful alliance. Because if we are wrong, then the world is safe. But if we are not mistaken, at least by 1 percent, I want you to -- I ask you to review your assessment, and review your approach, and look after security in Europe and in the world.

You can give us 1 percent of all your planes, 1 percent of all your tanks, 1 percent. We cannot buy it. These supplies depend on NATO's political decisions. Multiple rocket launch systems, anti-warship systems, air defense systems, can we fight this war without it? So when we finally have it, it will give us and you 100% security. And we need only one. The only thing I ask of you after this one month of war, is to ask you on behalf of our military, after this one month war with Russia, in the war with Russia, please do not tell us that our army is not up to NATO's standards.

We have shown what our standards are worth, how much we can give to the overall security of Europe and the world, how much we can do to protect ourselves -- protect everyone from aggression, to protect our shared values. But NATO has yet to show what NATO can do to save people's lives and to show that they are indeed the most powerful defensive alliance in the world. The world is waiting. Ukraine is waiting for real action, real security guarantees from those whose word is to be trusted and whose actions can really preserve peace.

Our proposals is on the table, our requirements are on the table. We need peace now. The response is yours. I'm grateful to those who helped us. Glory to Ukraine. Thank you.

ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!

ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 25 Mar 2022, 08:42

ኣይነደረቅ ሌባ ከነ ቃጭሉ ይገባ” እንዲሉ፡ ወራሪው የሩሲያ ሰራዊት ያለየሌለ መሳርያውን እውርድንብሱን በህጻናትና እናቶች ላይ ሳይቀር እየተኮሰ፡ ልዑላዊት ሃገር ሃገረ ዩክሬንን ወሯል። የሃበሻ ቦተሊከኞች፡ የወያኖችን በሱማሌ፡ በወልቃይትና በኤርትራ ላይ የተፈጸመ ወረራን አውግዘው፤ በዩክሬን የሩሲያን ወረራ አለመኮነን መቼም “ኅሊናን የሚከነክን” ብርቱ ጉዳይ ነው። ቢሆንም ቢሆንም በራሳችን ላይ እንዲፈጸም የማንሻው ነገር በማንኛውም ፍጡር ላዪም ሲፈጸም አይተን እንዳላየን ሰምተንም እንዳልሰማን መሆን የማንችለው እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ጉዳዩን እንዲህ ነው የምናስቀምጠው፡ በኤርትራዊ ጭዋነትና ኩራትም ጭምር።

ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!


ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 25 Mar 2022, 11:32

In address to US troops in Poland, Biden praises Ukrainians for "stepping up" to defend their country

US President Joe Biden lauded the bravery of Ukrainian civilians while speaking to US troops in Poland, saying they are "stepping up."

"Ukrainian people have a lot of backbone. They have a lot of guts," Biden said.

"Look at how they're stepping up. ... Women, young people standing in the middle of, in the front of a damn tank, just saying 'I'm not leaving. I'm holding my ground.' They're incredible," he said.

Biden said the world is currently seeing a fight between "democracy and oligarchs."

"What you're engaging in is much more than just whether or not you can alleviate people of Ukraine. We're in a new phase. Your generation, we're in an inflection point," he continued.

He thanked the US troops, calling them the "finest fighting force in the history of the world."
https://edition.cnn.com/europe/live-new ... index.html


ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም


ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!


ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 26 Mar 2022, 03:59

ጀግናዉ የዩክሬኑ የሻዕቢያ መሪ፡ ዘለንስኪም እንዲህ ኣለ፦ :mrgreen:
"Over the past week, our heroic armed forces have dealt powerful blows to the enemy, significant losses," Zelensky said. "I am grateful to our defenders who showed the occupiers that the sea will not be calm for them even when there is no storm. Because there will be fire."

የራሻው ወፈፌ የፑቲን መልእክተኞችም እንዲህ ማሰባቸው ተነገረን
A senior Ukrainian adviser told CNN the notorious Russian private military group Wagner was involved in an alleged assassination plot against the Ukrainian President and Prime Minister. Wagner has previously been accused of human rights abuses by US officials and human rights advocates.
https://edition.cnn.com/europe/live-new ... index.html



ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም


ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!

ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 26 Mar 2022, 04:47

ክብር “ዶማን ዶማ አካፋውንም አካፋ ላሉት” ለኳታሩ ኤሚር ሸኽ ታሚም ቢን ሓማድ ኣል ታኒጀግና ማለት ለሰብአዊነት ክብር ያለው ሰው ብቻ ነው።
የኳታሩ መሪም እንዲህ ኣሉ፦
“We stand in solidarity with the millions of innocent people and refugees who are victims of this unjust war and the geopolitical calculations," he said.

የእንግሊዙ የመከላከያ ሚኒስትርም “የወፈፌውን የፑቲንን” ለሰብአዊነት ያለውን ደንታቢስነት እንዲህ አስቀምጠውታል
"It is likely Russia will continue to use its heavy firepower on urban areas as it looks to limit its own already considerable losses, at the cost of further civilian casualties."


ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም


ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!


ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 28 Mar 2022, 09:02

የዩክሬኑ "ዓሽሩም" ታሪክ እንደወረደ ከ https://www.theguardian.com/world/2022/ ... g-for-kyiv ወራሪ እብሪተኛ ሃይልን የመመከት ታሪክ በአውሮፓ ምድር እየተደገመ ነው፡ ዘለንስኪ ያውሮጳው ሻዕብያ ነው ያልነው ያለነገር ኣይደለም።
www.theguardian.com wrote:The drone operators who halted Russian convoy headed for Kyiv
Special IT force of 30 soldiers on quad bikes is vital part of Ukraine’s defence, but forced to crowdfund for supplies

Ukrainian drone brigade claims to have stopped 40-mile column of Russian tanks

Julian Borger
Mon 28 Mar 2022 05.00 BSTLast modified on Mon 28 Mar 2022 12.10 BST
One week into its invasion of Ukraine, Russia massed a 40-mile mechanised column in order to mount an overwhelming attack on Kyiv from the north.
But the convoy of armoured vehicles and supply trucks ground to a halt within days, and the offensive failed, in significant part because of a series of night ambushes carried out by a team of 30 Ukrainian special forces and drone operators on quad bikes, according to a Ukrainian commander.

The drone operators were drawn from an air reconnaissance unit, Aerorozvidka, which began eight years ago as a group of volunteer IT specialists and hobbyists designing their own machines and has evolved into an essential element in Ukraine’s successful David-and-Goliath resistance.

However, while Ukraine’s western backers have supplied thousands of anti-tank and anti-aircraft missiles and other military equipment, Aerorozvidka has been forced to resort to crowdfunding and a network of personal contacts in order to keep going, by getting hold of components such as advanced modems and thermal imaging cameras, in the face of export controls that prohibit them being sent to Ukraine.

The unit’s commander, Lt Col Yaroslav Honchar, gave an account of the ambush near the town of Ivankiv that helped stop the vast, lumbering Russian offensive in its tracks. He said the Ukrainian fighters on quad bikes were able to approach the advancing Russian column at night by riding through the forest on either side of the road leading south towards Kyiv from the direction of Chernobyl.

The Ukrainian soldiers were equipped with night vision goggles, sniper rifles, remotely detonated mines, drones equipped with thermal imaging cameras and others capable of dropping small 1.5kg bombs.

“This one little unit in the night destroyed two or three vehicles at the head of this convoy, and after that it was stuck. They stayed there two more nights, and [destroyed] many vehicles,” Honchar said.


A drone is assembled by the Aerorozvidka unit. Photograph: Aerorozvidka
The Russians broke the column into smaller units to try to make headway towards the Ukrainian capital, but the same assault team was able to mount an attack on its supply depot, he claimed, crippling the Russians’ capacity to advance.
“The first echelon of the Russian force was stuck without heat, without oil, without bombs and without gas. And it all happened because of the work of 30 people,” Honchar said.

The Aerorozvidka unit also claims to have helped defeat a Russian airborne attack on Hostomel airport, just north-west of Kyiv, in the first day of the war, using drones to locate, target and shell about 200 Russian paratroopers concealed at one end of the airfield.
“That contributed largely to the fact that they could not use this airfield for further development of their attack,” Lt Taras, one of Honchar’s aides, said.

Not all the details of these claims could be independently verified, but US defence officials have said that Ukrainian attacks contributed to the halting of the armoured column around Ivankiv. The huge amount of aerial combat footage published by the Ukrainians underlines the importance of drones to their resistance.

The unit was started by young university-educated Ukrainians who had been part of the 2014 Maidan uprising and volunteered to use their technical skills in the resistance against the first Russian invasion in Crimea and the Donbas region. Its founder, Volodymyr Kochetkov-Sukach, was an investment banker who was killed in action in 2015 in Donbas – a reminder of the high risks involved. The Russians can latch on to the drone’s electronic signature and quickly strike with mortars, so the Aerorozvidka teams have to launch and run.

Honchar is an ex-soldier turned IT marketing consultant, who returned to the army after the first Russian invasion. Taras was a management consultant, who specialised in fundraising for the unit and only joined full-time as a combatant in February.

In its early days, the unit used commercial surveillance drones, but its team of engineers, software designers and drone enthusiasts later developed their own designs.

They built a range of surveillance drones, as well as large 1.5-metre eight-rotor machines capable of dropping bombs and rocket-propelled anti-tank grenades, and created a system called Delta, a network of sensors along the frontlines that fed into a digital map so commanders could see enemy movements as they happened. It now uses the Starlink satellite system, supplied by Elon Musk, to feed live data to Ukrainian artillery units, allowing them to zero in on Russian targets.

The unit was disbanded in 2019 by the then defence minister, but it was hastily revived in October last year as the Russian invasion threat loomed.
The ability to maintain an aerial view of Russian movements has been critical to the success of Ukraine’s guerrilla-style tactics. But Aerorozvidka’s efforts to expand, and to replace lost equipment, have been hindered by a limited supply of drones and components, and efforts to secure them through defence ministry procurement have produced little, partly because they are a recent addition to the armed forces and still considered outsiders.

Furthermore, some of the advanced modems and thermal-imaging cameras made in the US and Canada are subject to export controls, so they have resorted to crowdfunding and asking a global network of friends and supporters to find them on eBay or other websites.
Marina Borozna, who was an economics student at university with Taras, is exploring ways of buying what the unit needs and finding routes to get the supplies across the border.

“I know there are people who want to help them fight, people who want to do a bit more than the humanitarian aid,” Borozna said. “If you want to address the root cause of this human suffering, you’ve got to defeat the Russian invasion. Aerorozvidka makes a huge difference and they need our support.”

Her partner, Klaus Hentrich, a molecular biologist in Cambridge, is also helping the effort, drawing on his experience as a conscript in the German army.

“I was in an artillery reconnaissance unit myself, so I immediately realised the outsized impact that Aerorozvidka has. They effectively give eyes to their artillery,” Hentrich said. “Where we can make a difference is to rally international support, be it financial contributions, help to get harder-to-find technical components or donations of common civilian drones.”

The unit is also looking at ways to overcome Russian jamming, part of the electronic warfare being waged in Ukraine in parallel to the bombs, shells and missiles. At present, Aerorozvidka typically waits for the Russians turn off their jamming equipment to launch their own drones, and then it sends up its machines at the same time. The unit then concentrates its firepower on the electronic warfare vehicles.

Honchar describes these technological battles, and Aerorozvidka’s way of fighting, as the future of warfare, in which swarms of small teams networked together by mutual trust and advanced communications can overwhelm a bigger and more heavily armed adversary.

“We are like a hive of bees,” he said. “One bee is nothing, but if you are faced with a thousand, it can defeat a big force. We are like bees, but we work at night.”
ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!

ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው።

Post by Meleket » 29 Mar 2022, 04:36

የሰው የለው ሞኝ፡ የሰው የለው ሞኝ፣
ታገሩ ተቦታዉ ተስፍራዊ ሲገኝ፡ :mrgreen:
ማን ይሆናል ሞኝ ነበር ያሉት ጐንደሮች!

What does Zelensky mean when he talks about neutrality?
From CNN’s Nathan Hodge
Ukrainian President Volodymyr Zelensky speaks during an interview with independent Russian news media on March 27. (Ukrainian Presidential Press Office/AP)

In an interview Sunday with Russian journalists, Ukrainian President Volodymyr Zelensky spoke at length about an important point in potential peace negotiations: the possibility of neutrality for Ukraine.

“We are ready to accept this,” Zelensky said. “This is the most important point.”

Zelensky and Ukrainian officials have long said they are willing to talk about neutrality for Ukraine if NATO is not ready to accept the country as a member of the alliance.

That, in theory, would meet one of the demands of Russian President Vladimir Putin: that Ukraine gives up its NATO aspirations.

But it’s not as simple as that. Zelensky has also made it clear that Ukraine would reject “neutrality” without legally binding security guarantees. And with Ukraine under invasion by Russia, the Ukrainian leader has said he isn’t interested in empty promises.

“I'm interested in making sure it's not just another piece of paper a la the Budapest Memorandum,” he said.

Zelensky was referring to a little-remembered moment in post-Cold War history. With the collapse of the USSR, Ukraine – on paper at least – came into possession of the world’s third-largest nuclear stockpile.

Russia did maintain operational control of those weapons, but Ukraine signed an agreement in 1994 to give up the nuclear weapons stationed on its territory in exchange for security guarantees, including the protection of the territorial integrity and political independence of Ukraine. That’s something Russia, a signatory to the Budapest Memorandum, decisively trampled on with the annexation of Crimea in 2014 and the invasion of Ukraine in February.

Mykhailo Podolyak, a senior adviser to Zelensky, has said that security guarantees must, in essence, include a commitment from guarantors to assist Ukraine in the event of aggression.

And it’s important to add that neutrality – of a sort that Putin might find palatable – is not something Zelensky can simply offer up. Aspiration to NATO membership is enshrined in Ukraine’s constitution.

That’s where Zelensky gave Russian interviewers a bit of a lesson in Ukraine’s democratic processes. Security guarantees, he explained, would have to be followed by a referendum in Ukraine.

“Why? Because we have a law about referendums,” Zelensky said. “We have passed it. Changes of this or that status... And security guarantees presuppose constitutional changes. You understand, don't you? Constitutional changes.”

And therein lies the difference. Russia has a political system built around one man — Putin — and Zelensky is the head of a democratic state. Even if neutrality is on the negotiating table, the Ukrainian people will have to have their say.


ዘለንስኪ ስለ ኣያ ፑቲኗ ሩሲያና ስለ የመናገር ነጻነት
"Zelensky said Sunday that Moscow was "frightened" by the truth.
[They] destroyed freedom of speech in their state — [and are] trying to destroy the neighboring state. They portray themselves as global players. And they themselves are afraid of a relatively short conversation with several journalists," he said during a video address.
"Well, if there's such reaction — then we are doing everything right. [It] means they are nervous," added Zelensky.

ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም(ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!

ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Post Reply