Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11124
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።

Post by Abere » 18 Mar 2022, 16:42

ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።

ከተለመደው እጅግ ወጣ ያለ ክስተት ሲታይ (under extraordinary circumstances) ፥ ነገሩን እንደ ካድሬ እንደ አንድ ነጻ ግለሰብ ሁኖ መመርመር ያስፈልጋል። በእርግጥ ይህ ጦርነት የብዙ ታዳጊ ወጣቶችን የትግራይ፥የወሎ፥ አፋር እና በከፊል ሰሜን ጎንደርን የወደፊት ብሩህ ህይወት ከትምህርት ገበታ ላይ አስወግዶ እስከ ወዳኛው እንድጨልም ሁኗል። ብዙዎች እድላቸው ያነሰ ሞተዋል፥ ሌሎችም ወደ ግብርና ወይም ሌላ መስመር እንድ ገቡ አድርጓል። ይህ ግልጽ ወያኔ ደርግ ጋር በተዋጋችበት እና ተቆጣጥራ በነበረችባቸው ገጠር ወረዳዎች የብዙ ታዳጊዎችን የትምህርት ዕድል አጨልማ ገበሬ እንድሁኑ አድርጋላች - ጦርነት ህይወት ያሰናክላል ከሞት ባሻገርም። ይህን ካልኩ ዘንዳ።

ጦርነቱ አጭር ጊዜ በቆየባቸው የአማራ ክፍል (እንደ ወሎ ክፍለ-ሀገር ማለቴ ነው)፡ ትምህርትር ሚኒስተር የተለየ እርምጃ መውሰድ ነበረበት። የመመዘኛ ፈተናውን የመግብያ ነጥብ ዝቅ ማድረግ አለበለዚያም ሌላ የተለየ የመግብያ መስፈርት በጦርነቱ በተጎዱት ዞኖች እና ወረዳዎች በሚገኙ ትምህርት ቤት ትምህርታቸውን ለጨረሱ ተማሪዎች በማድረግ። ይህ ደግሞ ጊዜያዊ ስለሆነ ህግዊ ቅቡልነት አለው። ትምህርት ሚኒስትር ይህን ሳያደርግ ዝምብሎ በጅምላ ልማዳዊ አሰራር መከተሉ ኢ-ፍትሃዊ ነው።Because, even if these students belong to the same cohort year, there had not been equal level field for the significant part of Amhara region was under siege.

ሌላው ስህተት የታሰበበት እና ያልተሰበበት ወይም ድንገተኛ ሊሆን ይችላል። ስህተት አይሰራም ማለት አይደለም። አቤቱታው ከበዛ - ችግር አለ ማለት ነው። ወጣ ያለ ችግር. The error could be human ( intentional or non-intentional or machine).Under such circumstance, the Ministry of Education cannot shut down the request and appeal of students and their parents. It also plausible to suspect OLF-PP cadres could be pressuring MOE or have their undercover cadres working in the Scholastic test center. It is immoral for anyone to deny these students whose academic aspiration is cut short because of political manipulation. If the Ministry of Education is independent, it should create a task force :

1) First to identify schools that were in the war zone and create a different College/University entrance and give them a fair shot ( maintain equity) ;

2) For,those other student from school’s non-active war zones, again Ministry of Education should let out-side experts to evaluate the reliability of the test correction machine, the hard or electronic copy of the test sheet/bubbled answers/. This can be done on a randomly selected sample group of students form the region. 20,000 students complaining or appealing is not a small matter. It trashes the credibility of Ministry of Education(MOE). The MOE should let out-side independent evaluators to see if the process and the staff at MOE objective are, career professionals not political thugs.

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።

Post by Horus » 18 Mar 2022, 17:55

አቶ አበረ፣
የኢትዮጵያ ትምህርት ትግበራ በብዙ መቶ ሺዎች በአካባቢው ባሉ መምህራናን ሰራተኞች የሚከወን ስራ ነው ። አንድ ሰው አግባብ ያለው ምስጋም ሆነ ወቀሳ ለማድረግ ጠቅላላ ፖሊሲ ብቻ ሳይሆን በየሎካሊቲው ምን ነበረ፣ ምን ተደረገ፣ ለምን የሚሉ ፋክቶች ማወቅ የግድ ይላል። ስለሆነም ት/ሚ የት ምን አደረገ? ለምን ብለህ በመንገር ለትችትህ መሰረትና ምክንያት ማሳየት አለብህ ። በኢትዮጵያ ተማሪ ሆነን በፖለቲካም ሆነ በሌላ ነገር የትምህርትም የፈተናም ግዜ ተቋርጦብን እናውቃለን ። በነዚህ ሁሉ ታሪካዊ ኩነትና ምሳሌዎች ተመልሰን ግዜ ተስጥቶን መደበኛ ፈተና ተፈትነን መማር ያለብንን ተምረን ማወቅ ያለብንን አውቀን ወደ ሚቀጥለው ደረጃ ያለፍነው እንጂ አንድም ግዜ ፈተና ይቅለልልን፣ ሳናጠና እንለፍ፣ ሳንማር እንሸለም ብለን አናውቅም። ይህ ሰርተፊኬት ለማግኘት ፈተና ይቅለልልኝ፣ የማለፊያ ቁጥር ዝቅ ብሎልኝ በዲ እና በኤፍ የኮሌጅ ተማሪ ልባል የሚለው ፈሊጥና የውድቀት መንገድ የዘር ፖለቲካ መሃይሞች፣ የእውቀት ሳሆን የኮታ ንጉሶች ያመጡት አሳፋሪ ባህል ነው። ተማሪዎች 6 ወር የትምህርት ግዜ፣ አመት የትምህርት ግዜ ጠፍቶባቸው ከሆነ ያን ግዜ ወስደው ደግመው ማለፍ እንጂ ሳይማሩ ትክክለኛ ፈተና ሳይፈተኑ ሊያልፉ በፍጹም አይገባም ። በጦረነት አካባቢ የትምህርት ስርዓት በመቋረጡ ማድረግ ያለባቸው ወደ ትህምህርት ተመልሰው ትህምህርታቸውን ሜካ ኣፕ የማድረግ መብታቸው መጠበቅና ትክክለኛውን ፈተና ወስደው በተወሰነው ማለፊያ መስፈርት ማለፍ ነው ያለባቸው። የቀረው ልክ ቄሮ ፈተና በመስረቅና የጎሳ ከበርቴ ፈተና በማደል የሚያደርጉት ጋር አንድ ነው ። ስለዚህ የት/ሚ ምን እንዳደረገ ፋክቶቹን ማሳየት የግድ ይልሃል።

Abere
Senior Member
Posts: 11124
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።

Post by Abere » 18 Mar 2022, 19:14

ሆረስ፤

ፍሬ ሃሳቡን የኮሌጅ መግብያ በጎሳ መስፍርት ይለካ አይደለም። በተፈጠረው የጦርነት እክል ትምህርታቸውን ባልተመቻቸ ሁኔታ ያጠናቀቁ ተማሪዎች የትምህርት ሚኒስትር ልዩ ትኩረት ማድረግ ነበረበት፤ አሁንም ማድረግ አለብት። ችግሩ ተማሪዎቹ ስለወደቁ አይደልም፤አገሪቱ ስለወደቅች ነው። ችግር ያለው ከአገሪቱ ወይም ከትምህርት ሚ/ር እንጅ ከተማሪዎቹ አይደለም - ባልተለመደ ሁኔታ ተማሪዎች ከወደቁ - የወደቀው ትምህርት ሚ/ር ነው። በዘመነ-ወያኔ ትሚ/ር የትምህርት ዘር ማጥፋት(educational genocide) ወንጀል የፈጸመ እየተባለ ሲኮነን የነበረ ነው። አሁንም ከጥፋት ወይም ተማሪዎች እና ወላጆች የሚሰጡት አስተያየት እና ቅሬታ እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ኢ-ፍትሃዊነቱን ማሻሻል እንጅ አስተማሪ መድቢያለሁ፥ፈተና ሰጥቻለሁ ውርድ ከእራሴ የሚል የድሮ ዘመን አስተሳሰብ አንድም ባለስልጣናትን ለማስደሰት ሁለትም በስንፍና ሃላፊነት ላለመውሰድ የሚቀርን ምክንያት ነው። Under normal circumstance students from this region were as competitive as others and had fair share in college admission. Why not now? በጥንት በደርግ ጌዚ ዘመን እና አገር ሳይሰለጥን በፓለቲካ ግርግር ብዙ ተማሪዎች ትምህርት እንደ ተዘጋባቸው ሰምተናል። በርካታ ጎበዝ ተማሪዎች ከነጭራሹ ከትምህርት ቤት ቀርተዋል፤ አንዳንዶች በገጠር የድጎማ አስተማሪ ሁነው በዚያው ተወስነው ጡረታ የወጡ እናውቃለን። ዕድለኞች ኮሌጅ ገብተዋል - በጣም በጣም ትንሽ ቁጥር። ይህ የትውልድ ብክነት ይባላል። ዕድል ደግሞ ደግሞ አይመጣም - ክረምት አይደለም።
These students are disadvantaged because of the extraordinary situation. Disadvantaged groups have the right to access to quality higher education. The political scam run by OLF-PP and its fans is unacceptable. Even in the West, Scholastic test is becoming optional. More importantly, Ministry of Education is seriously questioned about its integrity. This begs for an external out-side organization to evaluate its process. This will hurt even the higher educations rating globally.

TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።

Post by TGAA » 18 Mar 2022, 20:26

To add my two cents to what you have said what is worrisome about what happened in Amhara region is that many students who suppose to get high scores were given failing grades which latter was found to be incorrect. In old times this would never happened. From Berhanu's statement, and from what we have known, meritocracy has been thrown out of the window since weyannes came to power. The challenge for Berhannu's Education minister is changing this entrenched ethosized education system that has been churning out incompetent cadres instead of skilled competent manpower. Berhanu just got there so he has a herculean challenge to change the system. Before making a change, first, he has to make the system work as it intended, honesty. I mean that he has to make sure the scoring system is not compromised by fraudulent Ethnic cadres. Because once the incompetent student passes and join the universities he/she will graduate manipulating ethnic politics (I got a low grade because the teacher is
Oromo /Amara excuse) and they will end up leaders of the society again by sheer manipulation. So even at this stage before a radical change to the educational system is instituted, we have to make sure the qualified students get the chance to join higher educational institutions. Regarding students affected by the war, they rather repeat the class than be pushed to attend college because of political decisions.
Last edited by TGAA on 19 Mar 2022, 19:26, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።

Post by Horus » 18 Mar 2022, 23:10

አበረ፣
የት/ሚ የአማራ ተማሪዎችን ሆነ ብሎ ጥሏል የሚለውን ክስም በለው ፍርሃት ወደ ጎን አድርገን ስለ ጎሳው የት/ ስርዓት እናውራ። ፕሮፍ ብርሃኑ ይህን ስራ እስከ ያዘበት ግዜ ድረስ ብዙዎቹ ክልሎች በተለይ የኦሮሞ ክልል ፈተና ለተማሪዎቻቸው በመስጠት በገፍ ሲያሳልፉ ኖረዋል ። ይህ በፋክት የሆነና በዚያም ምክኛት ብዙ ፈተና የተቁረጠበት፣ የተላለፈበት ግዜ ነበር። ትምህርት የሚከናወነው በክልል መንግስት ስለሆነ ካንድ ሁለት ወር በፊት ፕሮፌር ብርሃኑ ይህን ጉዳይ አንስቶ ፈተና እንዴት ተደርጎ ከክልል መንግስታት የዘር ክፍል አሳላፊዎች መከላከል እንደ ሚቻል ስለቴክኖሎጂና ሌላም ሲያሳውቅ ነበር ።

ስለሆነም የኦሮሞ ክልል መንግስትና ሌሎችም የክልል መንግስታት ፈተና ለራሳቸው ዘር ተማሪዎች ሰጡ ቢባል 100% የማምነው ነው ። ለምሳሌ በእውነትም 152 ሺ ያለፈ ተማሪ 130 ሺ ኦሮሞ ከሆነ የኦሮሞ መንግስት በፈቃዱ ፈተና ሰጥቶ ያሳለፋቸው ናቸው ማለት ነው ። ያ እራሱን የቻል ጉዳይ ነው ። በእኔ እምነት እያንዳንዱ ማትሪክ ያለፈ ተማሪ በሚመደብበት ኮሌጅ በፌደራል ፈታኞች መግቢያ ፈተና በመስጠት ካላላፈ አጥንቶ እንደ ገና እስከ ሚያልፍ የኮሌጅ ምዝገባውን ወደ ሚቀጥለው አመት ማስተላልፍ ነው።

በጦርነት አካባቢ የነገሩ ተማሪዎች ጉዳይ ቀላል ነው ። የሚዘጋጁበት ግዜ ሰጥቶ ባመት አጋማሽ ወይም በሚቀጥለው አመት ኮሌጅ እንዲጀምሩ ማድረግ ነው ቀላሉ መፍትሄ። ከዚያ ውጭ ያለው ወሬ ሁሉ ከውነት የራቀ ግዜ ማባከኛ ነው ።

Abere
Senior Member
Posts: 11124
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።

Post by Abere » 19 Mar 2022, 11:10

ሆረስ፤

የትምህርት ሚኒስትር የበርካታ አሥርት ዓመታት በጎሳ ፓለቲካ ደዌ ተጠቅቶ የወደመ ተቋም ነው። ገነት ዘውደ የምታባለው የወያኔ ቢጫ ወባ ገዝግዛ ገዝግዛ በመጨረሻም ለተወራዱ የጎሳ ቡችላዎች አስተላልፋ የካድሬ ማፍለቂያ እና የድንቁርና ማስፋፊያ የሆነ ድርጅት ነው። ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ እንደዚህ አይነት የሞተ ተቋም መረከቡ እና ይህ የነቀዘ ድርጅት ያካበተው የአሰራር ባህል አስቸጋሪ እንደሚሆን ግልጽ ነው። እየተንከባለለ የመጣው ችግር በአንድ ምሽት አይጠፋም - ችግሩ አሁን የለም ማለትም ስህተት ነው። ይህ ችግር የፕ/ር ብርሃኑ ችግር አይደለም - ተቋሙ ተጠፍጥፎ የተሰራበት ጡብ በጎሳ አስፈጻሚ ካድሬዎች የተሰራ ስለሆነ። ዋና ፈተና የሚሆነው ፕ/ር ብርሃኑ በምዕራቡ አለም የሁን በአለም ዙርያ ባሉ ከፍተኛ ተቋማት ያለውን ባህል ለማስፋፋት በድፍረት ቢጥርም የትሚ/ር ራዕይ እና ተልዕኮ በእርሱ የግል መርህ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳርፋል። እንደ ዜጋ መልካም ሊመኝ ይችላል የሚል እምነት አለኝ - እንደ ሚ/ር ግን ከፍተኛ አጣብቂኝ ውስጥ ይገባል። ምክንያቱም የተቋሙ ነፍስ እና ስጋ በጎሳ ላይ የተዋቀረ ነው። I am not sure if Prof. Berahun's authority commensurate his responsibility. In my opinion, he might be given limited authority but too much responsibility.
አንተ እንደምትለው ሁሉ ትምህርት ሙሉ በሙሉ ከፖለቲካ ተጽዕኖ ነጻ መውጣት አለበት። የአካዳሚ ነጻነት ለአገር ዕድገት መሰረት ነው። የትምህርት ሚ/ር ወይ እራሱ ነጻ መሆን አለበት ያ ካልሆነ ሌላ ነጻ ገለልተኛ ተቋም የደረጃ እና የጥራት አስራር መዛኝ ያስፈልጋታል አገሪቱ።

አሁን የተከሰተው ሁኔታ ከጦርነት ጋር የተያያዘ መልክ ያለው አንድ ገጽታ አለው። ለዚህ ት/ር ቅሬታውን አዳምጦ ለተማሪዎቹ ዕድል መስጠት ትልቅ ስራ ነው። አንድ ተማሪ በአገራችን ለአጭር ጊዜ ካቋረጠ ወደ አፈር ስራ ነው በቀጥታ የሚገባ - ሴትም ከሆነች እጇን ተይዛ ትዳራለች ወንድም እንድሁ። አሜሪካኖች a mind is a terrible thing to waste ይላሉ። It is appropriate to seek ways how to get these students on board for college opportunity. In reality, either getting killed in the battle field or cut short off academic aspiration, ruins the lives of the unlucky. So, this problem can not be ignored an unanswered.

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።

Post by Horus » 19 Mar 2022, 12:09

አበረ፣
የ35 ሚሊዮን ወጣት ህይወት (30% የኢትዮጵያ ህዝብ ማለት ነው) የሚወስነውን የት/ስርዓት ከወደቀበት የ30 አመት ውድመት ማንሳቱ ብቻ ሳይሆን ከተመሰረተበት የ30 አመት የጎሳ ስርዓት ማውጣቱ አይደለም 6 ወር 6 አመት በላይ ይወስዳል። ይህን ተራራ የመግፋት ሃላፊነት ብርሃኑ ደጋግሞ ተናግሮታል ። ልብ በል ኮሊጅ እንጂ 1 እስከ 12 ትምህርት የክልል መንግስት ስራ ነው ። በሌላ በኩል አንድ ተማሪ ኮሌጅ የሚያገባው አካዳሚክና ምሁራዊ ብቃት የሚያገኘው 1 እስከ 12 ባለው ዝግጅት ነው ። ባንድ ቃል ኢትዮጵያ በት/ መስክ ያለባት እግጅ ግዙፍ ችግርን በቀላሉ አንስቶ መተቸት የሚቻል ነገር አይደለም ። በኔ በእኔ እምነት የጎሳው ስርዓት ሳይፈስ ባገራችን ካለም ደረጃ የሚደርስ ትህምህርት አይኖርም ። የሁሉ ነገር መለኪያ ዘርና የክልል ፖለቲካ ባጀት ስሌት ስለሆነ ። ይህ ሆነ ያ ለዛሬይቱ ኢትዮጵያ ከብርሃኑ በላይ በችሎታም ሆነ በሚዛናዊነት የተሻለ ማኔጀር ያለ አይመስለኝም። የኛ ለከፍተኛ ት/ አክብሮት ያለንና ከፍተኛ ት/ ተምረን ያለፍነው ያለብን ሃላፊነት ሰውዬውን መርዳትና በስሜት ከጦዘውን የጎሳ ሽኩቻ መከላከያ በመስጠት ፈተና በመሰረቅ የዉሸት የክልል ቁጥር የሚፈበርከውን የእያንዳንዱ የጎሳ ሌባ ከበርቴ ማጋለጥ ነው። ይህ ሁሉ በብርሃኑ ላይ እጁን የሚቀስር ልጆቹን በግል ት/ቤትና በአለም ላይ የሚያስተምር በሽተኛ ዲያስፖራ እና ሳንቲም ለቃሚ የቲዩብ ቸርቻሪ እንጂ የሰቆጣ ወይም የወልዲያ ድሃ እናት አይደለችም። ብርሃኑ ምን ያህል ስልጣን አለው የሚለው ለምናወራው ችግር መለስተኛ ችግር ነው ። የት/ሚ እጅግ ግዙፍ ስንት መቶ ሺ መምህራን ያሉበት፣ በስንት አይነት የተለያየ የባህል የቋንቋ ወዘተ መዘበራረቅ የተወሳሰበ ሲስተም ነው ። እንኳን የት/ሚ ያገሪቱ ፓርላማ እንኳ ስነስርዓት የለውም። ግን በኢትዮጵያ ካሉት የባለ ሙያ አይነቶችና ሰዎች ሁሉ መምህራንን የሚያክል ትጉህ አገር ወዳድ፣ ሕዝብ ወዳድ የለምና በነሱ ማመን አለብን። ብርሃኑ ስራውን እንዲሰራ መርዳት እንጂ ኮምፒዩተር ላይ ተቀምጦ ነጋ ጠባ መወቃቀስ የድካም ምልክት ነው። ምንም ለውጥ ስለማያመጣ!

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።

Post by Tadiyalehu » 19 Mar 2022, 14:24

Horus wrote:
18 Mar 2022, 23:10
አበረ፣
የት/ሚ የአማራ ተማሪዎችን ሆነ ብሎ ጥሏል የሚለውን ክስም በለው ፍርሃት ወደ ጎን አድርገን ስለ ጎሳው የት/ ስርዓት እናውራ። ፕሮፍ ብርሃኑ ይህን ስራ እስከ ያዘበት ግዜ ድረስ ብዙዎቹ ክልሎች በተለይ የኦሮሞ ክልል ፈተና ለተማሪዎቻቸው በመስጠት በገፍ ሲያሳልፉ ኖረዋል ። ይህ በፋክት የሆነና በዚያም ምክኛት ብዙ ፈተና የተቁረጠበት፣ የተላለፈበት ግዜ ነበር። ትምህርት የሚከናወነው በክልል መንግስት ስለሆነ ካንድ ሁለት ወር በፊት ፕሮፌር ብርሃኑ ይህን ጉዳይ አንስቶ ፈተና እንዴት ተደርጎ ከክልል መንግስታት የዘር ክፍል አሳላፊዎች መከላከል እንደ ሚቻል ስለቴክኖሎጂና ሌላም ሲያሳውቅ ነበር ።

ስለሆነም የኦሮሞ ክልል መንግስትና ሌሎችም የክልል መንግስታት ፈተና ለራሳቸው ዘር ተማሪዎች ሰጡ ቢባል 100% የማምነው ነው ። ለምሳሌ በእውነትም 152 ሺ ያለፈ ተማሪ 130 ሺ ኦሮሞ ከሆነ የኦሮሞ መንግስት በፈቃዱ ፈተና ሰጥቶ ያሳለፋቸው ናቸው ማለት ነው ። ያ እራሱን የቻል ጉዳይ ነው ። በእኔ እምነት እያንዳንዱ ማትሪክ ያለፈ ተማሪ በሚመደብበት ኮሌጅ በፌደራል ፈታኞች መግቢያ ፈተና በመስጠት ካላላፈ አጥንቶ እንደ ገና እስከ ሚያልፍ የኮሌጅ ምዝገባውን ወደ ሚቀጥለው አመት ማስተላልፍ ነው።

በጦርነት አካባቢ የነገሩ ተማሪዎች ጉዳይ ቀላል ነው ። የሚዘጋጁበት ግዜ ሰጥቶ ባመት አጋማሽ ወይም በሚቀጥለው አመት ኮሌጅ እንዲጀምሩ ማድረግ ነው ቀላሉ መፍትሄ። ከዚያ ውጭ ያለው ወሬ ሁሉ ከውነት የራቀ ግዜ ማባከኛ ነው ።
ቅሌታም ዘረኛ!
ለኦሮሞ ያለህ ጥላቻ ከነፍጠኞች ቢበልጥ እንጂ አያንስም!!
የኦሮሞ ብቃት እና ችሎታ ገና አንተና ነፍጠኞችን ያሳብዳል!!
Mark my words!
በነገራችን ላይ ኦሮሞ ትምህርት ላይ ትልቅ ትኩረት እና ኢንቨስትመንት ከማድረጉም በላይ ... ከራሱ ተርፎ ተትረፍርፎ ላንተ ዘመዶች ትምህርት ቤት ሊገነባ የመሠረት ድንጋይ ማስቀመጡን ስነግርህ በደስታ ነው። ምክንያቱም ጉራጌ በሙሉ እንዳንተ ቅሌታም ምቀኛ ስላልሆነ!!!
ከላይ ያልኩትን ልድገምልህ ...
የኦሮሞ ብቃትና ችሎታ በዘንድሮው ተዓምራዊ ውጤት አያበቃም ... ገና ያንተ አይነቱ ቅሌታም ምቀኛና የአበረ አይነቱን ጉፋያ ነፍጠኛ በኦሮሞ ልጆች ብቃት አብዶ ጨርቁን ይጥላል!!!
ልጋጋም ጸረ ኦሮሞ!

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።

Post by Horus » 19 Mar 2022, 14:49

ታድያለሁ!
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ይባላል! በኦሮሞ ተማሪዎች ብቃት የምታምን ከሆነ ይህ ሁሉ መንቀጥቀጥ ምን አመጣው? ሺመልስ የጉራጌ ድምጽ ለማግኘት የተለመደ የዉሸት መሰረት ድንጋይ የስቀመጠው የዛሬ አመት ነው ። እኔ ልንገርህ የዛሬ ስንት አመት ጀምሮ ጉራጌው ሳሙኤል ታፈሰ ወለጋ ውስጥ በራሱ ገንዘብ ት/ቤት አሰርቶ በራሱ ገንዘብ ያስተምራል ። እነጃዋር ስንት ግዜ ነው ፈተና እየሰረቁ አውጥተው የፈተና ግዜ የተቋረጠው? ዝም ብለህ ጠብቅ? እውነቱ ይወጣል! አንተ አዲስ የመጣህ የኦሮሞ ብሄረተኛ ትመስላለህ! ተረጋጋ!

TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።

Post by TGAA » 19 Mar 2022, 15:03

ታድዬለሁ ፤
ፍርፋሪ ሲወረወርልህ እንዲህ የጮህክ ፤ ዋናው ካዝና አራጋፊ ብትሆን ምን ለማለት እንደምትችል ማሰብ ያዳግታል ፤ ኦሮሞም ፤ አማራ፤ ጉራጌም ፤ሶማሌም ሌላውም እኩል እደል ፤ ሰጥተህ ከዚያ በኋላ ከፈተና መስረቅ የራቀ ፈተና አካሄደህ 100 % ኦሮሞ ተማሪ ቢያልፍ ችግር የለውም ፤ ነገር ግን እንዳንተ አይነቱ የሆድ ዳንሰኞች ያለበላቸው ቦታ ያካሉ ፤ ድድብናህን ካለመረዳትህ የተነሳ የምትመልሰው መልስ ከተጠየቀው ጋር እንኳን ግኑኙነት የለውም ፤
ደድቤአልሁ ታድያለሁ የሚለውን ዘፈን መርጬልሀለሁ ፤
pity the fool

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9922
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።

Post by DefendTheTruth » 19 Mar 2022, 15:16

Abere,

let me ask you one simple question and answer this honestly, if you understand honesty at all.

You seem now to have been concerned so much about the state of education of the people you claim to have a concern about. That is a noble cause, because if you indeed care about a given people, then the most important issue to care about is the future of that people. The future of a given people is determined by the level of education it has got, if we are honest here

So, if you claim to have been concerned about the education of "your people" (I put that in quotation marks as it could be any part of the people of Ethiopia and beyond) what did you do in this regard so far?

Did you support the advancement of education in Ethiopia by anyway possible at any level before, creating a grassroots association of locals to raise funds to support educational endeavors, alumni associations, family foundations or even at an individual level by contributing towards the same goal? For example you can donate books as an individual to your former elementary or secondary school and similar initiatives.

Could you say what you have done in this regard so far?

If not, why were you so dormant for so long with such level of concern of trying to not miss the unfortunate coincidence of war inflicted misfortune of people? I don't mean you shouldn't show concern in this case as well but why is your concern so much abruptly?

I can't expect any honest answer from you here but let me give you the benefits of the doubts.

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።

Post by Horus » 19 Mar 2022, 15:49

ኦቦ ታድያለሁ፣
እውቀት በኢትዮጵያ እንዲሰፋ ጉራጌ ምን እያደረገ እንደሆነ ትንሽ ትምህርት ቅሰም! ኢትዮጵያን ክስር ነቅለው እየለወጧት ያሉት የሚዲያ ጩሀታሞች አይደሉም። ይህ ጀግና ዶ/ር ደራሲ እንዳለጌታ ከበደን ተውና የዛሬ ስንት አመት የኢትዮጵያ የሳይንስ አካዳሚን የቆረቆረው ጉራጌ ነው፣ ስሙ ድ/ር ስሜ ይባላል! ትህትና ምን እንደ ሆነ ካላወቅህ ብዙ አትጓዝም!

Abere
Senior Member
Posts: 11124
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።

Post by Abere » 19 Mar 2022, 16:30

DefendTheTruth,

I am wondering you asked me a question if I had made citizenry positive contribution, while you still don't trust my response to your inquiry. Whether you believed me or not, my answer is short and sincere - Yes, I did. I am so much familiar with the higher education industry of Ethiopia and blessed to have contributed whatever I could within my reach. And I wish I could do more. God willing, I will do my share, there is no better legacy than giving back to the country and community that taught you with Zero cost from your own pocket. For Prof. Berhanu to assume such a grand mission is a golden opportunity to leave an indelible mark behind. The road is rough and tough, but de-tribalizing and freeing education from tribal thugs/cadres worth it. Can he do that? Remains to be seen as long as OLF-PP is acting as the main road-block getting always on his way. If Ethiopia wants to change for better, the only hope is an education that results in positive behavioral change and graduates in high-demand globally competitive fields. Remember, when the future medical doctors are graduating they are not taking Hippocratic Oath to discriminate their patients based on ethnicity/tribe, lineage or wealth. So, the country does not deserve to produce an OLF or TPLF physicians etc. , but the physician or scientists of the people of Ethiopia.

DefendTheTruth wrote:
19 Mar 2022, 15:16
Abere,

let me ask you one simple question and answer this honestly, if you understand honesty at all.

You seem now to have been concerned so much about the state of education of the people you claim to have a concern about. That is a noble cause, because if you indeed care about a given people, then the most important issue to care about is the future of that people. The future of a given people is determined by the level of education it has got, if we are honest here

So, if you claim to have been concerned about the education of "your people" (I put that in quotation marks as it could be any part of the people of Ethiopia and beyond) what did you do in this regard so far?

Did you support the advancement of education in Ethiopia by anyway possible at any level before, creating a grassroots association of locals to raise funds to support educational endeavors, alumni associations, family foundations or even at an individual level by contributing towards the same goal? For example you can donate books as an individual to your former elementary or secondary school and similar initiatives.

Could you say what you have done in this regard so far?

If not, why were you so dormant for so long with such level of concern of trying to not miss the unfortunate coincidence of war inflicted misfortune of people? I don't mean you shouldn't show concern in this case as well but why is your concern so much abruptly?

I can't expect any honest answer from you here but let me give you the benefits of the doubts.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9922
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።

Post by DefendTheTruth » 19 Mar 2022, 18:02

Abere wrote:
19 Mar 2022, 16:30
DefendTheTruth,

I am wondering you asked me a question if I had made citizenry positive contribution, while you still don't trust my response to your inquiry. Whether you believed me or not, my answer is short and sincere - Yes, I did. I am so much familiar with the higher education industry of Ethiopia and blessed to have contributed whatever I could within my reach. And I wish I could do more. God willing, I will do my share, there is no better legacy than giving back to the country and community that taught you with Zero cost from your own pocket. For Prof. Berhanu to assume such a grand mission is a golden opportunity to leave an indelible mark behind. The road is rough and tough, but de-tribalizing and freeing education from tribal thugs/cadres worth it. Can he do that? Remains to be seen as long as OLF-PP is acting as the main road-block getting always on his way. If Ethiopia wants to change for better, the only hope is an education that results in positive behavioral change and graduates in high-demand globally competitive fields. Remember, when the future medical doctors are graduating they are not taking Hippocratic Oath to discriminate their patients based on ethnicity/tribe, lineage or wealth. So, the country does not deserve to produce an OLF or TPLF physicians etc. , but the physician or scientists of the people of Ethiopia.
Well, that "sincere and yes" could have went on and add more specifics as well, I have already listed some examples, you could have said in that regard as well.

If you happen to teach at university, for instance, then I don't think that is the kind of contribution I am talking about. My farmer father also contributed in his regular job, by contributing his share of the taxes, by providing the very basics to the market, toiling the land and enabling people like you and me live in the cities and go to schools and now also make a lot of theories on such forums. If his kinds were not there, then we all should have been doing something else. But we consider that is his career, the same is true for yours.

Like you said, you (and me) have been given an opportunity but not the millions that are the true enablers of the nation, who are the likes of my father, by providing the basics, the foundation. We should now pay-back, like you said, more according to the share we had.

You don't have to necessarily list place names or objects but can list your contribution to a given community x in place y, or school z in place w or similar things at time t and p etc.

That is what I am talking about honesty.

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።

Post by Tadiyalehu » 20 Mar 2022, 14:11

Horus wrote:
19 Mar 2022, 14:49
ታድያለሁ!
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ይባላል! በኦሮሞ ተማሪዎች ብቃት የምታምን ከሆነ ይህ ሁሉ መንቀጥቀጥ ምን አመጣው? ሺመልስ የጉራጌ ድምጽ ለማግኘት የተለመደ የዉሸት መሰረት ድንጋይ የስቀመጠው የዛሬ አመት ነው ። እኔ ልንገርህ የዛሬ ስንት አመት ጀምሮ ጉራጌው ሳሙኤል ታፈሰ ወለጋ ውስጥ በራሱ ገንዘብ ት/ቤት አሰርቶ በራሱ ገንዘብ ያስተምራል ። እነጃዋር ስንት ግዜ ነው ፈተና እየሰረቁ አውጥተው የፈተና ግዜ የተቋረጠው? ዝም ብለህ ጠብቅ? እውነቱ ይወጣል! አንተ አዲስ የመጣህ የኦሮሞ ብሄረተኛ ትመስላለህ! ተረጋጋ!
Horus
እውነትን አዛብቶ ማውራት ውሸታምነት ነው። ጉራጌ ውሸታም አይደለም። ይኼ ካንተ አይጠበቅም።
እነ ጀዋር ፈተና አስወጥተው ለተማሪ አልሰጡም። ያንን ማድረግ የኦሮሞን ተማሪ መግደል እንደሆነ ስለሚያውቁ ለኦሮሞ ተማሪ በጭራሽ ፈተና አስወጥተው አልሰጡም። ዓላማቸውም እንደዝያ አልነበረም።
ስለዚህ ምንድነው የተደረገው? ካልክ ... በግዜው የጨዋታው መሀል ሜዳ ላይ የነበርኩ እኔን ጠይቀኝ!
የሆነው ነገር እንዲህ ነው፦ .... በ#OromoProtests ንቅናቄ ምክንያት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ኦሮሞ ተማሪዎች ታስረው ነበር።
ከዝያ በሽፈራው ሽጉጤ ይመራ የነበረው የትምህርት ሚ/ር ምን አደረገ ? ... የሀገር ዐቀፍ ፈተናው 2 ሣምንት ብቻ ሲቀረው ተማሪዎችን ከእስርቤት በመልቀቅ ለፈተና እንዲቀመጡ ያስገድዳል።
እረፍ ተባለ። "እስር ቤት ነው የቆየነው፥ በ15ቀን ለብሔራዊ ፈተና መዘጋጀት በቂ አይደለም፥ ስለዚህ ግዜ ይጨመር!" ... ተባለ።
ወያኔን ለማስደሰት ሲጋጋጥ የነበረው ሽፈራው ሽጉጤ የኦሮሞን legitimate ጥያቄ በጭራሽ ሊሰማ ፍቃደኛ አልሆነም። ተለመነ። እምቢ አለ።
እንግዲያውስ ተብሎ ፈተናው እንዲወጣ ተደርጎ በሶሻል ሚድያ ከተበተነ በኋላ ... በአስገዳጅ ሁኔታ ፈተናው እንዲሰረዝ እና እንዲራዘም ተደረገ።
እውነቱ ይሄ ነው። የኦሮሚያን ተማሪዎች exclusively መጥቀም ቢፈለግ ፈተናው ወጥቶ ሶሻል ሚድያ ላይ አይሰጣም ነበር። ያንን ማድረግ ግን ኦሮሚያንና የኦሮሚያ ሀገር ተረካቢ ተማሪዎችን መግደል እንደሆነ እናውቃለን ። የሌሎችንም ተማሪዎች ህይወት ማበላሸት ነው። ከሞራል አንጻር ህገወጥ ነው። ስለዚህ አልተደረገም።
እውነታው ይሄ ሆኖ እያለ ... ለኦሮሞ ተማሪዎች ፈተናው ወጥቶ የተሰጠ አስመስሎ ማውራት ውሸታምነት ነው። ሐሰተኛነት ነው። ይሄ ደግሞ ቅሌታምነት ነው። ሀጢያተኛነት ነው።
ጀዋር እና ኦሮሞ ላይ ጥላቻ ሊኖርህ ይችላል። ደግሞም አለህ! የለየልህ ኦሮሞጠል ነህ። የእሮሞንና የጀዋርን እውነት ግን ጠምዝዘህ ልትቀይር አትችልም። ጭራሽ የኦሮምን እውነት ለመጠምዘዝ ስትጋጋጥ ማንነትህን ነው እያጋለጥክ ያለኸው። ብታርፍ ይሻልሃል!
ይልቅ ፈተና አውጥቶ ለተማሪዎቹ ያደለ ... በኢትዮጵያ የመጀመርያውም የመጨረሻውም ወራዳ ማነው ካልክ ? .... መልሱ "አማራ ነው!"
ካችአምና ፥ ማለትም በጎጃሜው በጥላዬ ጌጤ ዘመን የነበረውን በት/ት ሚ/ር የጓጃሜ መዋቅር ተጠቅመው ... ፈተና ሰርቀው ... ተፈታኝ ተማሪን ማስኮረጃቸው በእጅ ከፍንጅ ማስረጃ ተረጋግጦ ቅሌታቸውን ተከናንበዋል። የሀገር መሣቅያ ሆነዋል!!

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።

Post by Tadiyalehu » 20 Mar 2022, 14:50

TGAA wrote:
19 Mar 2022, 15:03
ታድዬለሁ ፤
ፍርፋሪ ሲወረወርልህ እንዲህ የጮህክ ፤ ዋናው ካዝና አራጋፊ ብትሆን ምን ለማለት እንደምትችል ማሰብ ያዳግታል ፤ ኦሮሞም ፤ አማራ፤ ጉራጌም ፤ሶማሌም ሌላውም እኩል እደል ፤ ሰጥተህ ከዚያ በኋላ ከፈተና መስረቅ የራቀ ፈተና አካሄደህ 100 % ኦሮሞ ተማሪ ቢያልፍ ችግር የለውም ፤ ነገር ግን እንዳንተ አይነቱ የሆድ ዳንሰኞች ያለበላቸው ቦታ ያካሉ ፤ ድድብናህን ካለመረዳትህ የተነሳ የምትመልሰው መልስ ከተጠየቀው ጋር እንኳን ግኑኙነት የለውም ፤
ደድቤአልሁ ታድያለሁ የሚለውን ዘፈን መርጬልሀለሁ ፤
pity the fool

TGAA
ለአህያ መልስ ስለማይመለስ አልመልስልህም።
ለአህያና ነፍጠኛ ዱላ ነውና የሚገባው ... አስፈላጊ በሆነ ሰዓት የሚገባህ ጥፊና ካልቾ ይሰጥሃል።
እስከዝያው ድረስ "ጋላ አብይ" እያልክ የድንቁርና ልጋግህን እዚህ ቤት ስትዘራ ዋል!
እናትህ ትበዳ!

TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።

Post by TGAA » 20 Mar 2022, 16:18

የአር የቅዘን ፋብሪካህ ምርቱ ጨምሯል ፤ በጣም የሚያሳዝንው እዚህ ከምትሞጭርበት የኔታ ካስተማሩን አማርኛ መሞጫጨር በስተቀረ አናትህ ባዶ ቅራቅንቦ መሆኑን በየቀኑ እያስመሰከርክ ነው፤ ፍርፋሪህን ለመቃረም ስትል ከባለቤቶቹ የበለጠ ትጮሀለህ ፤ እንዳንተ አይነቱ እንኳንስ በጥፊ ሊማታ ቀርቶ ያዘው ቢሉ ሶሪዬ በቅዘን በሰብሷል ቅያሬ ስጡኝ የምትል ነህ ፤ ስለዚህ ስለቅዘን ስብሰባህ እዛው ከአቻህ ቅዘን ፋብሪካ ሰራተኞች ጋር አውራ፤ ይህንን ቅርሻታም አይምሮህ ሲሞላ ቦታ ፈልገህ አቀርሽ ፤ደደብ

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9922
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።

Post by DefendTheTruth » 18 Apr 2022, 13:42

ኦነግ ፈተናዉን ሰርቆዋል፣ የትምህርት ሚንስተር መግለጫ።
የአማራ ክልል አልዋሻም።

Selam/
Senior Member
Posts: 11844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።

Post by Selam/ » 18 Apr 2022, 14:28

Centralized college placement exam system in an ethnic-based federal administrative setup is an irreconcilable dichotomy aside from the students affected by the war. This issue first came to existence when Dracula Genet, woyane’s errand runner, became in charge of the education ministry. There had been repeated reports since then about stolen exam sheets by cadres & the police. Remember, it’s the police that secures the exam package as soon as it arrives at the exam centers. And in a country where emptying election ballots by local police & tribal cadres has become a culture, why would one be surprised if exams are stolen? In a way, the former is a precursor of the latter. Unless the politics is changed or the exam system is decentralized, blaming Birhanu alone is essentially futile. An ESLCE examiner once told me how the high-school teachers circulated exam answers from one window to the other while he was in charge so that their tribesmen/women get into college.

Abere wrote:
18 Mar 2022, 16:42

Post Reply