Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30933
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Wedi የሚባል የዋሽንግተን ዲሲ ቦዘኔ የሌባው የጎሳ ቢሮ ከበርቴ መደብ መግባት አቅቶት የህይወት አላማው ብርሃኑ ነጋን መስደብ ያደረገ ውዳቂ!

Post by Horus » 18 Mar 2022, 09:51

በኢትዮጵያ ውስጥ ሳይማሩ ዲፕሎማ መግዛት፣ ፈተና በጎሳ በመከፋፈል የደነቆረ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ያረብ አገር ስደተኛ ማርቢያ የነበረው ት/ሚ ዛሬ ሊኖር አይችልም። በሳውዲ አረቢያ አገር ውስጥ አይደለም፣ በሳውዲ እስር ቤት ውጥ 100 000 የ1 ሚሊዮን 10% ባንድ አረብ አገር እስር ቤት ያለው የኢትዮጵያ ወጣት የዚያ የበሰበሰ የወደቀ የጎሳ ከበርቴ የሌብነት ሰርዓት ምርት ነው ።

ስለሆነም በሚሊዮኖች የሚቆጠረው የኢትዮጵያ ወጣት ሳይማር ዲፕሎማ እንደ ማያገኝ አሁን ያውቃል፤ ካልተማረ ተመልሶ ት/ቢት መግባት ፣ ፈተና ከወደቀ ተመልሶ መፈተን ፣ የጎሳ ሆያ ሆዬን ትቶ ወደ ትምህርቱ መመለስ፣ ቄሮና ፋኖ የትምህርት ወሳኝነት የማይለውጡ አጉል ባህል መሆናቸውን ወጣቱ ማወቅ አለበት ። ከመጠምጠም ትምህርት ይቅደም እንዲሉ! እረኛ፣ ገበሬና ሰራተኛ መሆን የሚችለውን ወጣት የዉሸት ወረቀት እየሰጡ ስሙን መጻፍ የማይችል የሁለተኛ ደረጃ መሃይምን ማስመረቅን የመሰለ በህዝብና አገር ላይ የሚሰራ ወንጀል የለም!

ወዲ የምትባል የዲሲ ቦዘኔ እንዲሁ በከንቱ እድሜህን ትፈጃለህ! ብርሃኑን እርሳው!! የ35 ሚሊዮን ወጣት ህይወት ለማስተካከል እየለፋ ነው !!!
Last edited by Horus on 18 Mar 2022, 12:07, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30933
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Wedi የሚባል የዋሽንግተን ዲሲ ቦዘኔ የሌባው የጎሳ ከበርቴ መደብ መግባት አቅቶት የህይወት አላማው ብርሃኑ ነጋን መስደብ ያደረገ ውዳቂ!

Post by Horus » 18 Mar 2022, 10:19

ለምሳሌ ይህን ተመልከቱ! ይህ ሃይሌ ኢትዮላቭ የተባለው ተቺ ከ600 000 ውስጥ 152 000 አለፈ ማለት 15% ብቻ ነው ያለፈው ይላል! ማለትም ይህ ምናልባት የኮሌጅ ምሩቅ % ማውጣት የማይችል መሃይም ነው!!

"ኧረ ግፍ ፍሩ ወፈፌ ሁላ!!!!! ከ600 ሺ ተማር 152 ሺ አልፋዋል 53% ስትሉ ቅንጣት ያህል እፍረት የላችሁም??? ወፈፌ ሁላ!!!!! ድሮም ፖሎተክኛ ዉሸት ካላወራ እንቅልፍ አይወስዳዉም። 600 ሺ 152ሺ አልፋዋል ማለት 85% ወድቁዋል 15% አልፎዋል ማለት ነዉ።
ታድያ ተማርዉን እየገደላችሁ በየቦታዉ ትምህርት ቤት እየገነባን ነዉ ስትሉ ትንሽ አታፍሩም?
ያ የምገነባዉ ትምህርት ቤት ዝንጄሮ እንድማርና እንድያስተምር ነዉ? ማንነዉ ከዚህ ቦኃላ ምታስተምሩት?
ወይስ ተማርዉን ደምስሳችሁ autocracy ወይም ራሳችሁ ብቻ የበለይ ልትሆኑና ጠንካራ የተማረ ትዉልድ እንዳይነሳ ከስሩ ለማጥፋት ሆን ብላችሁ ያሴራችሁ ሴራ ነዉ!!! እግዚአብሔር ይፍረዳችሁ!!!!!!!
እንድህ ከምታረጉን university Join አርገን በየወሩ መዋጮ ብትጠይቁን ምንኛ መልካም ነበር።እናንተ ግን ጭራሽ በቁም ሳለን ገደላችሁን!
ታድያ ለምን 600ሺ በለይ ተማር ተፈተነ? 152ሺ የምያልፍ ከሆነ።
ለምን 480 ሺ በለይ ተማር ነገዉ ይጨልማል ለምን ለምን?????
ይሄ ምሆን ከሆን ያኔ በ10ኛ ክፍል ለምን አልተዋችሁንም?ለምን አሳለፋችሁን ለምን????
#NOMORE#NOMORE#NOMORE#በቃ!!!በቃ
እንድህ ከሆነማ ተማርወች ሌላ ሀገር መፍጠር ይጠበቅባቹዋል
ኢትዮጵያዊ መሆኔን የጠላዉት ዘንድሮ ነዉ!!!!
ተምሬ ለፍቼ ላቤ መና ምቀርበት ሀገር ምን ያረጋል?????????"

https://www.facebook.com/fdremoe

Horus
Senior Member+
Posts: 30933
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Wedi የሚባል የዋሽንግተን ዲሲ ቦዘኔ የሌባው የጎሳ ከበርቴ መደብ መግባት አቅቶት የህይወት አላማው ብርሃኑ ነጋን መስደብ ያደረገ ውዳቂ!

Post by Horus » 18 Mar 2022, 10:40

ይህውላችሁ ሌላ ምሳሌ 120 ሚሊዮን ሕዝብና 35 ሚሊዮን ተማሪ ባለባት ኢትዮጵያ የአለም አካዳሚክ ጆርናል መስፈርት የሚያሟሉ ማለትም መሰረታዊ የምርምርና በኤቪደንስ የተደገፈ ጥናት ላይ የሚጽፉ 21 ጆርናሎች ብቻ ሆነው የ3 አመት ፈቃድ (ተቀባይነት) ያገኙት! ይህ አስገራሚ ነው!

አሜሪካ ውስጥ 30 000 ሳይንሳዊ ጆርናሎች ሲኖሩ ባመት 2 000 000 (2 ሚሊዮን ሳይንሳዊ ወረቀቶች ይታተማሉ)!! ኢትዮጵያ የአሜሪካ 1/3ኛ ነች በሰው ብዛት! ልብ በሉ በኢትዮጵያ 10 000 ጆርናሎች መኖር ሲገባቸው ያሉት 21ብቻ ናቸው!! ይህን ነው የጎሳ ከበርቴ በ30 አመት ያመረተው!!!!

https://www.facebook.com/photo/?fbid=33 ... 6439517097

eden
Member+
Posts: 9278
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 26 Aug 2023, 05:01

Horus wrote:
18 Mar 2022, 09:51
ብርሃኑን እርሳው!! የ35 ሚሊዮን ወጣት ህይወት ለማስተካከል እየለፋ ነው !!!
wey gud

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9925
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re:

Post by DefendTheTruth » 26 Aug 2023, 05:06

eden wrote:
26 Aug 2023, 05:01
Horus wrote:
18 Mar 2022, 09:51
ብርሃኑን እርሳው!! የ35 ሚሊዮን ወጣት ህይወት ለማስተካከል እየለፋ ነው !!!
wey gud
And this idiot is boycotting that effort while the rest of us are failing to call an idiot an idiot.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9925
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Wedi የሚባል የዋሽንግተን ዲሲ ቦዘኔ የሌባው የጎሳ ቢሮ ከበርቴ መደብ መግባት አቅቶት የህይወት አላማው ብርሃኑ ነጋን መስደብ ያደረገ ውዳቂ!

Post by DefendTheTruth » 26 Aug 2023, 05:38

eden,

we live in an era of the tells of two worlds, one is that of the propaganda world like the one on this forum and the other is that of the reality on the ground, where the likes of Prof. Berhanu are the actors, contributing their respective shares to the change.

Currently reconciling the two seems to be insurmountable..
ጠሚ/ር አብይ ትልቅ ራዕይና ህልም ያላቸው ናቸው። የኦሮሞን የበላይነት እያመጡ ነው የሚባለው ልክ አይደለም" ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
Berhanu Nega is writing his own history at this critical time of Ethiopia's BIG transformation time.


Misraq
Senior Member
Posts: 12463
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re:

Post by Misraq » 26 Aug 2023, 06:58

eden wrote:
26 Aug 2023, 05:01
Horus wrote:
18 Mar 2022, 09:51
ብርሃኑን እርሳው!! የ35 ሚሊዮን ወጣት ህይወት ለማስተካከል እየለፋ ነው !!!
wey gud
:lol: :lol: :lol: 🤣 አይ Eden

በእኔ እምነት Horus ድንጋይ ተሸክሞ እየተንበረከከና እየተነሳ brother Wediን ይቅርታ መጠየቅ አለበት after listening cadrew Birr Amtu Nega leaked video

Right
Member
Posts: 2833
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: Wedi የሚባል የዋሽንግተን ዲሲ ቦዘኔ የሌባው የጎሳ ቢሮ ከበርቴ መደብ መግባት አቅቶት የህይወት አላማው ብርሃኑ ነጋን መስደብ ያደረገ ውዳቂ!

Post by Right » 26 Aug 2023, 08:45

Wedi is vindicated.
I have no doubt then and proved practically now Dr BERHANU is in the wrong side of history. As I said then and will say it now he will live and die his political life with Abiyot Ahmed Ali. Maybe be his life is at risk.

He is wrong on:
TPLF- disarmed BS
Gurage- fact is Gurage is entitled to have their own killil as long the system is there
Oromo- fact is Abiye is trying to create Oromo hegemony
Etc

Selam/
Senior Member
Posts: 11851
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Wedi የሚባል የዋሽንግተን ዲሲ ቦዘኔ የሌባው የጎሳ ቢሮ ከበርቴ መደብ መግባት አቅቶት የህይወት አላማው ብርሃኑ ነጋን መስደብ ያደረገ ውዳቂ!

Post by Selam/ » 26 Aug 2023, 11:36

ሆረስ
የብርሃኑ መፍጨርጨር የጋን ውስጥ መብራት ዓይነት ነው። የፖለቲካው፣ ኢኮኖሚው፣ ፍትህና ደህንነት እንዲሁም ማኅበራዊ ኑሮው በጎጥና ክፋት በበሰበሰበትና በተጨማለቀበት ወቅት፣ አንድ ትምህርት ሚኒስቴርን ብቻ ወጥረህ ይዘህ የምታመጣው ለውጥ ፍሬ ቢስ ነው። ዛሬ የመኖር መብት የተነፈገው የአማራ ወጣት ደብተሩን አጣጥፎ ነፍጥ አንግቦ ዱር ቤቴ ካለ ቆይቷል። አሁን ተማሪ ቤቱ ፀዳ አልፀዳ ምን ይፈይድለታል? ትምህርት የጨረሰውም እኮ በጎሳው እየተለየ ቦዘኔና ስደተኛ ነው የሆነው። ዙሪያህ በቆሻሻ ተበክሎ እያለ አንተ ብቻ ግላስ ሃውስ (glass house) ውስጥ ተደብቀህ ጤናማ ኅብረተሰብ ልትገነባ አትችልም።

Horus wrote:
18 Mar 2022, 09:51
በኢትዮጵያ ውስጥ ሳይማሩ ዲፕሎማ መግዛት፣ ፈተና በጎሳ በመከፋፈል የደነቆረ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ያረብ አገር ስደተኛ ማርቢያ የነበረው ት/ሚ ዛሬ ሊኖር አይችልም። በሳውዲ አረቢያ አገር ውስጥ አይደለም፣ በሳውዲ እስር ቤት ውጥ 100 000 የ1 ሚሊዮን 10% ባንድ አረብ አገር እስር ቤት ያለው የኢትዮጵያ ወጣት የዚያ የበሰበሰ የወደቀ የጎሳ ከበርቴ የሌብነት ሰርዓት ምርት ነው ።

ስለሆነም በሚሊዮኖች የሚቆጠረው የኢትዮጵያ ወጣት ሳይማር ዲፕሎማ እንደ ማያገኝ አሁን ያውቃል፤ ካልተማረ ተመልሶ ት/ቢት መግባት ፣ ፈተና ከወደቀ ተመልሶ መፈተን ፣ የጎሳ ሆያ ሆዬን ትቶ ወደ ትምህርቱ መመለስ፣ ቄሮና ፋኖ የትምህርት ወሳኝነት የማይለውጡ አጉል ባህል መሆናቸውን ወጣቱ ማወቅ አለበት ። ከመጠምጠም ትምህርት ይቅደም እንዲሉ! እረኛ፣ ገበሬና ሰራተኛ መሆን የሚችለውን ወጣት የዉሸት ወረቀት እየሰጡ ስሙን መጻፍ የማይችል የሁለተኛ ደረጃ መሃይምን ማስመረቅን የመሰለ በህዝብና አገር ላይ የሚሰራ ወንጀል የለም!

ወዲ የምትባል የዲሲ ቦዘኔ እንዲሁ በከንቱ እድሜህን ትፈጃለህ! ብርሃኑን እርሳው!! የ35 ሚሊዮን ወጣት ህይወት ለማስተካከል እየለፋ ነው !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30933
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Wedi የሚባል የዋሽንግተን ዲሲ ቦዘኔ የሌባው የጎሳ ቢሮ ከበርቴ መደብ መግባት አቅቶት የህይወት አላማው ብርሃኑ ነጋን መስደብ ያደረገ ውዳቂ!

Post by Horus » 26 Aug 2023, 13:32

እኔ ብርሃኑ ኢትዮጵያን ይጠቅማል ባልኩበት ዘመን ደግፌዋለሁ ፣የውረሙማ መሰሶ በሆነበት ባሁን ወቅት ተቃውሜዋለሁ በቃ! ዞሮ ዞሮ ኢትዮጵያን እያደማ ያለው የወረሞ አገዛዝ ነው ፣ ብርሃኑ ምንም የሚፈይደው ነገር የለም ። ዛሬ ብርሃኑ ምን አለ የሚል ሰው የለም በቃ! ፓርቲው ፈርሷል፣ ደጋፊ ሕዝብ የለውም። ይህም ስለሆነ ነው ከዚህ በኋላ ብርሃኑ ካቢይ መለየት የማይችለው ።

ጉራጌ ሲተርት ርቆ የሄደ መመለስ ያቅተዋል ይላል። ብርሃኑ ርቆ ሄዷል

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: Wedi የሚባል የዋሽንግተን ዲሲ ቦዘኔ የሌባው የጎሳ ቢሮ ከበርቴ መደብ መግባት አቅቶት የህይወት አላማው ብርሃኑ ነጋን መስደብ ያደረገ ውዳቂ!

Post by Assegid S. » 26 Aug 2023, 15:02

Horus; ለዚህ post መልስ አትሰጥም ብዬ በመጠበቅ አድንቄህ ነበር። ምክንያቱም ሰው የሚደገፈውም ሆነ የሚነቀፈው ዛሬ በሰራው ሥራ እንጂ ገና ለገና ነገ በሚሰራው ሥራ ስላይደለ። አንተም ሆንክ እኔ ወይንም ማንኛውም ሰው ነብይ ሆኖ ነገን ማየት አይችልም። ዛሬ ላይ መልካም የሰራ ሰው ነገ መጥፎ እንደሚሰራ ተገልጦለት አስቀድሞ የሚቃወም ማን አለ? 'ሰውን በመፍጠሬ ተፀፀትኩ' የሚለውን ቃል በማስታወስ ... ሰው ሙሉ ፈቃዱን እንዲያደርግ ነፃ አድርጎ ስለለቀቀው ይህ ለኣምላክም ፈታኝ እንደሆነ ይሰማኛል። ኣንድ እርግጠኛ የምሆንበት ነገር ቢኖር ... ዛሬ ስለ ኣምናው አመለካከትህ መልስ ሰጥተኃልና ... ኤደን ነገም ሌላ ፖስት ይዛ እንደምትመጣ ነው 8)

መልካም ሰንበት ይሁንልህ

Right
Member
Posts: 2833
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: Wedi የሚባል የዋሽንግተን ዲሲ ቦዘኔ የሌባው የጎሳ ቢሮ ከበርቴ መደብ መግባት አቅቶት የህይወት አላማው ብርሃኑ ነጋን መስደብ ያደረገ ውዳቂ!

Post by Right » 26 Aug 2023, 15:15

Brother Assegid, well said. Evidently brother Horus is a principled and pragmatic man. He is now supporting the struggle against Oromuma to safeguard the interests of Ethiopia. Period.
He already dropped BERHANU Nega when it was clear to him that he is an opportunist.
Although our anger against him is justified, at the end of the day Dr BERHANU Nega is not the leader of Ethiopia.

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: Wedi የሚባል የዋሽንግተን ዲሲ ቦዘኔ የሌባው የጎሳ ቢሮ ከበርቴ መደብ መግባት አቅቶት የህይወት አላማው ብርሃኑ ነጋን መስደብ ያደረገ ውዳቂ!

Post by Assegid S. » 26 Aug 2023, 15:37

Hello Right, I agree with you. The reason why some people are sleepless to agitate him (Horus) is that he is doing really good in the fight against TPLF and OPDO propagandists here.

Dr. Birhanu could be a good academician but not a leader even the bad one, as OPPORTUNISM is not in the domain of leadership skills.

Stay safe, Brother Right.

Horus
Senior Member+
Posts: 30933
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Wedi የሚባል የዋሽንግተን ዲሲ ቦዘኔ የሌባው የጎሳ ቢሮ ከበርቴ መደብ መግባት አቅቶት የህይወት አላማው ብርሃኑ ነጋን መስደብ ያደረገ ውዳቂ!

Post by Horus » 26 Aug 2023, 15:59

Assegid S.,

ይህን የዛሬ አመት ተኩል ያልኩትን ስቦ ያመጣው አቶ right ነው ። እሱ የጉራጌ ክልልነት ትደግፋለህ እያለ አንዴ የሚሰድበኝ አንዴ የሚደግፈኝ ታዳሚ ነው ። መልስ መስጠት ካለብኝ የምሰጠው እኔ እራሴ ለራሴ ሃሳብና ተግባር አላፊነት፣ ተጠያቂነት ስላለብኝ እንጂ አንድ በብዕር ስም ለሚተች ለማላውቀው ሰው ብዬ አይደለም ።

አንተ በትክክል ያልከው የሲስተምስ ቲኦሪ መርህ አለ ። it is called the principle of emergence. In socio-cultural systems, the principle simply states that we can't predict the future, we can only choose the future. In other words, as the future emerges on the basis of its dynamics and our power is to choose what to do with it. ይህ የሚሆነው የሰዎች አለም በልዩ ልዩ የሰዎች ፍላጎትና ኢንቴንሽን ስለሚነዳ ነው ማለትም ፊዚክስ ስላልሆነ ነው ። ስለሆነም ...

የቢሄቪየር ሳይንስ ወይም ቢሄቪየራል ኢኮኖሚክስ ስህተተኛ መሆን ምን እንደ ሆነ መለኪያና ማወቂያ ዘዴ/ መርህ አለው ።

What is it to be wrong? በአንድ ነገር ላይ ስህተተኛ የምንሆነው? አንድ ያሰብነው ሃሳብ ዛሬ ቆመን ስህተት ነው የምንለው እንዴት ነው?

to be wrong is to change a previously held value or set of values. That's all.

የሰው ተግባር ያ ሰው በዚያን ግዜ የሚያምንበት ቫልዩ ወይም ዋጋ መገለጫ ነው ። ያን ተግባራችንን ይነዳው የነበረው ቫልዩ ሲለወጥ ወይም ለኛ ያለው ዋጋ ሲከስም በዚያ በድሮ እምነታችን ተመስርተን የሰራነው ነገር ስህተት የሚባል ስም እንሰጠዋለን ። በውን የሆነው ግ ን our values changed. we discard our old values. የሆነው ያ ነው ።

ደሞ ሳያቋርጥ በሚለወጥ ሪያሊቲ ውስጥ ፣ አለም ውስጥ የማይለወጥ እምነትና ቫልዩ መያዝ ኢተፈጥሮአዊና ግብዝነት ነው። We need to hold values consistent with changing nature of our world. When the world changes, our values must also change. በዚህ መንገድ ነው ስህተት ምን እንደ ሆነ መገንዘብ ያለብን

Right
Member
Posts: 2833
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: Wedi የሚባል የዋሽንግተን ዲሲ ቦዘኔ የሌባው የጎሳ ቢሮ ከበርቴ መደብ መግባት አቅቶት የህይወት አላማው ብርሃኑ ነጋን መስደብ ያደረገ ውዳቂ!

Post by Right » 26 Aug 2023, 16:36

Code: Select all

 ይህን የዛሬ አመት ተኩል ያልኩትን ስቦ ያመጣው አቶ right ነው ። እሱ
Horus, it is not me who pulled out your old thread. It was rather the notorious “Eden” the snake who did that.

It was true that I was adamantly against you 2 years ago. That was when you are a staunch supporter of Abiye. Yes, I was against you when you stressed on the point of “killil for Gurage” against “the abolition of Killil” but in principle I have agreed then if “Tigray is Killil then Gurage should be as well”.

As of now things has changed. You figured out Abiye for who he is and we are on the same page. You are an impressive analyst and pragmatic. It would be foolish to dwell on what happened 2 years ago.

Why in the world any one thinks that I am against my own people.

No you are wrong, I am not Eden. Hell no.

Post Reply