Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: Abiy Is Always Two Steps Ahead for the Simple Minded

Post by Tadiyalehu » 15 Mar 2022, 16:06

የሆነውም ፥ የተደረገውም ፥ የሚሆነውም ... ፅንፈኛ አማራን ከመሃል ማውጣት ነው።
ሌላው ሟርትሽን ወደዝያ ላንቺው ... እኛ በሶ ጨብጠናል እንዴ እነሱ ይሄን ሲያደርጉ!?
ሲጀመር ማን አቅርቧቸው?
አሁን ጽንፈኞች ወያኔ ጥላቸው ወደነበረ መቀመቅተመልሰዋል። ኦሮሞ ካሁን በኋላ ገመዱን ያጠብቅባቸዋል እንጂ ተመልሰው ከገቡበት መቀመቅ አይወጡም። አበቃ! ለአራት ዓመታት አቅርበን አየናቸው።