Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Meleket
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
Meleket
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 13 Feb 2023, 05:09
መዝሙረ ዳዊት 137፡5 "ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ብረሳሽ፥ ቀኜ ትርሳኝ።" እንደሚል ጠቆም እንዳርጋት ኣይደል እታችንን!
የራሻዋ Fiyametaና ወፈፌው አፍቃሪዋ ለምን ይነካሉ በማለት መንጨርጨሩ፡ ለወፈፌው የቃልኪዳን ባለቤት ክብር ኣለመስጠትን ያመለክታል! ወፈፌው እንዳሻው እየተሞሸረና እየፈታ መኖር ለሱ ብቻ ዬተሰጠው መብት አድርገው የሚያስቡ ወፈፌዎች ሞልተዋል፡ ግን በማስረጃ ስህተታቸው መነገር ኣለበት። ይቺ ያራሻዋ Fiyameta ለመሆኑ ኣቻዋን ኣፍቃሪ ኣጥታ ነው የሰው ባል ጋር እንዲህ ዬምትገለፍጠው? ነገሩ ነው እንጂ ጋለሞታ ምን እፍረት ታውቃለች!
-
Meleket
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
Meleket
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 23 Feb 2023, 03:21
ሰላም ሰፍኗል፡ ግጭት ለመፍጠር ያለፈ ነገርን ማመንዥክ ይቅር፡ ቨርቺዋል ዲማርኬሽን በፊዚካል ዲማርኬሽን ኣማካኝነት ስጋ ይልበስ፡ የሁለቱ አዋሳኝ ሃገራት ህዝቦች ሰላምን ይሻሉ፡ የሚል ድምጣችን ሲያስተጋባና ሲያዥጎደጎድባት፡ የጦርነት ጥቅመኛዋ (ጦ.ጥ)ና ተራ ካድሪቷ Fiyameta ድብን ያለ ህልም ውስጥ በመሆን፡ ኣሁንም "ቆርበት ኣንጥፉልኝ"፡ በማለት "Meleket" የሚል ጥሁፍ ያለው ኮፍያ ኣድርጋ ልመናዋን ስታቀርብ የተነሳችው ፎቶ ለቃለዪ። የሚገርመው ኮፍያዋን ሰላም የተፈራረመ የጐረቤት ሃገር ክልል ባንዴራ ቀለም መቀባቷ ነው፡ ቢለናል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
-
Meleket
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
Meleket
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
Meleket
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
Meleket
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 28 Apr 2023, 03:33
እፍረተ ቢሷ ተራ ካድሪት Fiyameta ኰለኔል ታሪኩ ባስተማሯት መሰረት ኣሁንም ለቃለች፡ መልቀቅም ኣማደል ስራዋ! የወያኔውን ጠቅላዪ የናፈቀቻቸውም ትመላለች፡ ኰለኔል ታሪኩ እንዳይቀየሟት እንጂ።
ታሪኩ መስመር መስመሩን ይይዝ ዘንድ፡ ምስሉ ላይ ያሉት የትግራይ ሰዉየ ከተነሱ ዘንዳ "አንድ ስንኝ ለምስለ ስዩም ዘወያኔ" በሚል ርእስ 22 Jan 2021 ጨዋው Horus የተቀኘላቸውን እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞችም የደገምንላቸውን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እናስታውስሽ ይሆንን፡ እንኪ እስቲ ተዝናኚ https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=245489&p
መቼም ይቺ ወፈፌ ተራ ካድሪት Fiyameta ኢትዮጵያ ውስጥ በዓላማ የተለያዩ ኃይሎች የጦር መሳርያቸውን አራግፈው በጠረጴዛ ዙርያ መወያዬት ሲጀምሩ እንዲህ እንዲህ ብላም ለቃለይ "እያማሰለች ግን ኣይደለም"!
ኦሮሞቹን በቂም በቀል ለማነሳሳት መሆኑ ነው፦ https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 8#p1376968
እዚህም ላይ በጦቢያውያን ጉዳይ ዘው ብላ "እሳቱ ላይ ውህ በማፍሰስ ቂም በቀል እንዲጠፋ" እየሰራች መሆኑ ነው . . . "እያማሰለች ግን ኣይደለም!"
እዚህም ላይ ለሰላም መስራቷ ነው "እያማሰለች ግን ኣይደለም!"
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ደግሞ በዕብሪተኞች የተወረረውን የዩክሬን ህዝብና መንግስት በመደገፍ መቆማችን ይቺን "ሻዕብያ በሉኝ" የምትል ተራ ካድሪት ኣንገሽግሿታል። እንድህም ኣድርጎ የለም "ሻዕብያ!" ቁምነገሩ ወዲህ ነው እሷም ሆነች ኮለኔል ታሪኩ እንዲሁም ዘሜ Zmeselo ሊያነቡት የማይሹት ሓቅ ፈጦ በመውጣቱ ነው። የጦርነት ጥቅመኞች (ጦ።ጥ.) "ራሻን የደገፍነው፡ ዩክሬን ለወያኔ 200 ታንኮችን በ2011 ተዪ እያልናት ስለሸጠችላት ነው!" ብለው ምክያት ሲያመጡ "ለወያኔ ታንክ የሸጠው፡ ሻጩ የዩክሬን ብረዚደት እኮ ታድያ ኣሁን ራሻና ቢላሩስ ውስጥ ነው ያለው። ዘለንስኪ ኣይደለም ለወያኔ ታንክ የሸጠው ስንላቸው፡ "ቦለቲካዊ እርቃናቸው" በመውጣቱ መወራጨት ጀመሩ የኛዎቹ የጦርነት ጥቅመኞች (ጦ.ጥ.) እነ ተራ ካድሪቷ Fiyameta ። ታድያ እኛ ምን ግዳችን እዉነቱንማ እንገልጣለን ዶማውን ዶማ እያልን፡ ወራሪውን ራሻም ወራሪ እያልን። https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=312418
Meleket wrote: ↑25 Apr 2023, 10:11
Zmeselo wrote: ↑30 Dec 2022, 04:29
.. .. ..
On May 17, 2000 when TPLF led Ethiopia invaded Eritrea, Ukraine voted in favor of imposing arms embargo on Eritrea. In 2011, despite Eritrea's objections, Ukraine sold more than 200 T-72 tanks worth over US$100 million to Ethiopia that was occupying Eritrean territories.
In June 2014, an Eritrean delegation visited South Ossetia, Crimea & Abkhazia during working visit to Russia. A high-level Eritrean delegation led by MoFA Osman Saleh & Mr. Yemane Gebreab, visited Crimea. Ukraine's Ministry of Foreign Affairs, condemned the visits.
In March & May 2022, Eritrea voted against the UNGA Resolutions that called on Russia to immediately, completely & unconditionally withdraw all of its military forces from Ukraine & that called on the expulsion of Russia from the UNHRC.
ዘሜ Zmeselo፡ ኣብ 2011 መራሒ መንግስቲ ኡክሬን መን ነበረ? እቲ ታንክታት ንወያነ ሸይጡላ ቢልካ ትከሶ መራሒስ በል መሓዛ ቡቲን ኢዩ ይብሉኻ ኣለዉ!
Viktor Yanukovych ካብ [25 February 2010 - 22 February 2014]መራሒ ሃገረ ኡክሬን ዝነበረ፡ ሕጂ ኣብ ቀምሽ ቢላሩስን ራሻን ተሓቢኡ ዛሎ።
Who is Viktor Yanukovych, the former Ukrainian president Putin reportedly wants to put back in power?
BYJeremy Kahn
March 2, 2022, 4:31 PM GMT+3
Russian president Vladimir Putin is preparing to place former Ukrainian president Viktor Yanukovych back in power if his forces succeed in taking Kyiv and removing the country’s current democratically elected leadership, a Ukrainian news site reported.
Ukrayinska Pravda, an independent online publication, cited a Ukrainian intelligence officer as saying that Yanukovych, who has been living in exile in Russia since fleeing Ukraine in 2014, is currently in Belarus, waiting for Russian troops to take Kyiv and Putin to declare him the country’s new president. .. .. ..
https://fortune.com/2022/03/02/viktor-y ... ne-russia/
-
Meleket
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 18 Jul 2023, 05:47
ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ታሪኩ መስመር መስመሩን ይይዝ ዘንድ፡ "ኣምበራ መጠቃ" ዬት ትገኛለች ብለን ለጠዬቅነው ጥያቄ፡ እስከ አሁን ድረስ ምላሽ እንዳላገኘንበት ለመጠቆም ያህል ነው።
-
Meleket
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 25 Jul 2023, 10:03
-
Meleket
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 08 Aug 2023, 04:33
ታሪኩን መስመር መስመሩን ለማስያዝ ያክል ነው፡ የታለም ባህላዊ ጨዋታ "ማንቍርቷን ስትያዝ ወደ ምዕራባውያንና ወደነ የአምበራ-መጠቃው መ/ም ችዳነማርያምና ወዲ-ችሮስ ጉያ መወሸቅ" መሆኑን መቼም ሁላችንም ኣጢነነዋል።
Meleket wrote: ↑08 Aug 2023, 03:06
አዬ ታለም፡ ማን ይፈርልሽ፡ ማንቍርትሽን ስትያዢ ሮጠሽ ወደ ምዕራባውያንና ወደ የኣንበራ መጠቃዉ መ/ም ችዳነማርያም ጉያ መወሸቅ ሆነኮ ባህላዊ ጨዋታሽ ብለን እንድንሳለቅብሽ ነው እንዴ የፈለግሽውም። እምብዬው ኣንሳለቅብስም።
Meleket wrote: ↑07 Aug 2023, 07:15
ኧረ ታለም ኣታስቂን! ማንኛውም ህዝብ በርስቱ በሚስቱና በአገሩ ኣይደራደርም። ቍንጽል አድርገሽ ኣማራ እንዲህ ነው፡ ኦሮሞ እንዲያ ነው፡ ትግሬ እንዲህ ነው፡ ጉራጌ እንዲያ ነው እያልሽ፡ በማያገባሽ ገብተሽ ነገር ትሰነቅሪያለሽ።
እነ ኮለኔል ታሪኩን ለማስደሰት የማትፈንቅይው ድንጋይ መቼም ዬለም። ለመሆኑ የነ ኮለኔል ታሪኩው፡ ዶ/ር አሻግሬ ይግለጡ በደርግ የመጨረሻ ኣመታት አውሮፓ የሄዱት ለምንድን ነበር? ብለን አንጠይቅሽም አይዞሽ!
Fiyameta wrote: ↑06 Aug 2023, 14:53
. . .
አማራ በርስቱ፣ በሚስቱና በአገሩ አይደራደርም። አርባ ሚልየን ነጥብ!
ይህችን ሃቅ ጠንቅቅሽ እወቂ "ማንኛውም ህዝብ በርስቱ በሚስቱና በአገሩ ኣይደራደርም!" [40 ትሪሊዬን ነጥቦች]
Meleket wrote: ↑08 Aug 2023, 03:12
የፎቶ ሾፗ ተራ ካድሬ፡ ያልበላት ቦታላይ እያከከችና እየፎከተች፡ "እያማሰለች" መሆኑ ነው!
Fiyameta wrote: ↑29 Jul 2023, 20:29
"እርስ በርሳቸው እንዲጠፋፉና እንዲገዳደሉ ማድረግ አለብን!" (የሕወሃት መሪ)
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በዚህ ሓቅ እንስማማለን፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ -
"ራያ የኢትዮጵያ ነው፡ ራያ የጅቡቲ ሆነ የሱማሊያ እንዲሁም የኤርትራ ሆኖ ኣያውቅም" ።
-
kerenite
- Member
- Posts: 4478
- Joined: 16 Nov 2013, 13:15
Post
by kerenite » 08 Aug 2023, 12:51
Meleket wrote: ↑08 Aug 2023, 04:33
ታሪኩን መስመር መስመሩን ለማስያዝ ያክል ነው፡ የታለም ባህላዊ ጨዋታ "ማንቍርቷን ስትያዝ ወደ ምዕራባውያንና ወደነ የአምበራ-መጠቃው መ/ም ችዳነማርያምና ወዲ-ችሮስ ጉያ መወሸቅ" መሆኑን መቼም ሁላችንም ኣጢነነዋል።
Meleket wrote: ↑08 Aug 2023, 03:06
አዬ ታለም፡ ማን ይፈርልሽ፡ ማንቍርትሽን ስትያዢ ሮጠሽ ወደ ምዕራባውያንና ወደ የኣንበራ መጠቃዉ መ/ም ችዳነማርያም ጉያ መወሸቅ ሆነኮ ባህላዊ ጨዋታሽ ብለን እንድንሳለቅብሽ ነው እንዴ የፈለግሽውም። እምብዬው ኣንሳለቅብስም።
Meleket wrote: ↑07 Aug 2023, 07:15
ኧረ ታለም ኣታስቂን! ማንኛውም ህዝብ በርስቱ በሚስቱና በአገሩ ኣይደራደርም። ቍንጽል አድርገሽ ኣማራ እንዲህ ነው፡ ኦሮሞ እንዲያ ነው፡ ትግሬ እንዲህ ነው፡ ጉራጌ እንዲያ ነው እያልሽ፡ በማያገባሽ ገብተሽ ነገር ትሰነቅሪያለሽ።
እነ ኮለኔል ታሪኩን ለማስደሰት የማትፈንቅይው ድንጋይ መቼም ዬለም። ለመሆኑ የነ ኮለኔል ታሪኩው፡ ዶ/ር አሻግሬ ይግለጡ በደርግ የመጨረሻ ኣመታት አውሮፓ የሄዱት ለምንድን ነበር? ብለን አንጠይቅሽም አይዞሽ!
Fiyameta wrote: ↑06 Aug 2023, 14:53
. . .
አማራ በርስቱ፣ በሚስቱና በአገሩ አይደራደርም። አርባ ሚልየን ነጥብ!
ይህችን ሃቅ ጠንቅቅሽ እወቂ "ማንኛውም ህዝብ በርስቱ በሚስቱና በአገሩ ኣይደራደርም!" [40 ትሪሊዬን ነጥቦች]
Meleket wrote: ↑08 Aug 2023, 03:12
የፎቶ ሾፗ ተራ ካድሬ፡ ያልበላት ቦታላይ እያከከችና እየፎከተች፡ "እያማሰለች" መሆኑ ነው!
Fiyameta wrote: ↑29 Jul 2023, 20:29
"እርስ በርሳቸው እንዲጠፋፉና እንዲገዳደሉ ማድረግ አለብን!" (የሕወሃት መሪ)
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በዚህ ሓቅ እንስማማለን፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ -
"ራያ የኢትዮጵያ ነው፡ ራያ የጅቡቲ ሆነ የሱማሊያ እንዲሁም የኤርትራ ሆኖ ኣያውቅም" ።
Gwad meleket,
What did we get from Ukraine? Nothing... Nada
What did we obtain from Russia? Yes! 30k ton of sinde and which means 300,000 kuntal sinde irrespective what the motive was behind it.
Hulu tiQmun naw yemiyayew. Ante lemindenew ye Ukraine tifozo yhonkew? Inesu neo-nazists mehonachewun tawQaleh wey? Just compare how black people are treated in Russia and Ukraine. In Russia you hardly notice racism whereas in the Ukraine racism is rampant.
Don't tell me that you stand with them because part of their country is occupied by Russia.
And give us a break about mehal meda or mesmer meda dagna blabber. Nobody designated you to be in such phantom position.
-
Meleket
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 14 Aug 2023, 11:32
kerenite wrote: ↑08 Aug 2023, 12:51
. . .
Gwad meleket,
What did we get from Ukraine? Nothing... Nada
What did we obtain from Russia? Yes! 30k ton of sinde and which means 300,000 kuntal sinde irrespective what the motive was behind it.
Hulu tiQmun naw yemiyayew. Ante lemindenew ye Ukraine tifozo yhonkew? Inesu neo-nazists mehonachewun tawQaleh wey? Just compare how black people are treated in Russia and Ukraine. In Russia you hardly notice racism whereas in the Ukraine racism is rampant.
Don't tell me that you stand with them because part of their country is occupied by Russia.
And give us a break about mehal meda or mesmer meda dagna blabber. Nobody designated you to be in such phantom position.
ወንድም kerenite እነ ኮሎኔል ታሪኩ፡ በኤርትራ የነጻነት ትግል ወቅት ጥቂት ዬማይባሉ ኤርትራውያንን በስንዴ ይገዟቸው ነበር “ምልሻ ስርናይ” ተብለው ደግሞ ይጠሩ ነበር። ለኅሊናው ሳይሆን ለሆዱ ያደረ በስንዴ የተገዛ እንደማለት ነው። ታድያ ለኅሊና ማደር ወይስ ለሆድ ማደር ይሻላል? እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር የዘመኑ "ሚልሻ ስርናይ" መሆንን እንጠዬፈዋለን። በመሆኑም የተወረረ ሃገርን ህዝብ መብት በመጣስ፡ ዛሬ ተበልቶ ነገ ለሚታ. ስንዴ ብለን፡ ከወራሪ ጎን መቆምን አልመረጥንም። ጥቁር ነጭ ዬሚለውን አመለካከትም በአእምሯችን ውስጥ ቦታ ዬለውም፡ ምክንያቱም አላህ ሁላችንን እኩል እንደፈጠረን ስለምናውቅ።