Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 30 Aug 2022, 04:13

ይቺ መናኛ ተራ ካድሬትና የፎቶ ሾፕ ‘ንግሥት’፡ ለዛሬ ፎቶ ነው የለቀቀችው! :mrgreen: በደርጉ ዘመን የቡና ቤቷ ደንበኛ የነበሩ ኣዛውንትን መሆኑ ነው:lol: ሰውዬው በደርጉ ዘመን ቢያንስ ቢያንስ 70 ዓመት እንደነበራቸው መቼም ከሽበታቸው መገመት ችለናል፤ ደርጉ ከወደቀ ደግሞ ይሄው 30 ዓመታት ኣልፈዋል፤ ታድያ እኒህ የተራ ካድሪቷ የቡና ቤት ደንበኛ፡ በህይወት ካሉ ሞቶ ኣመታት ኣሳልፈዋል ማለት ነው። :mrgreen:

እባካችሁ መረጃ ላይ ያላችሁ የትግራይ ሰዎች፡ የፎቶ ሾፗ ንግሥት፡ በደርጉ ዘመነ መንግሥት የካድሬነት ኮርስ ኣብረዋት በተከታተሉት በኒህ ኣዛውንት ፍቅር እጂጉን ተነድፋለችና፡ ኣፈላልጉላት። እሳቸው ከታጡም የበኵር ልጃቸውን ኣፈላልጉላት፡ እሱም የጦርነት ሰለባ ካልሆነ ማለት ነው:lol:

መቼም “ተሊዕልና” ያልሻትን ቃል፡ “ተልዒልና” ብትያት ኖሮ ሃሳብሽ በትክክል ዓላማውን ይመታ ነበር። እየቸኮልሽ እኮ ብዙ ነገር ኣበላለሽ ታለሜዋ! :lol:

እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ደግሞ “ቆሪጭና:mrgreen: እንጂ “ቆሪፅና” እንደማንል የምንገልጽልሽ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ነው።
:mrgreen:
Fiyameta wrote:
30 Aug 2022, 03:12

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 07 Sep 2022, 04:36

ታለሜዋ ታላቋን ተራ ካድሬትን ምክንያታዊነቷን ጥያቄ ምልክት ውስጥ የሚያስገባ ኤርትራዊ መልስ እኛ ኤርትራዊያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በመስጠታችን፡ የፎቶ ሾፗ ‘ንግሥት’ ኣንድ ፎቶ ሾፕ እንድትለቅ ኣስገድደናታል። እንዲህም ብለን እስኪያጥወለውላት ድረስ ቀልቧን ስንገፍ
Meleket wrote:
06 Sep 2022, 09:38
መቼም “ይሉኝታ” ቀረ ማለት ነው፡ ኣይደል? :mrgreen: ኣሁን እስቲ እንዲህ ዓይነት ኣኩሪ ታሪክ ሰርቻለው የምትል ተራ ካድሪት፡ በምን ሂሳብ ነው የልዑላዊቷ ዩክሬንን በዕብሪተኛው የፑቲን ሩሲያዊ ኃይል መወረር ምክንያታዊ ልታደርገው የምትችል። ማፈሪያ የሆነች ሴትዮ፡ እያንዛረጠችውም እኮ ኣታፍርም!! :mrgreen:
Fiyameta wrote:
05 Sep 2022, 20:46
...
You are half right and half correct. We Eritreans couldn't have possibly secede from something that we were never a part of, so the word መገንጠል doesn't really apply to us. But what we did was, rectify historical injustices of colonialism by chopping off its tentacles of illegal occupation, annexation, federation, exploitation and subjugation, but also by grabbing the devil by the horns and riding its black Horus Horse of the apocalypse until it foamed at the mouth! That's how we won our Eritrean INDEPENDENCE, and we will continue to be any place where the name Eritrea is mentioned. That's right! We don't apologize for being Eritreans. It is who we are. Get used to it! :P :P
በሉ እንግዲህ በ“በዘማችኛ” እንግጠም እንጂ . . .ለተራ ካድሬዎቻችን በሙሉ

ቀዳማይ ጕዕዞ ዘጽፈፈ መኣስ ንድሕሪት ይምለስ፡
ልዑላዊት ሃገር ንዝወረረ ኃይሊ ሩሲያ ዝውድስ፡
ንዩክሬን ገንሸል ብምግባር ትፋእ ናይ ፑቲን ዚልህስ፡
“መስጣ ኣለዎ” ቢልና’ሎና፡ “ልኡላዊነት” ዚግህስ፡
ድቃስ የብልካን ‘ኣምሰሉ’ ብኅሊናካ ትውቀስ፡
ምስ ፑቲን ሰሚረ ቢልካ ኣብ ክሬሚያ ትቅድስ . . . ኣብ ክሬሚያ ትቅድስ።
:mrgreen:
ይህን ተራ የኩረጃ ውጤት መሆኑን የሚያሳብቅ ፎቶ ሾፕ ለቃለች፡ ተራ ካድሬይቱ Fiyameta :mrgreen:
Fiyameta wrote:
06 Sep 2022, 21:34
. . .
ኣሁን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ወደ ኣስተማሪው ግምገማችን፡ በመጀመሪያ በኢትዮጵያዊቷ ክልል ትግራይ የወከልሽውን ክፍል እንመለከት። ኣስከሬኑ ቀኝ እጅ ላይ ሰዓት ማሰር ዘንግተሻል። ምክንያቱም ሰዓት የሚያይ ነው የሚመስለው። ዕርቃኑን ኣቁመሽ የወያኔ ባንዴራ የውስጥ ሱሪ ያደረግሽለት ሰውዬን ደግሞ፡ ኣፍንጫውን እኮ የኤርትራ ካርታ ነው ያስመሰልሽው፡ ይህ ትልቅ ስህተት ነው:mrgreen: ቢያንስ ቢያንስ ወይ ኣፍንጫውን ወይ የቆመበትን ምድር የትግራይ ካርታ ማስመሰል ነበረብሽ። ምን ያህል ለወያኔዎች ርሕራሔ እንዳለሽ ኣሳብቆብሻል እንጂ፡ በገደሉ ዬተንጠባጠቡና የተንጠላጠሉ በጣረሞት ላዪ ያሉ “ትግራይ ትግዕር” የሚለውን እኛው የቀመመምነውን መፈክር ያነገቡ ጀሌዎችን መሳል ትችዪ ነበር። ኤርትራን ዬተመኘ ፍጻሜው ምን እንደሆነ ለማሳዬት በቻልሽ ነበር። ምን ይደረጋል እዬቸኮልሽ ነገር ታበላሽያለሽ!

ኣሁን ደግሞ በኤርትራ ለመወከል ወደሞከርሽው ክፍል እንሂድ። ሲጀመር ቤቱን ህድሞ ወይ ኣግነት ወይ ትኩል ማድረግ ኤርትራዊ ውበት እንዲላበስ ማድረግ ነበረብሽ። ሲቀጥል ባንዴራዋን ሰገነቱ ላይ የክብር ቦታ መስጠት ነበረብሽ። ሙዙን ከመወርወር ይልቅ የሙዝ ልጣጭ መላክም ትችይ ነበር፡ ግን በጣም ለወያኖች እንደምትራሪ ኣሳይተሽናል። ከሆነስ ደግሞ በለስም እኮ ከሚወረወሩት ምግቦች መካከል መሆን ይችል ነበር። CATCH! የሚለው ቃልም ኤርትራን ኣይወክልም። ሌላ መሳጭ ቃል መጠቀም ትችይ ነበር፡ ኮራጅነትሽንም ኣሳብቆብሻል። ሰውዬውን ኮንጎ ጫማ ማጫማትም ትችይ ነበር። ስለሆነም ግዜ ወስደሽ መስራትን ኣትዘንጊ። በሁለት ሰዓት ውስጥ 3 ወቅቶች እንዳላት የምንኮራባትን ኤርትራን በምስሉ ኣላሳዬሽንም፡ ባሕርም ተራራም ኣላሳዬሽንም፡ ይህ ትልቅ ስህተት ነው። ወደሌላው እንቀጥል፦

"ዘለንስኪ ጀግና ነው!" ያልሽው ዓለም ያወቀውና ጠኃይ የሞቀው ለሃገሩ ለዩክሬን ክብር የዓለምን ኃያል ሃገር እዬተጋፈጠ ያለ ጀግና መሆኑን ምስክር የማያሻው ሃቅ ነው፡ ዘለንስኪ ያውሮፓው ሻዕብያ መሪ

"ትግራይ የኣፍሪካ ዩክሬን ነች!" ያልሽው ይሄ ምስሉ ላይ ያሳዬሽንን በትግራይ ላይ ያለሽን ርህራሄ ነው እንጂ የሚያሳየው ሌላ ምንም ነገር ኣይገልጥም። ምክንያቱም ትግራይ ካቅሟ በላይ ተንጠራርታ ኤርትራ ላይ ሚሳይል የተኮሰች ሃገር ሆና ሳለ ዩክሬን ግን በወራሪውን በራሻ ጦር ተወሮ እያለ፡ ኣንዲትም ሚሳይል ወደ ራሻ ኣልተኰሰም። ዩክሬን ሃገር ነች፡ ትግራይ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ የምትገኝ ክልል። ይህን ዘንግተሻል ወይም ሆን ብለሽ ለማሳሳት ቋምጠሻል። :mrgreen:

"ወልቃይት የአፍሪካ ክሬሚያ ነች!" ያልሽው ይህም ትልቅ ስህተት ነው፡ ይልቅስ "ክሬሚያ የዩክሬን ወልቃይት ነች" የሚለው ኣባባል ነው የሚያስኬደው:mrgreen: ምክንያቱም ክሬሚያን ከዩክሬን ፈልቅቆ ለመውሰድ የሞከረው የሩሲያ ሃይል፡ ልክ ወልቃይትን ተጐንደር ፈልቅቆ ለመውሰድ እንደሞከረው የወያኔ ሃይል በመሆኑ ነው። ተግባብተናል ታለም!

ይህ እዬሰጠንሽ ያለው ምክር፡ በተመሳሳዪ በፎቶ ሾፕ ሙያ ኣገራችንን "በመከተ" ለማገልገል ለሚነሱ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ኣስተማሪ ሃሳብ እንደሚኖረው በማመን ነው።
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 30 Sep 2022, 10:14

ታሪክም እማደል እዬጻፍን ያለነው፡ :lol: "የ2022 የመረጃ ምርጥ ጥቅሶች ማከማቻ መድብል https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 6#p1330446 ከሚለው ርእስ ስር ከተከተቡት ኣዝናኝና ኣስተማሪ ጥቅሶች መካከል የኛዋን ሆድ ኣደር ተራ ካድሪት የሚመለከተውን ቀንጭበን ወዲህ ዱለነዋል፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። :mrgreen:
Meleket wrote:
30 Sep 2022, 09:26
. . . ኤርትራዊት ነኝ የምትለው ተራ ካድሬይቱ Fiyameta፡ ኢትዮጵዊው ጠቅላዪ ያላሉትን ነገር ብለሃል በማለት ጭዋዉን Assegid S. ለመወንጀል ሲቃጣት፡ የተሰጣት ምርጥ ኢትዮጵያዊ መልስ
Assegid S. wrote:
25 Sep 2022, 07:57
"ያላነበበ ፀሐፊ ሁሉም ነገር ያልተፃፈ ነው የሚመስለው" ... የማያዳምጥ ካድሬ ምንም ነገር የተነገረ (የተባለ) አይመስለውም እንደማለት ነው 8)
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=304702

ከኣርእስት ውጭ በየአጥሩ በመጸዳዳት መረጃን ለማቆሸሽ ቆርጣ የተነሳችው ተራ ካድሬይቱ Fiyameta "ጥቀሱኝ" ስትል፡ ምን ጥፈሽ እንጥቀስሽ ታለም? :mrgreen:
Fiyameta wrote:
30 Sep 2022, 09:33
. . .

እየተማማርን ስንዝናና . . . ! :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 03 Oct 2022, 05:00

እስቲ እቺን ተራ ካድሪትና “የፎቶ ሾፕ ‘ንግሥት” ትንሽ እንዝናናባት ለካስ ለቃለች! :mrgreen: የፈጠራ ብቃቷ መቼም ከግዜ ወደ ግዜ እያሽቆለቆለ መሆኑን ሁላችን ታዝበናል፤ ቢሆንም ግን ለምታካሂደው 'ትልቅ መስዋእትነትን እዬጠዬቃት' ላለው “የመከተ” ስራ ያግዛት ዘንድ ተስፋ እንዳትቆርጥ ኣሁንም ምክራችንን በጨዋ ደንብ እንለግሳታለን፤ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

ቤነገራችን ላዪ እዚህ የምናያቸው ‘ታጋይ ቢጤዎች’፡ በኦምሓጀር በር ከብረዚደንታችን ጋር ተያይዘው ዬነበሩት ሰውዬ ናቸውን? :mrgreen:
ከሳቸው ጋር ያለው “ሰዓቱን በቀኙ” ያሰረው ወፈፌ ነውን ወዲ ኣሸብር ማለት? እንደ ወፈፌው ቡቲን እጁን በቀኙ ኣስሯል ኣስተውለሽዋልን? :mrgreen:
Fiyameta wrote:
02 Oct 2022, 23:54

ይገርማል፡ ወዲ ሽብሩ “ትግራዋይ ሆኖ ለትግራይ የማይሞትና የሚሸሽን በጥዪት በሉት ብሏል ኣሉ” ኣንቺ ደግሞ ‘ትግራይ’ የሚለውን ቃል በ'ሕወሓት' ተክተሽ፤ "ትግራይና ሕወሓት ኣንድ ናቸው እያልሽን ነው?" ድንቅ ግኝት ነው። :mrgreen: ውሸት ግን ምን ይበጅሻልና ነው፡ እንዲሁ ዝም ብለሽ ዬምትቀደጅው ታለም፤ በዚህ በሰለጠነው ዘመን ባንቺ ተራ ፎቶ ሾፕ የሚወናበድ ኢትዮጵያዊ ሆነ ኤርትራዊ ያለ ይመስልሻልን? :mrgreen:

ወዲ ሽብሩ እያለው ያለ ጉዳዪና ያንቺ ቢጤ ተራ ካድሪዎች ባፍሪካ ቀንድ እያላችሁት ያለው ጉዳዪ እኮ ምንም ልዩነት ዬለውም፤ ኣንቺና ቢጤዎች “እኛ ስንዘፍን እናንተ የግድ ተዋጉ” የሚል ዜማ እያዜማችሁ፡ ስንቱን ሰላም ፈላጊ በግድ ተዋጋ በማለት ቤተስኪያን ቅጥር ውስጥ ገብታችሁ ሳይቀር ዬምታደርጉትን እኮ ዓለም ታዝቦታል ታለም? ተጨፈኑና ላሞኛኙ ካላልሽ በስተቀር! :mrgreen:
Fiyameta wrote:
30 Sep 2022, 09:15

እዚህኛው ስእልሽ ላይ፡ የኢትዮጵያ ባንዴራን በኢትዮጵያ ኣየር ኃይል ኣርማ ብትተኪው ኖሮ ሳይሻል ኣይቀርም ነበር፤ እንዲገደሉ ዬፈረድሽባቸውን እንደርቶች ደግሞ፡ ምነው ክላሽ እንኳን ነፈግሻቸው፤ ምን ያህል ብትጠያቸው ነው ኣቦ! ፍቅረኛሽን 'ኮለኔል ታሪኩን" እነሱ ናቸው እንዴ እስከ ወዲያኛው የሸኙት! :mrgreen:

ደግሞስ ኣስሬ ኣድዋና እንደርታ ብለሽ ትግሮቹን ስትፈርጂ፡ ዘመዶችሽ ኣዅሱሞቹ፡ ኣጋሜዎቹ፡ ክልተ ዓውላዕሎዎቹ፡ ሽሬዎቹ ራያዎቹን ዬት አስቀምጠሻቸው ነው ባክሽ። :mrgreen: ዴሞስ “ኮለኔል ታሪኩን” በአካል ማግኘት ቢያቅትሽ ብለሽ ብለሽ ሰዓቱን በቀኙ ያሰረውን ወፈፌ የወያኔ “ጀነራል” ናፈቅሽን? ወዪ ያንቺ ነገር፡ የተራ ካድሬ ነገርና ቅዠት መቼም ሲያልቅ ኣያምር ነው፡ ቢለናል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 12 Oct 2022, 08:16

የፎቶና የፎቶ ሾፕን ልዩነት ለማሳዬት፡ የነAbdisa እና የነFiyameta መንገድንም በግልጽ ስለሚያሳዬን፡ ኣስተማሪነቱን ግምት ውስጥ በማስገባት እዚህ ላይ ዱለነዋል፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች:mrgreen: https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=305754
Meleket wrote:
10 Oct 2022, 04:42
የፎቶና የፎቶ ሾፕ ልዩነትን ለማብራራት ሁነኛ ኣብነት :mrgreen:

ፎቶ ሾፕ ቁጥር 1 - 'የAbdisa መንገድ' :mrgreen:
Abdisa wrote:
07 Oct 2022, 01:45
የታምራት መንገድ

https://ethioreference.com/archives/13158
ፎቶ ሾፕ ቁጥር 2- 'የFiyameta መንገድ' :mrgreen:
Fiyameta wrote:
09 Oct 2022, 00:52

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 13 Oct 2022, 05:49

ታላቋ ተራ ካድሪት 'ታለም' ዛሬም 2 ግዜ ለቃለች!

ይሄኛው የራሻን ፌክ ረፈረንዱም ለመታዘብ የሄደች ግዜ የተነሳችው ፎቶዋ ነው። :mrgreen: ቢሆንም ግን ኤርትራ ለምን በራሻ ጎን ኣልቆመችም ብላ ዬተቀየመች መስላለች፡ ተራዋ ካድሪት Fiyameta።
Fiyameta wrote:
13 Oct 2022, 00:33
ሁለተኛው ፎቶሾፕ ይሄ ነው።
Fiyameta wrote:
13 Oct 2022, 00:58
ምስሉ ላይ ለሚታየው ጀግና ትግራዋይ ስውእ ታጋይ ክብር ስንል እዚህ ላይ "ኮሜንት" ኣናደርግም። ተራ ካድሪታችን "ትግራዋይ ሆኖ ጀግና የሚባል ዬለም!" ትለን ይሆናል፡ ለሷ ጀግና ማለት ኮለኔል ታሪኩ ብቻ ሳይሆኑ ኣይቀሩም ቢለን ኢናስባለን እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። :mrgreen:

በሶስተኛ ደረጃ ኣቀናብራ የለቀቀችው ደግሞ ይሄን ነው!
Fiyameta wrote:
13 Oct 2022, 03:42
Meleket wrote:
11 Oct 2022, 07:56
ዘለንስኪ ጀግና ነው።

He's your agame's "ጀግና" on high heels and skin tight leather bodysuit. :oops: :oops:

ሶስተኛውን በተመለከተ፡ ኤርትራዊው 'ኮሜዲያን' ዮናስ ወይም 'ማይነስ ወይም "'ወይዘሮ ሮማ" ሆኖ የሚተውነው ሰው እንዳይሰማሽ ቢለናታል፡ ይህቺን ተራ ካድሪትና በአሰግድኛ ኣገላለጽ፡ እረኞቿ ባዋሏት ብቻ የምትግጥ የጋማ ከብቷን Fiyametaን መቼም እላይ ኣንዳዬነው "የFiyameta መንገድ" ምን እንደሚመስል ኣውቀናል !
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 17 Oct 2022, 08:09

ለዛሬ ይህቺን ታላቋ ተራ ካድሪትና ነውረኛ፡ በፎቶ ሾፗ ዙርያ የምንሰጣት ምክር ኣይኖርም። ምክንያቱም ምንም ኣዲስ ነገር ኣልፈጠረችምና። እርግጥ ነው ሰሞኑን ሁለቴ ለቃለች፡ . . . ኣንደኛው ይሄ ነው :mrgreen:
Fiyameta wrote:
15 Oct 2022, 21:33

ከዚህኛው ፎቶ ሾፕ ኣንጻር የምንላት ነገር የለም፡ ምክንያቱም "ኣዋጇን በነጋሪት ጋዜጣ እስክታሳትመው" ፡ እኛ ይህን እያነበብን ስለሆነ
https://www.bbc.com/amharic/articles/c72zz0rg101o
https://www.bbc.com/amharic/articles/c3gnnjz3e3ro

ሁለተኛውና ነውረኛው ፎቶ ሾፗ ደግሞ ይሄ ነው።
Fiyameta wrote:
16 Oct 2022, 00:17

ነውረኛ ነገር እዚህ ኣደባባዪ ላይ ሳታፍር ማምጣቷ፡ ምንነቷን ፍንትው አድርጎ ቢያሳዬንም፡ ትንሽ ወረድ ብለን በሚገባት ቋንቋ መገሰጹን መርጠናል። በመሆኑም በተለመደው ኤርትራዊ ግጥማችን ኣድርገን ይህቺን ኣሳዳጊ የበደላት ነውረኛን፡ ኮርኮም እናደርጋታለን እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

ኣሁንም ኣሁንም ትለቃለች እርሷ
የ4 ሚልዬን ራሽን ኣንዴ በመጉረሷ! :mrgreen:

ኣውቀናል ኣውቀናል መንገዷን ኣውቀናል
ምን እንደለከፋት ይቺን የሰው ቀላል:lol:

ውሸትነው ማተቧ ቅጥፈትም ማዕረጓ፡
ታሪኩ ልዩ ነው ሞታለች በሰርጓ። :mrgreen:

ስድ ናት ስድ ናት ይቺ ተራ ካድሪት፡
እርቃኗን ወጥታለች ታላቋ ዘማዊት፡
ይቺ ሸለመጥማጥ ይቺ ፑቲናዊት።
:lol:

‘ባንዳ ነኝ’ ባትልም ምስክር ነው ስሟ፡
ምስራቅ ነኝ እያለች ምዕራብ መጋደሟ:lol:

በደንብ ኣውቀናታል ጌጧ ነው ነውር፡
ቀኑእኮ መሸባት እንዲሁ ስትዞር፡
ንስሃ ከሌለው፡ የዘማዊት ነገር ሲያልቅም ኣያምር። :mrgreen: ቢለናል . . .

ለበለጠ መረጃ እዚህ ያገኙናል ፡ -https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=291645

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 02 Nov 2022, 05:08

ይቺ እታችን ጉዷ ኣያልቅምና ለምን እኔ ያልጻፍኩት ታሪክ ተነገረ ለምን እኔ ያልባረኩትና የማላምንበት ታሪክ ተነገረ በማለት አንዳንድ ፎቶ ሾፖችን አሁንም ሳይደርሱባት እንደልማዷ 'ኣቋጥሩኝ' በማለት ለቃለች

ይህን ቢጎበኙ የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞችን እዪታና የሷን የተራ ካድሪቷን የወረዱ ፎቶ ሾፖችን መታዘብ ይችላሉ። :mrgreen:

ይሄኛው ከራሾች ዙርያ የቀነበብነው ነው
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=308034

ይሄኛው ደግሞ ከኤርትራ የዘመነ ጣልያን ታሪክ እንዲሁም ከምንሊክና ጣልያን ኪዳን አንጻር በተጻፈው ትረካ ዙርያ ነው
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=306818

ትረካው መስመሩን ይዞ እንዲቀጥል አስበን ነው፡ ታሪክም እማደል እዬጻፍን ያለነው!ኮምኩሙ።
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 02 Nov 2022, 10:01

በቅርቡ የተጸዳዳችውን ትጠርግ ዘንድ ነው "መጥረጊያ" እያቀበልናት ነው ለዚች ተራ ካድሪት።

ኣንቺ ዘንድሮ እንዲህ ብለሽ ስም ለማጠልሸት ሞከርሽ
Fiyameta wrote:
02 Nov 2022, 04:07

ነፍስኄር ስዩም መስፍንን በተመለከተ ታመት ተመንፈቅ በፊት የጣፍነው የማይናወጠው የኛ ኤርትራዊ ነጻ እዪታ ደግሞ ይሄው https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=245489
Meleket wrote:
29 Jan 2021, 10:05
ለምስሉ ከተገጠመለት ዘንዳ፡ የኤርትራ ቀንደኛ ጠላቶች ፍጻሜ መጻፍ ስላለበት፡ በበኩላችን የሰውየውን ታሪክ ለማቆየት፣ የኤርትራ ጠላቶች ፍጻሜያቸው እንደማያምር ለማሳየት ይረዳ ዘንድ፡ ኤርትራዊ እይታችንን በግርድፍ ግጥም እናስቀምጣ! :mrgreen:

እናቱ ስትወልደው፡ ምላጯን አግላ፣
ጋድምና ትኩል መስመር አመሳቅላ፣
ተኩሳው ነበረ ቅንድቡን ተልትላ፣
ምስክር እንዲሆን እንዲለይ ከሌላ።

እሱም አልሰነፈ እጂጉን ተለዬ፣
በውሸት ለመታወቅ ምንም አልዘገዬ፣
የጦቢያው ውጭ ጉዳይ፡ ‘ሥዩሙ’ አምባዬ።

“የኤርትራ ጄቶች ቀድመው ደብድበዋል፣
የዓዲ ግራትን፡ ፋብሪካ አውድመዋል”፣
ብሎ ሓሰት ዘርቶ ኢትዮጵያን አታሏል።

ይግባኝ የሌለውን፡ ብይን ለማስቀየር፣
“ባድመ የኛ ሆናለች”፡ ብሎ በመፎከር፣
“የጠየቅነውና ያልጠየቅነው ጭምር፣
ተሰጥቶናል” ብሎ፡ እስጦቢያን ሲያስጨፍር፣
እኛ እናውቅ ነበር፡ ኋላ እንደሚያፍር . . . እንዲህ እንደሚከሥር።

ይህ ቀውስ እንዳይመጣ በጣም ስለሰጉ፣
የሃይማኖት አባቶች ሃገር ሊያረጋጉ፣
መልሱ አሳዝኗቸው እስኪበረግጉ፣
ለምነውት ነበር ሥዩምን በወጉ፣
ለምነውት ነበር እምባዬን በወጉ።

እናማ እግዚአብሔር፡ የፍርዱ ቀን ደርሶ፣
ጁንቶችን አዋርዶ ከሥልጣን ገርስሶ፣
አጋድሞ አሳይቶናል ድንጋይ አስተርሶ።

የጦብያው የውጭ ጉዳይ፡ 'ያ ጋሜው ሰላቶ'፣
በአልሞ ተዃሾች ግንባሩን ተበስቶ፣
ሥዩምን አየንው መሬት ላይ ተሰጥቶ።

ትዕቢት የወጠረው ይህ የትግራይ ፈገር፣
መስማት ስላልቻለ ቢመከር ቢዘከር፣
ህዝብ ላያደናግር ህዝብ ላያጭበረብር፣
ወደዚያኛው ዓለም ወደዚያኛው ሀገር፣
ተሸኝቷል አሉ ከሁለቱ አባዮች ጋር።
እዚህ ላይ ደግሞ ጌቾን ዱቅ ኣርገሽዋል በፎቶ ሾፕ ድንቄም ፎቶ ሾፕ መቼ ይሆን ኮሎኔል ታሪኩን በፎቶ ሾፕ የምታሳዪን! :mrgreen:
Fiyameta wrote:
02 Nov 2022, 04:07
የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ነጻ እዪታ ደግሞ ይሄው መዥረጥ አድርገን ዱቅhttps://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=191091
Meleket wrote:
06 Aug 2020, 10:08
ኤርትራዊ ነጣ ትዝብታችንን እንካችሁ!
Tazabi-1 wrote:
06 Aug 2019, 03:18
... Dr. Abey openly told PIA that he is unable to convince hardliner TPLF leaders to handover Badme to Eritrea in accordance with border verdict passed in the Hague...
አሄሄሄ አሁን ማ ይሙት ባሳለፍነው አንድ አመት ሆነ ሁለት አመታት ውስጥ የጦቢያው ወጣት ጠቅላይ፣ በቴሌቭዥን መስኮት ቀርበው፡ የጦቢያ ህዝብ እንዲሁም ሰፊው የኤርትራ ህዝብ በሚሰማው መልኩ በባርላማቸው ውስጥ በይፋና በገሀድያገራችን የጦቢያ የመከላከያ ሠራዊት ከኤርትራ ጋር አወዛጋቢ ከነበሩ ቦታዎች በሙሉ ተባድሜም ጭምር ጠቅልለው እንዲወጡ በዛሬው ዕለት ታዘዋል” ብለው ቀጭን ሆነ ወፍራም ትዛዛቸውን አስተላልፈዋልን? :mrgreen: እንዲህ ቢሉና ያሉትን ቢተገብሩስ፡ የትኛው 'ሃርድ ላይነር ወያኔ' ነው ተዋጊ ሚጎች በላይ እያንዣበቡበት ተመድፍና ተታንክ ፊት ቆሞ ወጣቱን ጠቅላይ የሚገታቸው። ዋሾው ስዩም መስፍን ነው ወይስ ቱልቱላውና ጉረኛው ጌታቸው ረዳ ወይስ ኢሰብአዊው ጌታቸው አሰፋ ነው ወይስ ጡረተኛውና የሥልጣንና የንዋይ ሙሰኛው ስብሃት ነጋ፡ ተታንክና ተመድፍ ፊት ቆሞ የታላቂቱን ሃገር የጦቢያን መከላከያ ሠራዊት የሚገታው ማን ነው?! እኮ ማነው፡ ዶ/ር ደብረጨን እንደሆኑ :mrgreen: !!! ታመት በፊትም ቢሆን ጥቂቶች ሳንሆን ብዙዎች “ምነው ዘገየህ አንተ ሰው ዘገየህ” ብለን ማዜም ነበረብን።

የዘንድሮውን የጦቢያ ሁኔታ በቅጡ ያጤነ ሰው፡ እንዳገሬ ሰው አባባል፡ “ሐሰኻ ደምበስ ናብ ዝለምለመሉ” ማለቱ ኣይቀሬ ነው፤ ትርጓሜው “ትል ሆየ ወደ ለሰለሰለት ቦታ ያደላል ወይ ያመራል” እንደማለት ነው። ያው ባጭሩ “አህያውን ፈርቶ ዳውላውን” ማለት ነው። ነገሩ ነው እንጂ እውነቱን እንነጋገር ተተባለ “የወያኔ ‘ሃርድላይነሮችን’ ሙሉበሙሉ መቆጣጥር መጋፈጥና ለህግ ልዕልና ማስገዛት ሳይቻል ሲቀር በሰላማዊ ትግል ላይ በተሰማሩ ዜጎች ላይ የተዘመተ አይመስልምን?” ሳያስብል ኣይቀርም የዘንድሮው የጦቢያ ሁኔታ። “ዘሕምቆ ኣሎኒ በትረይ ሃቡኒ” እንዲል ያገሬ ሰው “የማሸንፈው ሰው (ከኔ ደከም ያለ ሰው) ስላለ፣ በትሬን ወይ ዱላየን ስጡኝ(አቀብሉኝ) ልቀጥቅጠው፡ ልደብድበው” እንዲሉ "በዚያን ቀውጢ ሰዓት፡ ሰው ሁሉ ሲሰደድና ሲሸሽ፡ ተስደት ተመልሶ ወያኔን በልበ ሙሉነት በብዕሩ ያርበደበዳት እስክንድርና ወዘተዎች ላይ መዝመት ከምን ይቆጠራል?" ብሎ አለመጠየቅም ከኅሊና ፍርድ ነጻ ሊያደርግ አይቻልም። ወያኔን ፍርክስክሷን ያወጣኃት ጀግናው ኤርምያስ እንኳስ በዚህ አጋጣሚና ሰበብ ‘ማረሚያ ቤት’ ከመግባት ‘ስደተኛነትህ’ አተረፈህ! "ግዙፉቹን ነውረኞችና ወንጀለኞች ወያኔዎችን ችላ ብሎ ባልታጠቁ ጦቢያዉያን ላይ ጡንቻን ማሳየት እንዴት ተደርጎ የጤና ነው ሊባል ይቻላል?" አያስብልምን!? በርግጥ ኃይል ባለመደለባቸው ምክንያት ብቻ፡ ዛሬ አሸባሪዎች የሆኑትን ንጹሓንን ኣፈናቃዮችና የንጹሓን ዜጎችን ንብረት አውዳሚ ኃይሎችን በሙሉ፡ ማለትም ነገ ተነገ በስቲያ እንደወያኖች ዓይነት ስንኩል አመለካከትን ሊያደልቡና ሊያነግሡ የሚወራጩትን አካላት በሙሉ በቁጥጥር ስር የማድረጉ ሂደት ሊበረታታ ኣይገባውም አይልም ኤርትራዊው ነጣ እይታችንና ትዝብታችን ጭምር።።
:mrgreen:
ማፈሪያ ካለሽ እንግዲህ እፈሪ እንጂ! ይሉኝታ ቢሷ ተራ ካድሪት!
እኛ ኤርትራውያን ኣንደሆንን በመረጃና በማስረጃ አስደግፈን ማሸነፍ ልማዳችን ነው፡ በኢትዮ-ኤርትራ የድንበር ጉዳይም እንዲያ ነው ያደረግነው!
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 03 Nov 2022, 05:29

ታለሜዋ ኣሁንማ "ሰላም ሊሰፍን ነው" ስትባዪ ግዜ ይበልጥ እያንጠባጠብሽ መቕዘን ጀመርሽ በፎቶ ሾፕ! በይ አሁን ቁርጥሽን እወቂ ወደ "ዲማርኬሽንና ሕገመንግስት" ሆኗል ትልቁ ጎዳና። :mrgreen:

ፎቶ ሾፕሽ ላዪ ያወላገድሽው ኤርትራዊው ጨዋታ እንዲህ ነው፦

ዶ/ር ኣብዪ፡ "ልቢ ትግራይ የሚባለውን መንገድ ማየት አለብኝ።"

የኤርትራ ህዝብና የኤርትራው ብረዚደንት፦ "ታድያ ምን ችግር አለው፡ "ዲማርኬሽኑን" ስናደርግ እናሳይሃለን። ብቻ ፈጠን ፈጠን በል።" :mrgreen:

ለማንኛውም እነዚህኞችንም ብታነቢ እየተዝናናሽ ቁምነገር በመገብየት ትጠቀሚያለሽ

ይሄኛው ሃገራችን ልዑኳን ወደ አዲስ አበባ ከመላኳ በፊት የተጣፈ ነው ዕለቱን አስተውዪው እቴዋ https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=17&t=159593

ይሄኛው ደግሞ ሃገራችን ልዑኳን ወደ አ/አ በላከችበት ወቅት መሆኑ ነው https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=17&t=160263&

ተዝናኚ! የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ነጻ እዪታን ለማጋራት ያህል ነው!
:mrgreen:
Fiyameta wrote:
03 Nov 2022, 03:13
. . .

ይሄኛው ሁለተኛው ፎቶ ሾፕሽ ደግሞ፡ ምንም ከነባራዊው ሁኔታ ጋር የማይሄድ መሆኑን ተገንዝበናልን፡ እዛ የትግርኛው ትረካችን ላይ ያስገበሽው ነው። መቼም ጥላቻዬ ከወያኔ ከወያኔ ውስጥም ከጁንታ ጋር ነው ትይና፡ እንዲህ አድርገሽ ደግሞ ከመላው "ትግራዋይ" ጋር ጥልሽን ትገልጫለሽ። ምነው እቴ ኢትዮጵያውያን ይታዘቡኛል ኣትዪም እንዴ? ደግሞስ ኤርትራውያን እነ አቶ ወልደአብ ወልደማርያምና ሌሎቹ እንዲያው በደፈናው ከትግራይ የፈለቁ ኤርትራውያን ይታዘቡኛል ኣትይምን? ምኗ ተራ ካድሪት ነሽ እቴ
:mrgreen:
Fiyameta wrote:
03 Nov 2022, 03:17
. . .

አሁን ከኤርትራውያን ሊቀ ሊቃውንት አንዱ ክቡር ታጋይ ዶ/ር ኣባ ይስሃቕ ገብረ ኢየሱስ ወደ ጻፉት ብርቅ ታሪክ እናቀናለንና፡
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=306744 ወይ
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=306818

ኣንቺ ሌላ ስፍራ ሄደሽ ተጸዳጂ! መቼም በያጥሩ መጸዳዳት አሁንም አልተውሽም "ኮለኔል ታሪኩ" ቢያዩሽ ያፍሩብሻል፡ ኧረ ይጠየፉሻልም!

ይሄን ጥሑፍ እዚህ የዶልነው፡ የፎቶ ሾፕ ታሪኩ መስመር መስመሩን እንዲይዝ ነው! ተስፋ ኣናደርጋለን ኣይከፋሽም።
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 29 Nov 2022, 04:28

ይሄን ጥሑፍ እዚህ የዶልነው፡ የፎቶ ሾፕ ታሪኩ መስመር መስመሩን እንዲይዝ ነው! ተስፋ እናደርጋለን ኮለነል ታሪኩ ሆኑ "ኣቋጥሩኝ ባዩዋ" ዛሬ የለቀቀዪው፡ እታለምም ኣይከፋችሁም! እማደል? :mrgreen:

ቦርድ ክፍሊ ጋዜጣ 'ሓዳስ ኤርትራ' ብሕዳር 2022 ከምዡይ በለ :mrgreen:
Zmeselo wrote:
28 Nov 2022, 10:50
ምስዋር ጽልኢ - ዝኸፍአ ገበን
ንሕና ኤርትራውያን ደያኑ ማእከልን መስመርን ድማ ከምዡይ ወሰኸና፦

መትከል ኣልቦ እንዳ ታሪኩ - Fiyameta

ርሒጽክን’ዶ እዙይ ክትግዕታ!
:mrgreen:

Fiyameta wrote:
29 Nov 2022, 03:25
Fiyameta wrote:
29 Nov 2022, 03:44
:mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

ወሰኽና ድማ፦

መትከል ደቂ ኤርትራ ብሓበራ
ብዓንተቦ’ያ ከምዡይ ሰፊራ! https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=291645
እኒ Fiyameta እስከ ሕፈራ ተሰተራ . . .
ምስ ወራሪ ኣይተዳኽራ!
:mrgreen:
Meleket wrote:
19 Mar 2022, 05:07
“ሕልሚ ዓባይ ትግራይ” = “ሕልሚ ዓባይ ሩስያ” . . . ዘለንስኪ ጀግና ነው። :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 07 Dec 2022, 04:07

ታለማችን አዲስ ፎቶ ሾፕ ለቃለዪ፡ "በሙታን ትንሣኤ" ኣምናለሁም እያለችን ነው። እንኳን ለዚህ ኣበቃሽ እንበላት ይሆንን? :mrgreen:
Fiyameta wrote:
06 Dec 2022, 11:49
ለእዅሱም ሙስሊሞች እቆረቆራለሁ በማለት "የአዞ እምባ" በማንባት የሰሞኑ "ብሮባጋንዳዋ" ይሄን ይመስላል፦
Fiyameta wrote:
05 Dec 2022, 08:22
It's inevitable..... Beautiful! [/size] 8) 8)

ታለማችን የውቅሮው ታሪካዊ የአልነጃሽ መስጅድን ለማሳደስና ለመጠገን ምን እያከናወነች እንደሆነች አልነገረችንም ገና እያሰበችበት ነው። ቢሆንም ግን ቅሉ፡ ሰላማዊው የሙስሊም ማኅበረሰብ ክርስትያኑም ጭምር፡ ታለሜ ከኮለኔል ታሪኩ ጋርም ተነጋግራ ቢሆን ይህን ታሪካዊ መስጅድ ትጠግን ዘንድ ምክራቸውን እየለገሱላት ነው።

"የአዛኝ ቅቤ አንጓቿ የፎቶሾፕ" ካድሪት፡ ዬትኛውን ሰላማዊ የሙስሊም ማኅበረሰብ የምታሞኝ መስሏት ነው፡ ይሄን ርካሽ ብሮባጋንዳ የተያያዘችው የታወቀ ነገር የለም። ነገሩ ነው እንጂ የፎቶሾፕ ካድሬ ከዚህ ያለፈ ንቃተ ኅሊና ሊኖራት ኣዪችልም፡ ቢለናል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። . . . ኣዬ "የአዛኝ ቅቤ ኣንጓች" ነገር!
ታሪኩ መስመር መስመሩን ይይዝ ዘንድ ይህን እውነታ እዚህ ዱለነዋል።
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 09 Dec 2022, 04:19

Meleket wrote:
07 Dec 2022, 05:06
'አዛኝ ለመምሰል' . . . [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]

ታሪካዊው መስጅድ በመድፍስ ሲመታ፡
እንዳላዬች . . . አይታ፡
ጦርነት ይፋፋም እያለች ኣምሽታ፡

የአል ነጃሽ መስጅድ ሲናድ በእሩምታ፡
ሲቃ እስኪይዛት በሳቅ ተንከትክታ፡
እንዳልተሳለቀች እንዲያ ‘ድምጽ ኣጥፍታ’፡

ኣሁን ስታምታታ፡
ስለ ኣዅስም ኣሰበች የውቅሮውን ረስታ፡ :mrgreen:
መደበኛ ስራ ቀጠለች ውስለታ፡
ያቺ ጋለሞታ፡
‘አዛኝ’ ለመምሰል እንዲህ ቅቤ አንግታ፡ :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:
ያዛኝ ቅቤ ኣንጓቿ ካድሪት Fiyameta! :lol:

[ላዛኝ ቅቤ ኣንጓቿ ለFiyameta ተጣፈ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር]
:mrgreen:
Meleket wrote:
07 Dec 2022, 04:07
ለእዅሱም ሙስሊሞች እቆረቆራለሁ በማለት "የአዞ እምባ" በማንባት የሰሞኑ "ብሮባጋንዳዋ" ይሄን ይመስላል፦
Fiyameta wrote:
05 Dec 2022, 08:22
It's inevitable..... Beautiful! 8) 8)

ታለማችን የውቅሮው ታሪካዊ የአልነጃሽ መስጅድን ለማሳደስና ለመጠገን ምን እያከናወነች እንደሆነች አልነገረችንም ገና እያሰበችበት ነው። ቢሆንም ግን ቅሉ፡ ሰላማዊው የሙስሊም ማኅበረሰብ ክርስትያኑም ጭምር፡ ታለሜ ከኮለኔል ታሪኩ ጋርም ተነጋግራ ቢሆን ይህን ታሪካዊ መስጅድ ትጠግን ዘንድ ምክራቸውን እየለገሱላት ነው።

"የአዛኝ ቅቤ አንጓቿ የፎቶሾፕ" ካድሪት፡ ዬትኛውን ሰላማዊ የሙስሊም ማኅበረሰብ የምታሞኝ መስሏት ነው፡ ይሄን ርካሽ ብሮባጋንዳ የተያያዘችው የታወቀ ነገር የለም። ነገሩ ነው እንጂ የፎቶሾፕ ካድሬ ከዚህ ያለፈ ንቃተ ኅሊና ሊኖራት ኣዪችልም፡ ቢለናል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። . . . ኣዬ "የአዛኝ ቅቤ ኣንጓች" ነገር!
ታሪኩ መስመር መስመሩን ይይዝ ዘንድ ይህን እውነታ እዚህ ዱለነዋል።
:mrgreen:
ታሪኩን መስመር መስመሩን ለማስያዝ ያህል ነው ግጥማችንን እዚህ የዶልነው። :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 09 Dec 2022, 09:38

ያዛኝ ቅቤ ኣንጓቿ ካድሪት Fiyameta፡ ታድያ ምነው ይሄን “የጁንታ ተግባር” ያኔውኑ አልነጃሽ መስጅድ በመድፍ ጥይት በተመታበት ወቅት ሳታስተጋቢው ቀረሽ። ምኗ ነሽ’ቴ! ይሄን ሁሉ መረጃ ላይ እየለቀልቅሽ፡ ይሄን የጁንታ ወንጀል በወቅቱ የዛሬ 2 ዓመት ገደማ አለማስተጋባትሽ ከጁንታው ጋር የጥቅም ንክኪ እንዳይኖርሽ እንድንጠረጥር አድርጎናል ብለን እንሳለቅብሽ ይሆንን? :mrgreen:

እስቲ ብዪ ይሄኛውን ዜና ደግሞ ኮምኩሚ፡ “By Zecharias Zelalem Published date: 13 January 2021” ተብሎ የዛሬ ሁለት ኣመት ገደማ የተሰራጨ ዜና ነው። የኣዅሱሙን ኣየር ማረፊያ ጁንታ እንዳፈራረሰው ገልጦ ሌላውን ምን እንዳለ ራስሽ ኾምኩሚና ራስሽን ታዘቢ እንጂ።

መቼም ካንድ ኣቅጣጫ የሚፈልቅ ዜናን ብቻ የሚቀበል ካድሬ ብቻ ነው። “ይሉሽን ባልሰማሽ” ማለት ይሄኔ ነው።
https://www.middleeasteye.net/news/ethi ... ict-damage
The federal government has been prompt to report on the destruction of property throughout the war, but only when it’s caused by their foes,” he told MEE.

The destruction of Aksum Airport by Tigrayan rebel forces was given immediate airtime on state media. Images of homes and hospitals said to have been destroyed by them have been widely circulated as well.

But when the government’s allied forces destroy something as prominent as one of Islam’s most cherished heritage sites, they keep it hushed until citizen journalists exposed it. They were well aware of it, but said nothing as it didn’t serve political ambitions,” he added

አሁን ወደ ግጥማችን
Meleket wrote:
07 Dec 2022, 05:06
'አዛኝ ለመምሰል' . . . [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]

ታሪካዊው መስጅድ በመድፍስ ሲመታ፡
እንዳላዬች . . . አይታ፡
ጦርነት ይፋፋም እያለች ኣምሽታ፡

የአል ነጃሽ መስጅድ ሲናድ በእሩምታ፡
ሲቃ እስኪይዛት በሳቅ ተንከትክታ፡
እንዳልተሳለቀች እንዲያ ‘ድምጽ ኣጥፍታ’፡

ኣሁን ስታምታታ፡
ስለ ኣዅስም ኣሰበች የውቅሮውን ረስታ፡ :mrgreen:
መደበኛ ስራ ቀጠለች ውስለታ፡
ያቺ ጋለሞታ፡
‘አዛኝ’ ለመምሰል እንዲህ ቅቤ አንግታ፡ :mrgreen: . .
ያዛኝ ቅቤ ኣንጓቿ ካድሪት Fiyameta! :lol:

[ላዛኝ ቅቤ ኣንጓቿ ለFiyameta ተጣፈ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር]
:mrgreen:
ዶ/ር አብርሃም በላይን ደግሞ እንኳን “ተስፋ ከቆረጠው ጁንታ ሕወሓት” ካሏቸው ከወንድሞችዎ ጋር ለመታረቅ በቁ በዪልን። :lol: መስጅዱንም እንደ ቃላቸው በኣፋጣኝ እንዲጠግኑ ንገሪል። ኣያይዘሽም ለኮለኔል ታሪኩም ሞቅ ያለ ሰላምታ ኣቅርቢልን፤ ቢለናል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። :mrgreen:

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Abe Abraham » 09 Dec 2022, 11:40

Meleket wrote:
09 Dec 2022, 09:38

  • ነፍስ-ሄር ትግራዋይ ኣስላማይ ሸይክ ዓብደልዋሃብ ካሳ ከም ዝበሎ ኣብ ትግራይ መቓብር እምበር መስጊድ ኣል-ነጃሺ ዝበሃል የሎን ።

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Abe Abraham » 09 Dec 2022, 12:06

Post by Meleket » 20 Dec 2022, 06:18

የኮለኔል ታሪኩዋ Fiyameta እንደልማዷ ኣንድ ተራ ፎቶ ሾፕ ለቃለች፡ እኛም ብዙሃን ይማሩበት ዘንድ ቅንድብ ቅንድቧን እያልን ትንሽ ትምህርት ቢጤ ሰጥተናታል። :mrgreen:
Fiyameta wrote:
19 Dec 2022, 11:26
:oops: :oops: :oops: :oops:

የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ትምህርታዊ ምላሽ ደግሞ እንደሚከተለው ኣካተነዋል
Meleket wrote:
20 Dec 2022, 05:09
ይገርመናሎ’ በለ በሃር ስነጥበባዊ ዮሃንስ ትካቦ! :mrgreen:

ለማስተማር ያህል ከምሥራቁም ከምዕራቡም ዓለም ብልሆች ኣባባል እስቲ እንጠቅሰላቸው "Dancing Queen" የሚል ፎቶሾፕ ለለቀቁት ለነ እንቶኒትና ሪሞርኬዎቿ በሙሉ። ! :mrgreen:

The superior man blames himself. The inferior man blames others.
— Don Shula

Nobody is superior, nobody is inferior, but nobody is equal either. People are simply unique, uncomparable. You are You, I am I. — Osho [Chandra Mohan Jain]

"Dancing Queen" . . . "Drama Queen"
:mrgreen:
Fiyameta wrote:
19 Dec 2022, 21:32
Inferiority complex is the root cause of all evil.
ይህ ኣምድ መልክ መልኩን ይዞ ሰንሰለታዊ ሃቆችን አካቶ ይጓዝ ዘንድ ብዙሃንንም ያስተምር ዘንድ በቀና መንፈስ ይህኛውን ትምህርታዊ ይዘት ወዲህ ዱለነዋል፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። :mrgreen:

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Abe Abraham » 20 Dec 2022, 06:36

ንዳንነት ዘፍቀረ
ንዓዱ ተመሊሱ
ዋላ ሓንቲ ከይ ገብረ !!!

መለኸት መለኸት !
ንወጻኢ ምስ ተላእከ
ኩዕሶ ክጻወት !
ዳኛ እየ
ናይ ማእከል
ናይ ጎኒ
ኢሉ ምስ ኣቕበጾም
ገሪምዎም
ዲስኳሊፋይ ጌረሞ
ኣብ ወረቐት !!!!!

-
ተጻዋታይ እንከለኻ፡ ዳኛ እየ ኣይባሃልን እዩ ኣንታ ሓወይ፡ በይዛኻ በይዛኻ !!!! ንኹሉ ቦቦትኡን ገግዚኡን ኣለዎ -- ንዳንነትን ንጸዎታን ማለት እዩ !!!

-

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 20 Dec 2022, 07:49

ወዳጃችን የምን "ኣቋጥሩኝ" ነው? እንድንገጥምልህ ከፈለግክ፡ በግልጽ "ግጠሙልኝ" ለምን አትልም? ያዝ በል፦ :lol:

ወዲ ሸቃ፡ Abe Abraham፡
ናይ መረጃ በሃም!

ምስዛ 'ካድሪት' ልግብ ጥብቕ፡
ኣብዚን ኣብትን ጦብሎቕ ጦብሎቕ፡
አይ ኬጸብቕ ንኺጽይቕ፡
ከምኡ እንዲዩ ነገር ጠበቕ።

ኮለኔል ታሪኹ ከይኩርዮ፡
ነዚ ብላሽ ሬሞርኪዮ
:mrgreen:
Abe Abraham wrote:
20 Dec 2022, 06:36
. . .

ዓይን ያለቅሳል ኣሉ ኣፍንጫ ሲመታ፡
ወስላታ ሲመታ፡ ይጮሃል ከርታታ፡ :mrgreen:
Abe ምስክር ነው በአፉ ድንፋታ በኣፉ ክርፋታ
ይህን ታዝበናል ዳኞቹ በርጋታ።

ይህ ዓምድ የሰትዮዋን የተወላገደ ምልከታ የምናብጠለጥልበት ሆኖ ሳለ የAbe Abraham እዚህ መጥቶ መወላገድ የጤና ነውን?
:mrgreen:

Post Reply