Page 1 of 3
'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር
Posted: 05 Mar 2022, 04:49
by Meleket
‘ኤርትራዉያንና ኢትዮጵያዉያን' ምን ይሉኛል እንኳ የማትዪ ‘ይሉኝታ ቢሷ ወይዘሪት’ እንዴት ነሽ።
“ይናገራል ፎቶ” ሲባል ሰምተሽ "ፎቶሾፕ ሁሉ እውነት የሚናገር" መስሎሻል፡ የኛ መናኛ የፎቶሾፕ ካድሬ።
ወያኔን መጥላትና የወያኔን አካሄድ መንቀፍና በጽናት መታገል አንድ ነገር ነው። በፍጹም የማይገናኝ ነገርን ለማገናኘት መሞከርና የተማረ ኤርትራዊን ሆነ ኢትዮጵያዊን ግን ለማሞኘት መሞከር እንከፍነት ነው። እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ይችን የመረጃ የፎቶ ሾፕ ውርንጭላ፡ ‘ድሮስ ምንነቷን ስሟ ይመሰክር የለ!’ ብለን አናሳፍራትም በፍጹም።
ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በአፍሪካ ቀንድ ቋንቋ ሲቀኙ - ኣምና
ዘንድሮ የፎቶ ሾፗ ንግሥት የወይዘሪት Fiyameta አዲስ ግኝት፡ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞችን ለማጠልሸት፡ 'ኣጆኺ ናትና' !
Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር
Posted: 07 Mar 2022, 11:32
by Meleket
"የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta" - የተንጋደደዉን ሎጂክሽን ለብዙሃን ኣየገለጥን፡ ኣደብ እንድትገዢ በኤርትራዊ ጭዋነት እናስገነዝብሻለን፡ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። ያዢ እንግዲህ "የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta.
ቅጽል፣ ስም፣ ግስ እያልን ኣሁን ተራ የሰዋስው ህግ እዚህ በመዘርዘር አናደክምሽም የኛ ተራ ካድሬ፡ ለዛሬ ለራስሽ “የጥሞና ግዜ” በመመደብ፡ በኢትዮጵያዉያን ኣንባቢዎቻችን ፊት፡ እነዚህን ጥያቄዎች እንድትመልሺ ነው የምንጠይቅሽ።
በአማርኛም ይሁን በትግርኛ . . .
ሚካኤል ቅዱስ ነው የሚባለው ወይስ ቅዱስ ሚካኤል?
ገብርኤል ቅዱስ ነው የሚባለዉ ወይስ ቅዱስ ገብርኤል?
ሃገር ትልቅ ነው የሚባለው ወይስ ትልቅ ሃገር?
ሃገር ቅድስት ነው የሚለው ወይስ ቅድስት ሃገር?
ጴጥሮስ ቅዱስ ነው የሚባለው ወይስ ቅዱስ ጴጥሮስ?
ማርቆስ ቅዱስ ነው የሚባለው ወይስ ቅዱስ ማርቆስ?
መጸሓፍ ትልቅ ነው የሚባለው ወይስ ትልቅ መጸሓፍ?
ታድያ
'መጸሓፍ ቅዱስ' ነው መባል የሚገባዉ ወይስ 'ቅዱስ መጽሓፍ'?
መልሱን ላንቺ ለፎቶ ሾፗ ንግሥት ትተነዋል “የዛሬ ተማሪ የነገ አስተማሪዋ፣ ደህና ሁኚ የኛዋ የፎቶ ሾፕ ንግሥታ ደህና ሁኚ!”
"የፎቶሾፗ ንግሥት" Fiyameta እንዲህ ሲባልስ ሰምተሻልን? “ኣመን. . ስታረጅ ኣቃጣሪ ትሆናለች!” እዉነትም ይህ ትንቢት ፍጻሜዉን ባንቺ ኣግኝቷል ማለት ነው ብለን እንገምታለን።
እንግዲህ "ወጥ በረገጥሽ" ቁጥር እዚህ እየመጣን ምክራችንን እንለግስሻለን ምክንያቱም "ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ስለሚፈተፍት"! ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት።
ለማንኛዉም "የፎቶሾፗ ንግሥት" Fiyameta እህታችን፡ እንኳን ለማርች 8 ብሰላምና በጤና ከነ መላዉ ቤተሰብሽ ኣደረሰሽ፡ ኣጆኪ ናትና!
Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር
Posted: 09 May 2022, 05:09
by Meleket
እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ይሄኛውን “የፎቶ ሾፗ ንግሥት” የለቀቀችውን ፎቶዋን ስንመለክት እንዲህ ተቀኝተናል፡ ለደርጉ ኰሎኔል ታሪኩ ጓደኛ ለሷ ለFiyameta?
ያቺ ጋለሞታ፣
ፊያሜታ፣
የሃውዜኖችና የደርጎች ውሽማ፣
የኤርትራ ወጣት ሃገር ለማምጣት ሲደማ፣
የቡና ቤት ቆርኪ ለቅማ፣
እሷ ምኑ ግዷ ትጫወታለች ዳማ።
በኣሉ ግርማ ነግሮናል ስለ ፊያሜታ ፉሟ፣
ከኰሎኔል ታሪኩ ጋራ አስሬ ተነስቷል ስሟ።
የጸጋዬዋ ጋለሞታ፣
የኦሮማዩዋ ፊያሜታ፣
ንስሃ ሳትገባ እንዲያው ኣመል ሆኖባት ውስለታ፣
መረጃ ላይ ኣየናት ስትቅለበለብ ስታምታታ፣
ወጥ በመርገጧ እጅግ ከርፍታ በጣም ገምታ፣
ይቺ ጋለሞታ።
አስቀድመን መቼም እንዲህ ብለን መክረንሽ ነበር . . .
Meleket wrote: ↑07 Mar 2022, 11:32
. . .
እንግዲህ "ወጥ በረገጥሽ" ቁጥር እዚህ እየመጣን ምክራችንን እንለግስሻለን ምክንያቱም "ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ስለሚፈተፍት"! ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት። . . .
እንዲህም ጨምረንልሽ ነበር
Meleket wrote: ↑05 Mar 2022, 04:49
‘ኤርትራዉያንና ኢትዮጵያዉያን' ምን ይሉኛል እንኳ የማትዪ ‘ይሉኝታ ቢሷ ወይዘሪት’ እንዴት ነሽ።
“ይናገራል ፎቶ” ሲባል ሰምተሽ "ፎቶሾፕ ሁሉ እውነት የሚናገር" መስሎሻል፡ የኛ መናኛ የፎቶሾፕ ካድሬ።
ወያኔን መጥላትና የወያኔን አካሄድ መንቀፍና በጽናት መታገል አንድ ነገር ነው። በፍጹም የማይገናኝ ነገርን ለማገናኘት መሞከርና የተማረ ኤርትራዊን ሆነ ኢትዮጵያዊን ግን ለማሞኘት መሞከር እንከፍነት ነው።
ለምሥጢር ጓደኛሽ ለኰሎኔል ታሪኩ ባንቀኝላቸውም፡ ለኢትዮጵያዊው ማለትም ለወልቃይቴው ባህታ ሓጐስ ለኰሎኔል ደመቀ ዘውዱ የተቀኘንላቸውን እዚህ እናካፍልሻለን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትናም ጭምር። ኰሎኔል ደመቀ ዘውዱ በገዛ ቀዬው በዕብሪት የመጡበት አካሎችን፡ ማንም ሳይነቃ በማለዳ፡ እንደ ኤርትራዊው ባህታ ሓጐስ የመከተ የዘመናችን ጀግና ነው። ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞችም ትልቅ ክብር እንሰጠዋለን።
Meleket wrote: ↑08 Nov 2018, 09:45
Meleket wrote: ↑24 Feb 2018, 05:00
ጥራጥሬ ሳይሆን ጥርጣሬ ዘርቶ፣
በጦቢያ ምድር ላይ እንዲያው ተንሰራፍቶ፣
የዘር-እረኝነት(የዘረኝነት) ማጭዱን አስልቶ፣
ሸላልቶ ሸላልቶ ሸላልቶ ሸላልቶ፣
አጭዶና አጫጭዶ ጠሓይ ላይ አስጥቶ፣
ያንን ወዲህ ቆልቶ ያኛውንም ፈጭቶ፣
እየከፋፈለ በጡጫው አቡክቶ፣
ሁሉንም እንዳሻው ሊጋግር አስልቶ፣
አሻፈረኝ ባይን በኃይል አስፈራርቶ፣
ቆራርጦ እንደ ስጋ ሊበላን አንክቶ፣
የተረፈውንም በአቆፋዳው ከትቶ፣
እኛን አረም አርጎ ሊነቅለን ዳድቶ፣
የኛን ህልውና ጭራሹኑ ከድቶ፣
ትዕቢቱ አስክሮት ተነፍቶ ተነፍቶ፣
ምርጥ-ዘር ነኝ እኔ እያለ ተኩራርቶ፣
ወስኖ ሲቋምጥ ሊያደርገን እንኩቶ፣
ይህን የታዘበው ወልቃይቴው መጥቶ፣
“'ወጊድ እምብኝ' አለ በወኔ ተሞልቶ፣
'ክላልኝ አልሰማም' ያንተን አንቶፈንቶ፣
ቁርጣችን ይለያል ያበጠው ፈንድቶ፣
ያማራውም ምድር ወዳማራ ገብቶ፣
ፍትህ እንደ አበባ ጎምርቶና ፈክቶ፣
ይህንን ካላየሁ አልሰማህም ከቶ፣
ተዋርዶ ከመኖር መሬት ተቀምቶ፣
ተዋርዶ ከመኖር ፍትህን ተጠምቶ፣
የጀግንነት ጽዋን አንዴ ተጎንጭቶ፣
ማለፍ ነው ታሪኬ ለሃቅ ተሰውቶ፣
አልከናነብም የባንዳ ድሪቶ።” (ለወልቃይቴው ኮለኔል)
አረጀች እያሉ ሰዎቹ ሲያሙሽ፣
ሙሽራ ነሽ ጎንደር ይሰፋል ልብስሽ። . . .https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 8D#p788703
አሁን አንቺን ማን ያምንሻል የኛ ተራ ካድሬ? የሚዲያ ነፃነት ያላቸውንና የተማሩና የተመራመሩ ኢትዮጵያውያንን ማሞኘት እንዲህ ቀላል መስሎሻል አይደል? ምስኪን ተራ ካድሬ። አይዞሽ ኣበርትተሽ ስሪ "ወጥ ግን አትርገጪ" ክብርቷ እህታችን። ሙሉ ሰላምና ጤና ደግሞ ተመኝተንልሻል ባለሽበት፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትናም ጭምር።
Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር
Posted: 31 May 2022, 11:13
by Meleket
Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር
Posted: 21 Jun 2022, 09:45
by Meleket
Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር
Posted: 28 Jun 2022, 11:17
by Meleket
ወንድምሽ Tog Wajale E.R. እንዴት አድርጎ ነው ዓዲ ቢደል በሃዘጋና በጸዓዘጋ መካከል ነው እያለን ያለው? ገርሞናል!
Tog Wajale E.R. wrote: ↑27 Jun 2022, 22:09
. . . My Nationalities:--- Pure Eritrean From ☆ Addi Biddel Hamassien ☆ Located Between Hazzega Tse-Azzega ☆. . . .
ከዚህ በፊትም እንዲህ ብሎ ነበር መቼም ለዚህ ዓይነቱ ቃል ኣንቺ "ከለር ብላይንድ" ነሽ! የወንድምሽ ጉድፍና ጉድ ኣዪታዪሽም!
Tog Wajale E.R. wrote: ↑03 Oct 2021, 08:19
Brother Fed-Up:--- With All Due To Respect, I Understand Your Deep Explanation, But To Know Theses People Characters, You Have To Be Born In Paradise Eritrea And Growing Up Raised In Eritrea With Them. Especially With Akeleguzai Agga*me And The Cheap Ansceba From Keren Lae-Lai / Keren Ta-hitai . . . .
Tog Wajale E.R. wrote: ↑04 Oct 2021, 08:44
ስጋብ፡ሕጂ፡ጥዑይ፡አኮሎጉዞታይ፡ጨሪሰ፡አይረአኹን፡ዘለኹ፡።.. .. ..
ለማንኛውም ወንድምሽ Tog Wajale E.R.ን ሰላም በዪልን፡።
አንቺ መቼም ተራ የፎቶ ሾፕ 'ንግሥት' መሆንሽን አስጠጥተሻል። እንደማትታመኚ ስንገልጽልሽ ያደረግሽውን ሞዲፊኬሽን ሁላችን ስላዬነው!
ኣንቺም ወንድምሽም መዘባረቃችሁን ግን ኣቁሙ፡ ሰላምና ጤና ለሁለታችሁም ተመኝተናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!
Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር
Posted: 29 Jun 2022, 05:22
by Meleket
ምንም እንኳ ሙያዊ ብቃቱ እንደ "የፎቶ ሾፗ 'ንግሥት' Fiyameta'" ባይኖረንም፡ ይህቺ በታላቅ ገድል ሃገራችንን ከወራሪዎች በመከላከል ላይ የምትገኝ ጄግና፡ ስራዋን ለማበረታታት ያህል፡ ትንሽ ምክር እንስጣት ይሆንን? ፊሽካ'ኮ ረስተሻል "ሜድ ኢን ትግራይ" ብለሽ ደግሞ ጣፊበት ፊሽካው ላይ፡ ያኔ ፎቶ ሾፖችሽ በትክክል የታለመላቸውን ዒላማ ሊመቱ ይችላሉ፡ ካልሆነ ግን እንደ ራሻና እንደ ወያኔ ሚሳይል አራምባና ቆቦ ይሆናል ነገሩ ቢለን እንመክርሻለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በታላቅ ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትሕትና ጭምር።
ፊቱን ደግሞ መስታውት ፊት ቁጭ ብለሽ መስታውትሽን እያዬሽ እንደሳልሽዉ፡ ውበቱ ኣሳብቆብሻል! ለማንኛውም ባለሽበት በርቺልን ታላቋ ተራ ካድሬና "የመኸተ" ሰው!
Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር
Posted: 19 Jul 2022, 11:32
by Meleket
ታላቋ ተራ ካድሬና የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta በሬሞርኬዎቿ በነ Abdisa፣ Weyane.is.dead፣ Digital Weyane፣ እንዲሁም pushkin ትብብር ኣዲስ የለቀቀዪው ኣልበም መሆኑ ነው! መልቀቅም እማደል ስራዋ!!
ኣሁንም ክሬቲቪቲ ጉድሎሻል፡ ካርታው ላይ ቢጫ ቀለም ኣሳነስሽ እኮ፡ ምናለ ባትቸኩዪ፡ ካርቱኖችሽ ሁሉ እኮ እንደ ወያኔና ዩክሬን ሚሳይል ኢላማቸውን መምታት ኣልቻሉም።
እርግጥ ነው እንዲህ ኣድርገን እስኪያጥወለውላት ድረስ ነግረናታል፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ከፑሽኪን ይልቅ ኢትዮጵያዊውን ሊቀሊቃውንት የትግሬውን ቅዱስ ያሬድን እናከብራለን፡ ምክንያቱም ቅዱስ ያሬድ በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ የምንጠቀምበትን ምን የመሰለ ዜማ የሰጠን ሊቅ እንደሆነ ጠንቅቀን ስለምናውቅ። ፑሽኪን ግን ለኛ ምን ኣበረከተልን? ኣሟሟቱም እጅግ ቀፋፊ ኣሟሟት ነው። ለሱ ሃውልት ማቆማችን እጂግ የሚገርም "ቦተሊካ" ነው!
Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር
Posted: 04 Aug 2022, 04:24
by Meleket
Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር
Posted: 20 Aug 2022, 03:42
by Fiyameta
Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር
Posted: 27 Aug 2022, 04:26
by Meleket
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ሰሞኑን ሁለት ወፈፌዎችን ማለትም Cigar እና JudgementDay1234ን ኤርትራዊ ተግሳጽ የተቀላቀለበትን ኤርትራዊ ምክራችንን እንደለገስናቸው ይታወቃል።
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=302003
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=302174
የኤርትራዊቷ የመጠራ ታሪክ መነገሩ፡ የሊቀሊቃውንቱ ታጋዪ ዶ/ር ኣባ ይስሓቅ ገብረኢየሱስ ታሪክም እዚህ መረጃ ላይ መገለጹ፡ የክሬሚያም ጉዳይ እንደ ወልቃይት ጉዳይ ኣንገብጋቢ መሆኑን መግለጣችን እጂግ በጣም ያናደዳትም ትመስላለች፡ እቺ መናኛ የፎቶ ሾፗ 'ንግሥት - ጥጋቢት'!። በግዕዝ ቃል ዙርያ እንዲሁም በኦሮሞ ታሪክ ዙርያ የገላለጽነው ሓቅም ሳግ እንዲተናነቃት ኣድርጓታለኝ መሰለኝ።
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 3#p1319913
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 0#p1318700
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 7#p1320177
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 5#p1318695
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 0#p1318700
ይሄንን ተከትሎ፡ የቡናቤት ደንበኞቼ እንዴት እንዲህ ባደባባይ ይዋረዳሉ በማለት ታላቋ ተራ ካድሬትና የፎቶ ሾፕ ‘ንግሥት’ ኣሁንም ለቃለች።
እኛም በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እንዲህ በማለት ጥያቂያችንን ኣዥጎድጉደንላታለኝ! ተመለሰዬው ማለት ነው?!