Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 07 Feb 2023, 10:10

ዓለመ ምድሩ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ውስጥ ለተፈጠረው ሁኔታ መፍትሄ ለማበጀት በጸሎትና በምህለላ በተጠመደበት ወቅት፡ ይቺ ሞጥሟጢት ተራ ካድሪት አሁን ደግሞ ኣምልጧት ለቃዋለች፡ ይሄን የአስከሬን ስእሏን። መቼም ኣስከሬን አስከሬን መሽተት ከጀመረች ከርማለች፡ ለዛም ነው አስከሬን የመሳል የተጠናወታት እርኩስ መንፈስ አሁንም አሁንም የሚያሞጣሙጣት።

በሷ ቤት ምን የመሰለ ዘመናዊ ባንድ መመስረቷ ነበር፡ ግን ምን ያደርጋል በጦርሰራዊት ባንድና ኦኬስትራ ከነ ኮለኔል ታሪኩ ጋር እንዳልተዝናናች ኪቦርድ ረሳች፡ ይቺ ዝንጉ የማማ ማዘንጊያዋ ሞጥማጢት።
:mrgreen:
:mrgreen:
Fiyameta wrote:
04 Feb 2023, 01:54
"ከዛሬ ጀምሮ ዶ/ር ኣብዪ ነው የሚመሩን" ሲባል ዬት እንደነበረች ዬማትታወቀው ይቺ የኮለኔል ታሪኩዋ ሞጥሟጢት ይህን ምስል ስታይ መቼም በጠበል እንደተረጨ ጋኔን መንጨርጨሯ ኣይቀርም። :mrgreen: ግን መንጨርጨሯ ዬትም ኣያደርሳትም። ኢትዮጵያውያን እንደሆኑ በጨዋ ደንብ በጠረጼዛ ዙርያ ውይይት አድርገው ለችግሮቻቸው መፍትሄ እያበጁ ነውበኮለኔል ታሪኩ ሳይሆን በኮለኔል ዓብይ ኣህመድ ዓሊ ኣመራር! :mrgreen:

"ኢትዮጵያ ትቅደም" እንዲሁም "ትግራይ ትድመር" እዬተባለ ነው፡ የኛዋ ሞጥማጢት ደግሞ "እኔ ልዝፈንላችሁ እናንተ ተዋጉ" እያለች ላንቃዋ እስኪተረተር ትጮሃለች እንጂ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" ዬሚል ቃልን መስማት ከኮለኔል ታሪኩ እንደመለዬት አድርጋ ነው የምትቆጥረው ሲባል መስማታችንን ልናረጋግጥላችሁ እንወዳለን፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 13 Feb 2023, 05:09

መዝሙረ ዳዊት 137፡5 "ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ብረሳሽ፥ ቀኜ ትርሳኝ።" እንደሚል ጠቆም እንዳርጋት ኣይደል እታችንን! :mrgreen:
Fiyameta wrote:
13 Feb 2023, 04:39
:P . . .

የራሻዋ Fiyametaና ወፈፌው አፍቃሪዋ ለምን ይነካሉ በማለት መንጨርጨሩ፡ ለወፈፌው የቃልኪዳን ባለቤት ክብር ኣለመስጠትን ያመለክታል! ወፈፌው እንዳሻው እየተሞሸረና እየፈታ መኖር ለሱ ብቻ ዬተሰጠው መብት አድርገው የሚያስቡ ወፈፌዎች ሞልተዋል፡ ግን በማስረጃ ስህተታቸው መነገር ኣለበት። ይቺ ያራሻዋ Fiyameta ለመሆኑ ኣቻዋን ኣፍቃሪ ኣጥታ ነው የሰው ባል ጋር እንዲህ ዬምትገለፍጠው? ነገሩ ነው እንጂ ጋለሞታ ምን እፍረት ታውቃለች! :mrgreen:
Meleket wrote:
13 Feb 2023, 04:08
ጃንዳ - ሞስኮ፡ ጃንዳ - ራሻ፡ [ ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም] :mrgreen:

ጃንዳ - ሞስኮ፡ ጃንዳ - ራሻ፡
ከይዳ ጠፊሻ፡
ልዑላዊ ዶብ ጥሒሻ፡
ዓንዲራ መንዲራ ብማልሻ፡
ንሰላማውያን ብናፓልም ደቝሻ፡
ኣብ ዘይ ግራታ ሓሪሻ፡ :mrgreen:
ኣብ ዘይ ዓራታ ሃሪሻ፡
:mrgreen:
ክንትጉይትት ደልያ ነጊሻ፡
ክትዕድል ደልያ ኵትሻ፡
እንተ ብርኺ . . . ተዋሊዓ ተኣሊሻ፡
ኣብ ጫፍ ከይበጽሔት ተለኵሺሻ፡
ናብ ሕስረታ መመሊሻ።

ጥልመት ጎሲዓ፡
ቃል ኪዳና ረሲዓ፡

ምስ ድላያ ሳዕሲዓ፡
ዕርቓና ተቓሊዓ፡

ኣደ ደቃ ደርብያ፡ :mrgreen:
ምስተን ፋይቶት ኣድብያ፡
ወይዛ ራሻ ወይዛ ሩስያ፡
ፈንፊናትኪ ኤርትርያ!
:mrgreen:

Digital Weyane wrote:
12 Feb 2023, 23:47
የዓድዋው ኾሞድያን አይተ Meleket ጣልያን ላይ ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ አስጠነቀቀ
Digital Weyaneዋይ ወለላ፡ ንፉዕ ዜማ ዝገብረልካ ብልረኸብካ፡ ግጥምናለ ክትጥቀመሉ ፈቂድናልካ እኒሄና! :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 22 Feb 2023, 04:02

ታሪኩን መስመር መስመሩን እናስይዘዋ! ይሄው የኛዋ ሞጥሟጢት ተራ ካድሪት "ቆዳ ኣንጥፉልኝ" እያለች፡ በበኩሏ "የቆዳ ቀለም ቦለቲካዊ ፈሊጥ" ፈልስፋለች፡ ነፍስኄር መለስ ዜናዊ "የዓይን ቀለም የቦለቲካ ፈሊጥ" ፈልስፈው እንደነበር ይታወሳል! :mrgreen:
Fiyameta wrote:
21 Feb 2023, 11:58
Anyone who has traveled along the Libi Tigray Road has met the agame Meleket. :P :P
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ደግሞ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ ይህንን ምክራችንን ለግሰንላታል። የሰው ልጆችን በዓይን ቀለም ሆነ በቆዳ ቀለም ለመለያዬት መሞከር ጂልነትና ኋላቀርነት ነው! :mrgreen:

የታላቋ ተራ ካድሪት የFiyameta እና፡ የሰው ልጆችን በስራቸው ከመመዘን ይልቅ በቆዳ ቀለማቸው የሚከፋፍሉ፡ የነጭ ጥላቻ ልክፍት ዬተጠናወታቸው ፡ ኣፍቅሮተ-ራሻ ዬሚያንገበግባቸው ሃይሎች ፉከራና ቀረርቶ እንዲህ የሚል ነው! ለገዛ ኅሊናቸውና ለጤናቸው ሲሉ ቢታረሙ ግሩም ነው።

ጌም ኦቨር” ብለናል እኛ ጀግነናል፡
ነጭ ኣምበርክከናል! - ታላቁ፡ የታላቋ ተራ ካድሪት Fiyameta ምርጥ ጥቅስና ኣባባል :mrgreen:

ነቲ ጅግንነትና ዓለም ትመስክሮ፡
ደገፍ ክንህብ ኢና ንራሻ ጠራሮ፡ :mrgreen:
ባይ ፖላር መትከልና፡ ጸዓዱ ቀባሮ! :mrgreen: - ናይ ተራ ካድሪት Fiyameta ዓለምለኻዊ ጭርሖ
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 23 Feb 2023, 03:21

ሰላም ሰፍኗል፡ ግጭት ለመፍጠር ያለፈ ነገርን ማመንዥክ ይቅር፡ ቨርቺዋል ዲማርኬሽን በፊዚካል ዲማርኬሽን ኣማካኝነት ስጋ ይልበስ፡ የሁለቱ አዋሳኝ ሃገራት ህዝቦች ሰላምን ይሻሉ፡ የሚል ድምጣችን ሲያስተጋባና ሲያዥጎደጎድባት፡ የጦርነት ጥቅመኛዋ (ጦ.ጥ)ና ተራ ካድሪቷ Fiyameta ድብን ያለ ህልም ውስጥ በመሆን፡ ኣሁንም "ቆርበት ኣንጥፉልኝ"፡ በማለት "Meleket" የሚል ጥሁፍ ያለው ኮፍያ ኣድርጋ ልመናዋን ስታቀርብ የተነሳችው ፎቶ ለቃለዪ። የሚገርመው ኮፍያዋን ሰላም የተፈራረመ የጐረቤት ሃገር ክልል ባንዴራ ቀለም መቀባቷ ነው፡ ቢለናል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። :mrgreen:
Fiyameta wrote:
22 Feb 2023, 11:43
Meleket wrote:
22 Feb 2023, 04:02

የታላቋ ተራ ካድሪት የFiyameta እና፡ የሰው ልጆችን በስራቸው ከመመዘን ይልቅ በቆዳ ቀለማቸው የሚከፋፍሉ፡ የነጭ ጥላቻ ልክፍት ዬተጠናወታቸው ፡ ኣፍቅሮተ-ራሻ ዬሚያንገበግባቸው ሃይሎች ፉከራና ቀረርቶ እንዲህ የሚል ነው! ለገዛ ኅሊናቸውና ለጤናቸው ሲሉ ቢታረሙ ግሩም ነው።

ጌም ኦቨር” ብለናል እኛ ጀግነናል፡
ነጭ ኣምበርክከናል! - ታላቁ፡ የታላቋ ተራ ካድሪት Fiyameta ምርጥ ጥቅስና ኣባባል :mrgreen:

ነቲ ጅግንነትና ዓለም ትመስክሮ፡
ደገፍ ክንህብ ኢና ንራሻ ጠራሮ፡ :mrgreen:
ባይ ፖላር መትከልና፡ ጸዓዱ ቀባሮ! :mrgreen: - ናይ ተራ ካድሪት Fiyameta ዓለምለኻዊ ጭርሖ
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 27 Feb 2023, 05:08

ታለማችን Fiyameta ተራ ካድሪቷ ለቃለች፡ ቀላቅላለችም! :mrgreen: :mrgreen: የለቀቀዪው ኣዲስ ፎቶሾፕ ሲሆን የቀላቀለዪው ደግሞ የዴም ናሙናዎችን ነው ዝርዝሩ እንደሚከተለው ነው፦

ታለማችን Fiyameta ስራ ልትቀይር ኣስባ ነው መሰል፤ ወደ ሳይንስ ጠጋ ጠጋ ማለት ጀምራለች። መልካም ጅማሬ ነው። ቢሆንም ግን ዓድዋን ብቻ ኣስቀምጣ ተምቤንን ረሳች እኮ! ኣዬ ተምቤን ሁሉም ይዘነጋታል . . . :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

ዴሞስ ጅቡቲ እንዴት ትረሳለች . . .ኣንድም ምርምሩ በትክክል አልተመረመረም፡ ኣሊያም ናሙናዎችን ቀላቅላለች፡ ምክንያቱም የነ ኮለኔል ታሪኹን ጉዳይ ግምት ውስጥ ስናስገባ፡ በስህተት የራሷን የደም ናሙና ሳይሆን ኣይቀርም የመረመረችው ቢለናል፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ለማጅ የላቦራቶሪ ቴክኒሻን ደግሞ እንዲህ ማድረጉ እንግዳ ነገር እንዳልሆነም እናውቃለን። ለግዜው ልምዱን እስክታካብቺ ድረስ በዚህ ሙያም "ቆዳ አንጥፉልኝ" ማለት አትችይም።
:mrgreen:
Fiyameta wrote:
27 Feb 2023, 03:51
:mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 01 Mar 2023, 03:11

የኮለኔል ታሪኩዋ ተራ ካድሪት Fiyameta "ሻዕብያ" በሉኝ እያለችን ነው። :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen: ድንቄም ሻዕብያ! እንዲህ ተደርጎም የለም ሻዕብያ።
Fiyameta wrote:
28 Feb 2023, 15:11
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ደግሞ ለሷን "ፊዚካል ዲማርኬሽንን" ለሚቃወሙ መሰሎቿ እንዲህ ገጥመንላቸዋል ባባቶቻችን ቋንቋ

ኣነ ክደርፈልካ ንስካ ተወርወር፡
ንስካ ተዋጋእ ኣነ ግን ክዛወር፡ :mrgreen:

እንታይ ክዓብስ ኢዩ ዶብና ተሓንጺጹ፡
ከምኡ ይብላ ኣለዋ ናይ መረጃ ኣናጹ። :mrgreen: :mrgreen:

ሕዝቢ ኤርትሪያ ንዶብ ተሰዊኡ፡
“ሓንጽጹ” ምስ በለ ካድራት ኣጕርዑ። :mrgreen:

በኤርትራዊ ኣማርኛም ለታሪክ የሚሆን ስንኝ እንቋጥርላታ

Fiyameta ኣለች “ሻዕብያ” በሉኝ፡
ኮለኔል ታሪኩን ፈትቻለሁኝ። :mrgreen:

እናንተ ተዋጉ፡ ኣይካለል ድንበር፡
ስፈልግ ስፈልግ ታሪኩን እንዳፈቅር።
:mrgreen: :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 03 Apr 2023, 10:39

ይቺ ቀላል ወፈፌ እታችን፡ ለምን ኢትዮጵያውያን የሰላም ስምምነት ኣደረጉ በማለት ጨርቋን ጥላ ለማበድ ዬደረሰች ትመስላለች። :mrgreen: ኢትዮጵያውያንን እርስ በእርስ ለማባላትም ይሄው "ዓይኗን በጨው ታጥባ" እንዲህ ቦለቲካሊ ዕንቃኗን ሆና፡ ጥላቻን በመስበክ ላይ ትገኛለች፡፡

https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 8#p1376968

ትንሽ እንኳን ኰለኔል ታሪኩ ይታዘቡኛል ኣትልም፡ ምን ዓይነቷ ማፈሪያ ነች! :mrgreen:

ግዜው ጦረኞችን "ጌም ኦቨር" የምንልበት ግዜ ነው፡
ስለሆነም ከቻልሽ ፊትሽን ወደ ፊዚካል ዲማርኬሽንና ወደ ህገመንግስት ወደ እስረኞች መፍታት ወደ ልማት ኣዙሪ፡ ብለን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እንመክርሻለን እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 28 Apr 2023, 03:33

እፍረተ ቢሷ ተራ ካድሪት Fiyameta ኰለኔል ታሪኩ ባስተማሯት መሰረት ኣሁንም ለቃለች፡ መልቀቅም ኣማደል ስራዋ! የወያኔውን ጠቅላዪ የናፈቀቻቸውም ትመላለች፡ ኰለኔል ታሪኩ እንዳይቀየሟት እንጂ።
Fiyameta wrote:
27 Apr 2023, 10:06

ታሪኩ መስመር መስመሩን ይይዝ ዘንድ፡ ምስሉ ላይ ያሉት የትግራይ ሰዉየ ከተነሱ ዘንዳ "አንድ ስንኝ ለምስለ ስዩም ዘወያኔ" በሚል ርእስ 22 Jan 2021 ጨዋው Horus የተቀኘላቸውን እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞችም የደገምንላቸውን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እናስታውስሽ ይሆንን፡ እንኪ እስቲ ተዝናኚ https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=245489&p

መቼም ይቺ ወፈፌ ተራ ካድሪት Fiyameta ኢትዮጵያ ውስጥ በዓላማ የተለያዩ ኃይሎች የጦር መሳርያቸውን አራግፈው በጠረጴዛ ዙርያ መወያዬት ሲጀምሩ እንዲህ እንዲህ ብላም ለቃለይ "እያማሰለች ግን ኣይደለም"! :mrgreen:
ኦሮሞቹን በቂም በቀል ለማነሳሳት መሆኑ ነው፦ https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 8#p1376968

እዚህም ላይ በጦቢያውያን ጉዳይ ዘው ብላ "እሳቱ ላይ ውህ በማፍሰስ ቂም በቀል እንዲጠፋ" እየሰራች መሆኑ ነው . . . "እያማሰለች ግን ኣይደለም!"
Fiyameta wrote:
27 Apr 2023, 16:53
ዛቻቸውን ተመልከት። የትግራይ አሸባሪ ቡድን በአማራ ላይ "ሂሳብ እያወራረደ" ነው። https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 52949031c9

እዚህም ላይ ለሰላም መስራቷ ነው "እያማሰለች ግን ኣይደለም!"
Fiyameta wrote:
27 Apr 2023, 16:40
እነ ጌታቸው ረዳ አቶ ግርማ የሺጥላን በመግደል ከአማራ ኢሊት ጋር ሂሳብ የሚያወራርዱበት ምቹ ጊዜ ያገኙ ይመስላል። https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 52949031c9

እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ደግሞ በዕብሪተኞች የተወረረውን የዩክሬን ህዝብና መንግስት በመደገፍ መቆማችን ይቺን "ሻዕብያ በሉኝ" የምትል ተራ ካድሪት ኣንገሽግሿታል። እንድህም ኣድርጎ የለም "ሻዕብያ!" ቁምነገሩ ወዲህ ነው እሷም ሆነች ኮለኔል ታሪኩ እንዲሁም ዘሜ Zmeselo ሊያነቡት የማይሹት ሓቅ ፈጦ በመውጣቱ ነው። የጦርነት ጥቅመኞች (ጦ።ጥ.) "ራሻን የደገፍነው፡ ዩክሬን ለወያኔ 200 ታንኮችን በ2011 ተዪ እያልናት ስለሸጠችላት ነው!" ብለው ምክያት ሲያመጡ "ለወያኔ ታንክ የሸጠው፡ ሻጩ የዩክሬን ብረዚደት እኮ ታድያ ኣሁን ራሻና ቢላሩስ ውስጥ ነው ያለው። ዘለንስኪ ኣይደለም ለወያኔ ታንክ የሸጠው ስንላቸው፡ "ቦለቲካዊ እርቃናቸው" በመውጣቱ መወራጨት ጀመሩ የኛዎቹ የጦርነት ጥቅመኞች (ጦ.ጥ.) እነ ተራ ካድሪቷ Fiyameta ። ታድያ እኛ ምን ግዳችን እዉነቱንማ እንገልጣለን ዶማውን ዶማ እያልን፡ ወራሪውን ራሻም ወራሪ እያልንhttps://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=312418
:mrgreen:
Meleket wrote:
25 Apr 2023, 10:11
Zmeselo wrote:
30 Dec 2022, 04:29
.. .. ..
On May 17, 2000 when TPLF led Ethiopia invaded Eritrea, Ukraine voted in favor of imposing arms embargo on Eritrea. In 2011, despite Eritrea's objections, Ukraine sold more than 200 T-72 tanks worth over US$100 million to Ethiopia that was occupying Eritrean territories.

In June 2014, an Eritrean delegation visited South Ossetia, Crimea & Abkhazia during working visit to Russia. A high-level Eritrean delegation led by MoFA Osman Saleh & Mr. Yemane Gebreab, visited Crimea. Ukraine's Ministry of Foreign Affairs, condemned the visits.

In March & May 2022, Eritrea voted against the UNGA Resolutions that called on Russia to immediately, completely & unconditionally withdraw all of its military forces from Ukraine & that called on the expulsion of Russia from the UNHRC.
ዘሜ Zmeselo፡ ኣብ 2011 መራሒ መንግስቲ ኡክሬን መን ነበረ? እቲ ታንክታት ንወያነ ሸይጡላ ቢልካ ትከሶ መራሒስ በል መሓዛ ቡቲን ኢዩ ይብሉኻ ኣለዉ! :mrgreen:
Viktor Yanukovych ካብ [25 February 2010 - 22 February 2014]መራሒ ሃገረ ኡክሬን ዝነበረ፡ ሕጂ ኣብ ቀምሽ ቢላሩስን ራሻን ተሓቢኡ ዛሎ።
:mrgreen:
Who is Viktor Yanukovych, the former Ukrainian president Putin reportedly wants to put back in power?
BYJeremy Kahn

March 2, 2022, 4:31 PM GMT+3
Russian president Vladimir Putin is preparing to place former Ukrainian president Viktor Yanukovych back in power if his forces succeed in taking Kyiv and removing the country’s current democratically elected leadership, a Ukrainian news site reported.

Ukrayinska Pravda, an independent online publication, cited a Ukrainian intelligence officer as saying that Yanukovych, who has been living in exile in Russia since fleeing Ukraine in 2014, is currently in Belarus, waiting for Russian troops to take Kyiv and Putin to declare him the country’s new president. .. .. ..

https://fortune.com/2022/03/02/viktor-y ... ne-russia/

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 18 Jul 2023, 05:47

ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ታሪኩ መስመር መስመሩን ይይዝ ዘንድ፡ "ኣምበራ መጠቃ" ዬት ትገኛለች ብለን ለጠዬቅነው ጥያቄ፡ እስከ አሁን ድረስ ምላሽ እንዳላገኘንበት ለመጠቆም ያህል ነው። :mrgreen:
Meleket wrote:
18 Jul 2023, 03:42
ቁምነገር ላይ ጨዋታ'ማ መልካም ኣይደለም፡ "አምበራ መጠቃ" ዬት እንደምትገኝ እኮ እስካሁን ኣልተመለሰልንም
Fiyameta wrote:
17 Jul 2023, 08:52
Fiyameta wrote:
14 Jul 2023, 09:47
. . .

. . .
በይዛኺ በይዛኺ ልመምህር ችዳነማርያም ካብ ዘኒዉዎ ኣሊሽኪ፡ ኣምበራ መጠቃ ካብቱይ ተጠሪሩ ትብልዮ ዝነሄኪ ግዛዕ፡ በበዪ ከምትግነ ጠዪቅልና በይዛኺ? ብሱሩ ብሱሩማ ክንፈልጦ ልግብኣና ሓቂ ኣፍልጡናበይ ወደላትን መውደልደልትን ተራ ካድራትና!

ለበለጠ ዕውቀትና ለሰፊ ግንዛቤ ቢያነቡት ይጠቀማሉ

https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... p=1398355& :mrgreen:

https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... p=1397800& :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 25 Jul 2023, 10:03

ክሬሚያ ላይ የሰፈረው ወራሪ የራሻ ሰራዊት በዩክሬን ሃይሎች መወቀጡ፡ ይቺን የፎቶ ሾፕ ተራ ካድሪት አልጣማትም በመሆኑም እንዲህ ለቃለች፡ መልቀቅም እማደል ስራዋ! "ምስሉ ላይ ያሉት ሃለቃ ከአምበራ መጠቃ ናቸው ወይስ ከራሻ ወይስ ከቻይና?" ብለን ኣንጠይቅሽም :mrgreen:
Fiyameta wrote:
25 Jul 2023, 09:12

ስለ ጀግኖቹ የዩክሬን ታጋዮች ስራ ወዲህ ይጎብኙ
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 4&start=60

Meleket wrote:
18 Jul 2023, 05:47
ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ታሪኩ መስመር መስመሩን ይይዝ ዘንድ፡ "ኣምበራ መጠቃ" ዬት ትገኛለች ብለን ለጠዬቅነው ጥያቄ፡ እስከ አሁን ድረስ ምላሽ እንዳላገኘንበት ለመጠቆም ያህል ነው። :mrgreen:
Meleket wrote:
18 Jul 2023, 03:42
ቁምነገር ላይ ጨዋታ'ማ መልካም ኣይደለም፡ "አምበራ መጠቃ" ዬት እንደምትገኝ እኮ እስካሁን ኣልተመለሰልንም
Fiyameta wrote:
17 Jul 2023, 08:52
Fiyameta wrote:
14 Jul 2023, 09:47
. . .

. . .
በይዛኺ በይዛኺ ልመምህር ችዳነማርያም ካብ ዘኒዉዎ ኣሊሽኪ፡ ኣምበራ መጠቃ ካብቱይ ተጠሪሩ ትብልዮ ዝነሄኪ ግዛዕ፡ በበዪ ከምትግነ ጠዪቅልና በይዛኺ? ብሱሩ ብሱሩማ ክንፈልጦ ልግብኣና ሓቂ ኣፍልጡናበይ ወደላትን መውደልደልትን ተራ ካድራትና!

ለበለጠ ዕውቀትና ለሰፊ ግንዛቤ ቢያነቡት ይጠቀማሉ

https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... p=1398355& :mrgreen:

https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... p=1397800& :mrgreen:
ይቺ የወሬ አቁማዳና የፎቶሾፕ ስልቻ፡ ስለ ኣምበራ መጠቃ የጠየቅናትን አሁንም አልመለሰዪም! "ኣምበራ-መጠቃ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!" :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 08 Aug 2023, 04:33

ታሪኩን መስመር መስመሩን ለማስያዝ ያክል ነው፡ የታለም ባህላዊ ጨዋታ "ማንቍርቷን ስትያዝ ወደ ምዕራባውያንና ወደነ የአምበራ-መጠቃው መ/ም ችዳነማርያምና ወዲ-ችሮስ ጉያ መወሸቅ" መሆኑን መቼም ሁላችንም ኣጢነነዋል። :mrgreen:
Meleket wrote:
08 Aug 2023, 03:06
አዬ ታለም፡ ማን ይፈርልሽ፡ ማንቍርትሽን ስትያዢ ሮጠሽ ወደ ምዕራባውያንና ወደ የኣንበራ መጠቃዉ መ/ም ችዳነማርያም ጉያ መወሸቅ ሆነኮ ባህላዊ ጨዋታሽ ብለን እንድንሳለቅብሽ ነው እንዴ የፈለግሽውም። እምብዬው ኣንሳለቅብስም። :mrgreen:
Meleket wrote:
07 Aug 2023, 07:15
ኧረ ታለም ኣታስቂን! :mrgreen: ማንኛውም ህዝብ በርስቱ በሚስቱና በአገሩ ኣይደራደርም። ቍንጽል አድርገሽ ኣማራ እንዲህ ነው፡ ኦሮሞ እንዲያ ነው፡ ትግሬ እንዲህ ነው፡ ጉራጌ እንዲያ ነው እያልሽ፡ በማያገባሽ ገብተሽ ነገር ትሰነቅሪያለሽ።

እነ ኮለኔል ታሪኩን ለማስደሰት የማትፈንቅይው ድንጋይ መቼም ዬለም። ለመሆኑ የነ ኮለኔል ታሪኩው፡ ዶ/ር አሻግሬ ይግለጡ በደርግ የመጨረሻ ኣመታት አውሮፓ የሄዱት ለምንድን ነበር? ብለን አንጠይቅሽም አይዞሽ!
:mrgreen:
Fiyameta wrote:
06 Aug 2023, 14:53
. . .
አማራ በርስቱ፣ በሚስቱና በአገሩ አይደራደርም። አርባ ሚልየን ነጥብ!

ይህችን ሃቅ ጠንቅቅሽ እወቂ "ማንኛውም ህዝብ በርስቱ በሚስቱና በአገሩ ኣይደራደርም!" [40 ትሪሊዬን ነጥቦች]
:mrgreen:
Fiyameta wrote:
07 Aug 2023, 17:21
Meleket wrote:
08 Aug 2023, 03:12
የፎቶ ሾፗ ተራ ካድሬ፡ ያልበላት ቦታላይ እያከከችና እየፎከተች፡ "እያማሰለች" መሆኑ ነው! :mrgreen:
Fiyameta wrote:
29 Jul 2023, 20:29
"እርስ በርሳቸው እንዲጠፋፉና እንዲገዳደሉ ማድረግ አለብን!" (የሕወሃት መሪ)
Fiyameta wrote:
08 Aug 2023, 00:42
✨ ራያ አማራ ነው ✨ ራያ የትግሬ ጎረቤት እንጂ ትግሬ ሆኖ አያውቅም። ✨
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በዚህ ሓቅ እንስማማለን፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ -
"ራያ የኢትዮጵያ ነው፡ ራያ የጅቡቲ ሆነ የሱማሊያ እንዲሁም የኤርትራ ሆኖ ኣያውቅም"
:mrgreen:

kerenite
Member
Posts: 4441
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by kerenite » 08 Aug 2023, 12:51

Meleket wrote:
08 Aug 2023, 04:33

Gwad meleket,

What did we get from Ukraine? Nothing... Nada

What did we obtain from Russia? Yes! 30k ton of sinde and which means 300,000 kuntal sinde irrespective what the motive was behind it.

Hulu tiQmun naw yemiyayew. Ante lemindenew ye Ukraine tifozo yhonkew? Inesu neo-nazists mehonachewun tawQaleh wey? Just compare how black people are treated in Russia and Ukraine. In Russia you hardly notice racism whereas in the Ukraine racism is rampant.

Don't tell me that you stand with them because part of their country is occupied by Russia.

And give us a break about mehal meda or mesmer meda dagna blabber. Nobody designated you to be in such phantom position. :roll:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 14 Aug 2023, 11:32

kerenite wrote:
08 Aug 2023, 12:51
. . .

Gwad meleket,

What did we get from Ukraine? Nothing... Nada

What did we obtain from Russia? Yes! 30k ton of sinde and which means 300,000 kuntal sinde irrespective what the motive was behind it.

Hulu tiQmun naw yemiyayew. Ante lemindenew ye Ukraine tifozo yhonkew? Inesu neo-nazists mehonachewun tawQaleh wey? Just compare how black people are treated in Russia and Ukraine. In Russia you hardly notice racism whereas in the Ukraine racism is rampant.

Don't tell me that you stand with them because part of their country is occupied by Russia.

And give us a break about mehal meda or mesmer meda dagna blabber. Nobody designated you to be in such phantom position. :roll:
ወንድም kerenite እነ ኮሎኔል ታሪኩ፡ በኤርትራ የነጻነት ትግል ወቅት ጥቂት ዬማይባሉ ኤርትራውያንን በስንዴ ይገዟቸው ነበር “ምልሻ ስርናይ” ተብለው ደግሞ ይጠሩ ነበር። ለኅሊናው ሳይሆን ለሆዱ ያደረ በስንዴ የተገዛ እንደማለት ነው። ታድያ ለኅሊና ማደር ወይስ ለሆድ ማደር ይሻላል? እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር የዘመኑ "ሚልሻ ስርናይ" መሆንን እንጠዬፈዋለን። በመሆኑም የተወረረ ሃገርን ህዝብ መብት በመጣስ፡ ዛሬ ተበልቶ ነገ ለሚታ. ስንዴ ብለን፡ ከወራሪ ጎን መቆምን አልመረጥንም። ጥቁር ነጭ ዬሚለውን አመለካከትም በአእምሯችን ውስጥ ቦታ ዬለውም፡ ምክንያቱም አላህ ሁላችንን እኩል እንደፈጠረን ስለምናውቅ።

Post Reply