Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Meleket
Member
Posts: 1450
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 05 Mar 2022, 04:49

‘ኤርትራዉያንና ኢትዮጵያዉያን' ምን ይሉኛል እንኳ የማትዪ ‘ይሉኝታ ቢሷ ወይዘሪት’ እንዴት ነሽ።

“ይናገራል ፎቶ” ሲባል ሰምተሽ "ፎቶሾፕ ሁሉ እውነት የሚናገር" መስሎሻል፡ የኛ መናኛ የፎቶሾፕ ካድሬ :mrgreen:

ወያኔን መጥላትና የወያኔን አካሄድ መንቀፍና በጽናት መታገል አንድ ነገር ነው። በፍጹም የማይገናኝ ነገርን ለማገናኘት መሞከርና የተማረ ኤርትራዊን ሆነ ኢትዮጵያዊን ግን ለማሞኘት መሞከር እንከፍነት ነው። እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ይችን የመረጃ የፎቶ ሾፕ ውርንጭላ፡ ‘ድሮስ ምንነቷን ስሟ ይመሰክር የለ!’ ብለን አናሳፍራትም በፍጹም።
:mrgreen:

ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በአፍሪካ ቀንድ ቋንቋ ሲቀኙ - ኣምና
Meleket wrote:
09 Jan 2021, 03:24
ለስታሊነ-ትግራይ ዘTMH – [ሰሞንኛ ኤርትራዊ ግጥም]

ኮፍያቸው እንኳን

ስታሊነ ትግራይ እንዴነህ ስታሊን፣
ዜናውን ሰማህ ወይ የ ‘ኣቦካ ስብሐትን’፣
ኮፍያቸው እንኳን አይገኝም’ ስትል፣
ባርኔጣቸው እንኳን አይገኝም’ ስትል፣
ከዘራቸው ሳይቀር’፡ ተገኝቷል ምን ልትል? :mrgreen:

ወያኔ እንዳልኖረች ኢጦቢያን ቦጥቡጣ፣
ጁንታዋ እንዳልኖረች ኢጦቢያን መጥምጣ፣
‘ስብሐት’ እንዳልኖረች ትግራይን ደፍጥጣ፣
መምህር ነኝ ስትል መምህር የቆረጣ፣
መምህር ነኝ ስትል መምህር የመረጣ፣
ስትኖር ሳትጠረቃ ንጹሓን ጋግጣ፣
ግፉ ተደማምሮ ሰማይ ቤት ሲወጣ፣
መውጫው ጨለመባት ጫንያለው ሲመጣ። :lol:

ስትቋምት ልትኖር፡ ጁንታዋ አድፍጣ፣
በጥልቅ ገደል ውስጥ፡ ማይመች ለጦጣ:lol:
በወርቅ አምባ ዋሻ፡ ስብሐት ተሸጉጣ፣
መግቢያ መውጫው ጠፍቷት፡ በጨለማ አፍጥጣ፣
በቕዘት ስትባንን ጁንቲት ስትንጣጣ፣
እነ አዬዋ አወጧት ጠቅልለው በፎጣ። :mrgreen:


ዘንድሮ የፎቶ ሾፗ ንግሥት የወይዘሪት Fiyameta አዲስ ግኝት፡ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞችን ለማጠልሸት፡ 'ኣጆኺ ናትና' !
:mrgreen:
Fiyameta wrote:
04 Mar 2022, 12:41
Tigray Oligarch Meleket,

It must be very traumatizing for you to see all your efforts of the last 30 years gone to waste, especially after having spent decades learning Eritrean history, albeit for all the wrong reasons. There's this thing about you agame that can only be summed up with the word "FRAUD," which never fails to amaze me how a single unforced error can remove the veil of ignorance you're donning to hide your agame identity. Even Stevie Wonder can see that you are an evil, conniving, ruthless, immoral, and bloodthirsty agame! Please save your drama for your agame mama! We all know you're an evil agame! :lol: :lol:Meleket
Member
Posts: 1450
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 07 Mar 2022, 11:32

"የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta" - የተንጋደደዉን ሎጂክሽን ለብዙሃን ኣየገለጥን፡ ኣደብ እንድትገዢ በኤርትራዊ ጭዋነት እናስገነዝብሻለን፡ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። ያዢ እንግዲህ "የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta.

ቅጽል፣ ስም፣ ግስ እያልን ኣሁን ተራ የሰዋስው ህግ እዚህ በመዘርዘር አናደክምሽም የኛ ተራ ካድሬ፡ ለዛሬ ለራስሽ “የጥሞና ግዜ” በመመደብ፡ በኢትዮጵያዉያን ኣንባቢዎቻችን ፊት፡ እነዚህን ጥያቄዎች እንድትመልሺ ነው የምንጠይቅሽ።

በአማርኛም ይሁን በትግርኛ . . .
ሚካኤል ቅዱስ ነው የሚባለው ወይስ ቅዱስ ሚካኤል?
ገብርኤል ቅዱስ ነው የሚባለዉ ወይስ ቅዱስ ገብርኤል?
ሃገር ትልቅ ነው የሚባለው ወይስ ትልቅ ሃገር?
ሃገር ቅድስት ነው የሚለው ወይስ ቅድስት ሃገር?
ጴጥሮስ ቅዱስ ነው የሚባለው ወይስ ቅዱስ ጴጥሮስ?
ማርቆስ ቅዱስ ነው የሚባለው ወይስ ቅዱስ ማርቆስ?
መጸሓፍ ትልቅ ነው የሚባለው ወይስ ትልቅ መጸሓፍ?

ታድያ
'መጸሓፍ ቅዱስ' ነው መባል የሚገባዉ ወይስ 'ቅዱስ መጽሓፍ'?

መልሱን ላንቺ ለፎቶ ሾፗ ንግሥት ትተነዋል “የዛሬ ተማሪ የነገ አስተማሪዋ፣ ደህና ሁኚ የኛዋ የፎቶ ሾፕ ንግሥታ ደህና ሁኚ!” :mrgreen:

"የፎቶሾፗ ንግሥት" Fiyameta እንዲህ ሲባልስ ሰምተሻልን? “ኣመን. . ስታረጅ ኣቃጣሪ ትሆናለች!” እዉነትም ይህ ትንቢት ፍጻሜዉን ባንቺ ኣግኝቷል ማለት ነው ብለን እንገምታለን።

እንግዲህ "ወጥ በረገጥሽ" ቁጥር እዚህ እየመጣን ምክራችንን እንለግስሻለን ምክንያቱም "ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ስለሚፈተፍት"! ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት። :mrgreen:

ለማንኛዉም "የፎቶሾፗ ንግሥት" Fiyameta እህታችን፡ እንኳን ለማርች 8 ብሰላምና በጤና ከነ መላዉ ቤተሰብሽ ኣደረሰሽ፡ ኣጆኪ ናትና! :mrgreen:

Fiyameta wrote:
06 Mar 2022, 01:46
The agame Meleket said he's translating the Holy Bible into his own Tigray's language and will give it the title ቅዱስ መፅሓፍ, as opposed to መጽሓፍ ቅዱስ. :oops: :oops: :oops:

Meleket
Member
Posts: 1450
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 09 May 2022, 05:09

እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ይሄኛውን “የፎቶ ሾፗ ንግሥት” የለቀቀችውን ፎቶዋን ስንመለክት እንዲህ ተቀኝተናል፡ ለደርጉ ኰሎኔል ታሪኩ ጓደኛ ለሷ ለFiyameta? :mrgreen:

ያቺ ጋለሞታ፣
ፊያሜታ፣
የሃውዜኖችና የደርጎች ውሽማ፣
የኤርትራ ወጣት ሃገር ለማምጣት ሲደማ፣
የቡና ቤት ቆርኪ ለቅማ፣
እሷ ምኑ ግዷ ትጫወታለች ዳማ።


በኣሉ ግርማ ነግሮናል ስለ ፊያሜታ ፉሟ፣
ከኰሎኔል ታሪኩ ጋራ አስሬ ተነስቷል ስሟ።
የጸጋዬዋ ጋለሞታ፣
የኦሮማዩዋ ፊያሜታ፣
ንስሃ ሳትገባ እንዲያው ኣመል ሆኖባት ውስለታ፣
መረጃ ላይ ኣየናት ስትቅለበለብ ስታምታታ፣
ወጥ በመርገጧ እጅግ ከርፍታ በጣም ገምታ፣
ይቺ ጋለሞታ።


አስቀድመን መቼም እንዲህ ብለን መክረንሽ ነበር . . .
Meleket wrote:
07 Mar 2022, 11:32
. . .
እንግዲህ "ወጥ በረገጥሽ" ቁጥር እዚህ እየመጣን ምክራችንን እንለግስሻለን ምክንያቱም "ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ስለሚፈተፍት"! ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት። :mrgreen: . . .

እንዲህም ጨምረንልሽ ነበር
Meleket wrote:
05 Mar 2022, 04:49
‘ኤርትራዉያንና ኢትዮጵያዉያን' ምን ይሉኛል እንኳ የማትዪ ‘ይሉኝታ ቢሷ ወይዘሪት’ እንዴት ነሽ።

“ይናገራል ፎቶ” ሲባል ሰምተሽ "ፎቶሾፕ ሁሉ እውነት የሚናገር" መስሎሻል፡ የኛ መናኛ የፎቶሾፕ ካድሬ :mrgreen:

ወያኔን መጥላትና የወያኔን አካሄድ መንቀፍና በጽናት መታገል አንድ ነገር ነው። በፍጹም የማይገናኝ ነገርን ለማገናኘት መሞከርና የተማረ ኤርትራዊን ሆነ ኢትዮጵያዊን ግን ለማሞኘት መሞከር እንከፍነት ነው።
:mrgreen:


Fiyameta wrote:
08 May 2022, 13:20
:lol: :lol: :lol: :lol:


ለምሥጢር ጓደኛሽ ለኰሎኔል ታሪኩ ባንቀኝላቸውም፡ ለኢትዮጵያዊው ማለትም ለወልቃይቴው ባህታ ሓጐስ ለኰሎኔል ደመቀ ዘውዱ የተቀኘንላቸውን እዚህ እናካፍልሻለን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትናም ጭምር። ኰሎኔል ደመቀ ዘውዱ በገዛ ቀዬው በዕብሪት የመጡበት አካሎችን፡ ማንም ሳይነቃ በማለዳ፡ እንደ ኤርትራዊው ባህታ ሓጐስ የመከተ የዘመናችን ጀግና ነው። ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞችም ትልቅ ክብር እንሰጠዋለን።

Meleket wrote:
08 Nov 2018, 09:45
Meleket wrote:
24 Feb 2018, 05:00
ጥራጥሬ ሳይሆን ጥርጣሬ ዘርቶ፣
በጦቢያ ምድር ላይ እንዲያው ተንሰራፍቶ፣
የዘር-እረኝነት(የዘረኝነት) ማጭዱን አስልቶ፣
ሸላልቶ ሸላልቶ ሸላልቶ ሸላልቶ፣
አጭዶና አጫጭዶ ጠሓይ ላይ አስጥቶ፣
ያንን ወዲህ ቆልቶ ያኛውንም ፈጭቶ፣
እየከፋፈለ በጡጫው አቡክቶ፣
ሁሉንም እንዳሻው ሊጋግር አስልቶ፣
አሻፈረኝ ባይን በኃይል አስፈራርቶ፣
ቆራርጦ እንደ ስጋ ሊበላን አንክቶ፣
የተረፈውንም በአቆፋዳው ከትቶ፣
እኛን አረም አርጎ ሊነቅለን ዳድቶ፣
የኛን ህልውና ጭራሹኑ ከድቶ፣
ትዕቢቱ አስክሮት ተነፍቶ ተነፍቶ፣
ምርጥ-ዘር ነኝ እኔ እያለ ተኩራርቶ፣
ወስኖ ሲቋምጥ ሊያደርገን እንኩቶ፣
ይህን የታዘበው ወልቃይቴው መጥቶ፣
“'ወጊድ እምብኝ' አለ በወኔ ተሞልቶ፣
'ክላልኝ አልሰማም' ያንተን አንቶፈንቶ፣
ቁርጣችን ይለያል ያበጠው ፈንድቶ፣
ያማራውም ምድር ወዳማራ ገብቶ፣
ፍትህ እንደ አበባ ጎምርቶና ፈክቶ፣
ይህንን ካላየሁ አልሰማህም ከቶ፣
ተዋርዶ ከመኖር መሬት ተቀምቶ፣
ተዋርዶ ከመኖር ፍትህን ተጠምቶ፣
የጀግንነት ጽዋን አንዴ ተጎንጭቶ፣
ማለፍ ነው ታሪኬ ለሃቅ ተሰውቶ፣
አልከናነብም የባንዳ ድሪቶ።” (ለወልቃይቴው ኮለኔል)


አረጀች እያሉ ሰዎቹ ሲያሙሽ፣
ሙሽራ ነሽ ጎንደር ይሰፋል ልብስሽ። . . .https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 8D#p788703


አሁን አንቺን ማን ያምንሻል የኛ ተራ ካድሬ? የሚዲያ ነፃነት ያላቸውንና የተማሩና የተመራመሩ ኢትዮጵያውያንን ማሞኘት እንዲህ ቀላል መስሎሻል አይደል? :mrgreen: ምስኪን ተራ ካድሬ። አይዞሽ ኣበርትተሽ ስሪ "ወጥ ግን አትርገጪ" ክብርቷ እህታችን። ሙሉ ሰላምና ጤና ደግሞ ተመኝተንልሻል ባለሽበት፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትናም ጭምር።
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 1450
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 11 May 2022, 04:44ወፈፌው ብረዚደንት ፑቲን ህጋዊ ሚስታቸውን ቤት አስቀምጠው በዚች ፍቅር እንደተነደፉ ይህ የ 2004ዓ.ም. ፎቶ አይመሰክርምን? :mrgreen:

ታድያ እሳቸው እንዳሻቸው ሚስት ፈትተው ሲያገቡ፡ ዩክሬን በምን ኣማርኛ ነው እንዳሻት ራሻን ተፋትታ ካሻት አካል ጋር ቃልኪዳን አታድርግ የሚሉት:lol:

የኛዎቹ ተራ ካድሬዎችና የፎቶሾፕ 'ልሂቃን' ደግሞ፡ ማጭድና መዶሻ ያለበት ቀዩ ባንዴራ በመዲናችን ዳግም ይተከል፡ የታላቁ ሌኒን ሃውልትም በመዲናችን ይተከል እያሉ ያሉ ይመስላሉ!

የህያው ፎቶና የፎቶ ሾፕን ልዩነት "ለፎቶ ሾፗ ንግሥት" ለማሳየትና ለማስረዳት ያህል ነው፡ የደርጉ ኮሎኔል ታሪኩ ፍቅር እንዳያገረሽባት እንጂ! ቢለናል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።

"ቆይታችኋ’ላ . . . ኣዎን ኣዎን ኣባባዩ አዎን!"
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 1450
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 14 May 2022, 05:57

የፎቶ ሾፓ ንግሥት Fiyameta አሁን ደግሞ ለቃለች፡ አርም ረግጣለች!!!!! :mrgreen: ምን ያህል የፈጠራ ችሎታ እንዳላትም ምስክር አያስፈልጋትም እንጂ፡ ኮሎኔል ታሪኩ በመሰከሩላት ነበር! ቢለናታል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትናም ጭምር!

ልዑላዊት ሃገር እየተወረረች ዜጎቿ በሚሳይል እየተደበደቡ እያየች ወራሪውን ኃይል እየደገፈች፡ ያለ ምንም እፍረት ደግሞ "ቅዱስ መጽሓፍ" ትጠቅሳለች። :mrgreen: "ቅዱስ መጽሓፍ" የሰው ሃገር አትመኝ፡ የሰው ንብረት አትመኝ፡ የሰው ባህር አትመኝ እንደሚል መቼም የሚገባት አትመስልም። ቢሆንም ባለችበት የመንፈስና የኅሊና እረፍት እንመኝላታለን ለተራ ካድሬዋና ለፎቶ ሽፗ ንግሥት Fiyameta እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች!
:mrgreen:
Fiyameta wrote:
13 May 2022, 14:56
:P :P :P :P :P

የፎቶ ሾፓ ንግሥት Fiyameta፡ ንባቧንም ቀጥላለች፥ ማቴ 7:15 ደርሳለች መቼ ይሆን ዮሃ 10፡37-38 የምትደርሰው እናያለን፥ በመሆኑም ቅዱስ መጽሓፍን እንድታነብም እናበረታታታለን እኛ ኤርትራዉያ የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትናም ጭምር። :mrgreen:

Post Reply