Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 24761
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Addis Ababa's huge housing crisis

Post by Ethoash » 08 Apr 2022, 19:25

ያቺ የማዘጋጃ ቤቱዋ አላፊ ገንዘብ የለንም የምትለው ። ገንዘብ የሚፈጠረው እኮ ከባንክ ስትበደሪ ነው ። ገንዘብ የሚወለደው እኮ ባንክ ሲያበድር ነው ። ባንክ ስራው ማበደር ነው አንደ ብር ካለው አስር ብር የሚሆንለት ለአስር ስዎች አንድ ብር ሲያበደር ነው አንድ ብር ኖሮት አስር የሚያበደር ባንክ ብቻ ነው። ስለዚህ አስር ብር ወለድ ወይ ተፈጠር እድገት መጣ የሚባለው ስዎች ከባንክ ሲበድሩ ነው። ስለዚህ በመበደር ቤቱን ማጠናቀቅ ትችላለች

ምድረ ስራ ፈት ባለበት አገር ላይ የምን መቀበጣጠር ነው። እነዚህን ልጆች በቪዲዬ የምታዩትን ሌሌችን ልጆች አስልጥነው የስረሚኩን ስራ እንዲስሩ መስጠት ነው ። እንደኛ ስራ ይፈጠራል ሁለተኛ ልጆቹ የስራ ልምድ ያገኛሉ። አሁን ቀለም መቀባት ምን ይከብዳል ። አንዱን ቀለም ቀቢ ጥንሽ ገንዘብ ከፍሎ በአንድ ግዜ አስር ተማሪ ቢያስለጥን በቀን አስልጥኖ ይጨርሳል። ሌላው ደግሞ ተማሪዎቹህ የቀቡትን ተዞዙሮ አይቶ ። ቀለሙን ያሳልፋል ወይ እንደገና ያስቀባል ። ተማሪውም ከጥራት በታች ከሆነ ሌላ ተቀጣሪ በቦታው ይገባል ለወደቀው ሌላ እድል ይስጠዋል ሌላ ነገር እንዲሞክር ግን በቤቶቹ ስራ ቀልድ የለም ጥራት ተጠብቆ ይጎዛል።እንዳልኩት ገንዘቡ ከባንክ ይበደራል ስራተኛውም በስራ ላይ ይስለጥናል። ይህ አለቀ፣።

ባለስልጧኗ በሶስት ወር ካላስረከበች ወይ ስልጧኑዋን ትልቀቅ ። ስርቶ ለሚያስረክብ ወይ አንድ እርምጃ ይወስድባት ። በዚማ መቀለድ አይቻልም ሶስት አመት ያልስራችውን አሁን በሶስት ወር እጨርሳለሁ ትለናለች ። ቀልዱን ተይው አንድ ማረጋገጃ መስጠት አለባት ወይ በሶስት ወር ካልጨረስኩ ክስራ እለቃለሁ ማለት ወይ መዘጋጃው የቤት ገዚዎቹን ወለድ መክፈል አለበት ።

ሶስተኛ እነዛ ተቋራጮች ስራውን ያለጨረሱትን በሙሉ ስብስቦ የቤት ገዚዎቹን ወለድ እንዲከፍሉ ማስገደድ ወይ ፍቃዳቸውን ቀምቶ ማባረር ነው ። ማን ይስራው የማይስሩ ከሆነ አንዱ የሚስራ ይጠቅልላቸው። ትናንሽ ተቃራጭ አያስፈልግም አንድ ሁለት ይበቃሉ ። ምድረ ፈሳም በሙሉ ተቋራጭ ተንቀጥቅጦ መስራት አለበት ስባት አመት ሙሉ ማሾፍ አይቻልም።

በጣም ቁርጥ ያለ ወሳኔ ማምጣት መቻል አለብን አንድ ግዜ የትግሬው የኢንዱስትሪ ሚኒስተር ያ መልካ መልካሙ ስሙ ጠፋኝ። አበሾች ኢንዲስትሪ ፓርክ እንስራለን ብሎ ሲያሾፉ ። ቻይናዎቹን አምጥቶ በስድስት ወር ስራውን ጨረስው። ኢንተርፊው ሲያርጉት ለምን ቻይናዎችን እንዳመጣ ። እኛ መለማመጃ አይደለንም በቂ ተቋራጮች ብቻ ነው የምንፈልገው ሊያቾፉብን አይገባም ብሎ ነው የመለስው። ቤት የምታስሩ ዲያስፔራዎች ታውቁታላቹሁ አንድ ቤት ለመስራት ፯ አመት እንደሚፈጅ ። እዚህ የነጮች አገር ላይ በሶስት ወር ነው የሚስራው አንድ ቤት ። የምን ማሾፍ ነው። መቼም ፍርድ ቤት ሄዱ ልል ነበር ግን ማሾፍ ነው መሳደብ ነው ብዬ ተውኩት

ስራው ሁሉ በዘመቻ ሁሉ በር ስሪ አገር ውስጥ ያለው መትቶ ከአንድ እስከ አስር ቤት ተስጥቶት በሩን እና መስኮቱን መግጠም አለበት ቶሎ በጥራት የገጠመ ደግሞ ሀያም ስላሳም በሁለተኛ ዙር ይስጠዋል ማለት ነው ። ከዚያ ጠቅልለው ይመጣል።

temari
Member
Posts: 3052
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: Addis Ababa's huge housing crisis

Post by temari » 10 May 2022, 15:52

Private real estate developers blame የመሬት ስስት as the main cause of high housing prices. We have a huge land that is close to the land of France, Germany and the UK combined with a fraction of it is being developed but our political elites are ስስታም and ቅንቅናም. This creates a land scarcity where there is none. We have endless undeveloped land allover the country but our leaders are hit by ስስታም mentality thereby creating a land scarcity that is one of exceptional in the entire world. Currently land in Addis Ababa is expensive than most of Europe and the United States. This shows how deep rooted our ስስት mentality is. የችግራም ኢኮኖሚ will always stay busy managing poverty and scarcity and will never achieve prosperity.


Noble Amhara
Member+
Posts: 8238
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: Addis Ababa's huge housing crisis

Post by Noble Amhara » 10 May 2022, 16:19

Amharas go and invest into Bahir Dar not addis anymore use your brain and stop being in prison a.a bahir dar should have many high rises and condominiums

Your capital is beautiful Bahir Dar.

Bahr Dar should have population of 1,000,000 . !

ethiopianunity
Member+
Posts: 7818
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: Addis Ababa's huge housing crisis

Post by ethiopianunity » 11 May 2022, 21:44

Temari,

I know you are focusing in the economy. Why do you think every leaders after Tplf isnbent on strangling Addis Abeba? The govt development agenda should be focusing in expanding other regions such as Adama/Nazret, in Amara region, Debub, etc. Addis house building must be stopped and rather grow city buildings or more cities to grow in different regions. You cant stuff all 100 million people nostalging for Addis take over/ building. Rather should be African Medina but not a place to disrespect Addis Ababans and the city. I don't like the prostitution spreading, govt should support the women for income through jobs or starting their own business. Create farm through out Ethiopian regions that is the future, create manufacturing after sending Ethiopians overseas for training. So on

Noble Amhara
Member+
Posts: 8238
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: Addis Ababa's huge housing crisis

Post by Noble Amhara » 11 May 2022, 21:51

As a shewan i am against the expansion of addis ababa into shewa tulama farms. The expansion of addis must become illegal.

How can 60% of Ethiopia electricity consumption be wasted in Addis a city of 4 Million people? You do know Ethiopia has 116 million people outside addis?

This is absolute nonsense not that i hate addis but it is like building mini singapore without developing the rest of the society

Debre berhan should also be expanded and rebuilt like addis ababa it can house millions.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24761
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Addis Ababa's huge housing crisis

Post by Ethoash » 12 May 2022, 09:46

temari wrote:
10 May 2022, 15:52
t our political elites are ስስታም and ቅንቅናም. This creates a land scarcity where there is none. We have endless undeveloped land allover the country but our leaders are hit by ስስታም mentality thereby creating a land scarcity that is one of exceptional in the entire world.
ለምን ባለስጣኖች መሬት በቁጥ ቁጥ ይለቃሉ ። ለምንስ መሬት ከኒውርክ በላይ ተወደደ።

መልሱ ባለስልጣኖችም ጉቦ ስለሚፈልጉ መሬት ወድ ከሆነ እነሱ በጣም ይጠቀማሉ። ይህ እኔ አይደልሁም ዶክተር ዝናቡ ነው ያለው ። የመሬት ባለስልጣኖች መሬት በነፃ ወይ በቅናሽ ለትላልቅ ሪልስቴት ድርጅቶች ይስጣሉ። ለምን ሲባሉ ሪልስቴት ኢንቨስት ስለሚያረጉ ይሉሀል ። እስክዚህ ድረስ ምንም ወንጀል አልተስራም ግን የሪል እስቴት ካምፒኒው ጉቦ መስጠት አለበት ይህንን ነፃ መሬት ለማግኘት ። የሪል እስቴት ካምፓኒው መሬቱን አስር ግዜ እጥፍ ይሽጠዋል ቤት ስርቶበት ስለዚህ ሁለቱም ተጠቃሚ ይሆናሉ።

ግለስቦች መሬት ገዝተው እንዳይጠቀሙ ዋጋው አይቀመስም ግን ከሪል እስቴቱ በሚሊዬን ብር ወይ በአስር ሚሊዬን ብር ሲገዙ መሬት ከምገዛ ብለው ደስ ይላቸዋል ። ግን ሪል እስቴቱ ግቦ ተቀብሎ መሬቱን በርካሽ አግኝቶት ይሆናል ለነሱ በአስር እጥፍ የሚሽጥላቸው።

በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ ሪል እስቴቱ ተጫርቶም ቢያገኘው መሬቱን ኮንዶሚኒየም ሲስራ መሬቱን አስር ግዜ ተጠቀመት ማለት ነው አስር ፎቅ ወድ ላይ ሲስራ ግን ለግልስቦቹ ያው ልክ መሬት ገዝቶ እንደገነባው ፎቆን ይሽጣል ማለት ነው።

ለጄለዎች ለምን ከአዲስ አበባ ውጭ ኮንዶሚኒየም አይስራም ለሚሉ። መጀመሪያ እኮ ኮንዶሚኒየም የተስራው በሐረር ውስጥ ነው ። እነመለስ የሐርሩን ኮንዶሚኒየም አይተው ነው አዲስ አበባ የጀመሩት ። ታድያ የክልል ፕሬዘዳንቶችን እሰሱዋቸው። መሬት በነፃ ከተስጠ ባህር ዳር ላይ ለምን የሪል እስቴት ካምፓኒ አይገነባም ግጥም አርጎ ይገነባል እንዲህ ነው ሪል እስቴቶችን የሚሳቡት ታክስ ሆሊዴ (ይቅርታ ) በማረግ ፣ መሬት ነፃ በመስጠት ነው።

ሶስተኛ ባህር ዳር እና ሌሎች ከተማዎች መጀመሪያ እንዲስትሪ ማስፋፋት አለባቸው ። ኮንዶሚኒየሙን የሚገዛ አቅም ያላቸውን ስዎች ማፍራት አለባቸው። ዝም ብሎ ከመቾኮል የቁጠባ ቤቶችን መስራት መጀመሪያ ያዋጣል እንደ አዲስባባ የመስታወት ክምር ከመደርደር መስታዎቶቹ ፎቆች በአጠገባቸው ስታልፍ ያቃጥላሉ ይባላል በፍፁም ከአገራችን ጋራ የማይሄዱ ቴክኖሎጂዎችን ከዱባይ አንድ ሐብታም አይቶ ኢንጂነሩን ይህንን አይነት ፎቅ ስራልኝ ይሉታል ለዚህ ነው ብዙ የማይከራዩ ፎቆች የበዙት።

ምናለ በሉኝ አንድ ካምፓኒ ወይም አንድ ፕሬዘዳንት ብቻ ነው የሚጠይቀው ገጠሮችን ለማሳደግ። እዚህ አሜሪካ አገር ማንም የመኪና ኮምፓኒ የኤሌትሪክ መኪና አይስሩም ነበር ግን ተስላ ከጀመረ በኋላ ሁሉም አይቅርብኝ በለው ጀመሩ ይህ ነው እንግዲህ ለኢትዬዽያ የቅናታም ሀገር ። አንዱ ጀምሮ ማስቀናት አለበት። አንዱን ለማስጀመር ታክስ ይቅርታ ማረግ ።መሬት በነፃ መስጠት ወዘተ አንዴ እሱ ከጀመረ በኋላ ሁሉም ይመጣሉ የዛን ግዜ ታክስም የመሬት ዋጋ መጠየቅ ይቻላል። (ምንም እንኳን እኔ መሬትን ሽያጭን ባላምንበትም የአማራ ክልል ፕሬዘዳንት ታክሱን ከፈለጉት በሁለትኛ መጪዎቹ ላይ ማረግ ይችላሉ)

ት ዝ ይላቹዋል ኤርሚያስ አመልጋ ውሃ አሽጎ ሲሽጥ ፣ ማንም አነበረም አሁን ግን ስማንያ የውሃ ካምፓኒዎች አሉ። ት ዝ ይላቹዋል ሆላንድ መኪና መጀመሪያ አንድ ስው መኪና መገጣጠም ጀመረ አሁን ሁሉም ተከተለው ። ኤርሚያስ ይመስለኛል ኮንዶሚኒየምና ባንክ የጀመረው ልበል ልሳስት እችላለሁ። ግን ዛሬ ብዙ ኮንዶሚኒየም ሪል እስቴቶች አሉ።

Post Reply