Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ገዱ አንድአርጋቸው አመለጠ፡፡ የአገው ነጻ አውጪ አባል ነው ተባለ!

Post by AbebeB » 03 Mar 2022, 13:09

ገዱ ያመለጠው ከአማራ ስም ማጥፋት ነው፡፡ አሁን ለይቶለት ወደ ሚመለከተው ድርጅት ይገባ ይሆናል፡፡