Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
euroland
Member+
Posts: 7935
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: UKRAINE ወደ ጦብያ ትልካቸው የነበሩና የድሃው ምግብ የሆኑት፤በቅናሽ ዋጋ የሚገባ የበሰበሰ ስንዴ፣ያረጀ የምግብ ዘይት፣ፈረንጆች የማይገዙት እንቁላሎችና ዶሮዎች የጦርነቱ ሰለባ ሆኑ

Post by euroland » 24 Feb 2022, 23:24

ኡ ኡቤሎ
Ethiopia was getting those expired wheat and food you listed to feed your hungry mama in Chigray :lol: :lol:


yaballo wrote:
24 Feb 2022, 22:37
>> OH DEAR .. ዩክረን ወደ ጦብያ ትልካቸው የነበሩና የድሃው ምግብ የሆኑት፤ በቅናሽ ዋጋ የሚገባ የበሰበሰ ስንዴ፣ ያረጀ የምግብ ዘይት፣ ፈረንጆች የማይገዙት እንቁላሎችና ዶሮዎች የጦርነቱ ሰለባ ሆኑ ተባለ። |

>> WILL HORU'S የቆጮ ፈስ የሞላቸው የ"NO MORE & የD.C. ጉዴላዎች ግብረ-ሃይል :shock: " ORGANISE THE EXPORT OF CHEAP ROTTEN WHEAT FROM THE GOOD OL USA TO FEED STARVING ETHIOPIANS? :P ... TIME WILL TELL.


ጆሮ ለባለቤቱ ባዳ ነው አሉ?! ... ዶሮም እናስገባለን ?

ምን የዶሮ ሥጋ ብቻ ... እንቁላልም እናስገባለን :shock: :shock: :oops: :oops:










waaላኛቱ maalቱ ኑ dhiቤ🙄


ሩሲያም ሆነች ዮኩሬን ጨቋኝና ጨካኝ የሐበሻ ገዢዎችን በመደገፍ ከሩቅ ምሥራቅ አገራት ተወዳዳሪ የላቸዉም። በቅርቡ እንኳ በትግራይና በምዕራብ ኦሮሚያ ላይ እንደ ነሐሴ ዝናብ በተደጋጋሚ ሲዘንብ የነበረዉ የድሮን እሳት ሁለቱም አገሮች በብድርም በግዢም ለመለገስ ዓይናቸዉን አላሹም። የንፁህን ደም እስክ ፀረ-አርያም በመጮኹ እነሆ ጎፍታ መጫ በሁለቱም አገራት ላይ የእሳትን አሰከፊነት ይቀምሱ ዘንድ እርስ በርስ አባላቸዉ።

እርግጥ ነዉ። ፑቲንና አፄ ሀይለስላሴ ተመሳስለዉብኛል። ኤርትራ በፌዴሬሽን የምትተዳደረበትን ሥርዓት አፈርሶ "ሥሜ ጠቅል" ስለሆነ ፌዴሬሽኑ ፈርሶ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር እንትቀላቀል በማድረጉ በንጋታዉ በናቅፋ በረሃ የመጀመሪያዋ ጥይት ተተኮሰ። ጀበአ የጀመረዉን ትግል ሻብዕያ 30 ዓመት ታግሎ ነፃ ኤርትራ (የወዲ አፎም ርስት) እዉን ሆነ።

ፑቲንም ዮኩሬን ተገንጥላ ነፃ አገር ከሆነች ከ30 ዓመት በኋላ ቀድሞ ግዛቴ ነበረች ወደ ኔቶ መግባት የለባትም ብሎ በዕብሪት የጀመረው ጦርነት ጦሱ ለሀያላን አገር ቢሆንም ቅሉ እንደ ኢትዮጵያ ያሉት ደሀና ተመፅዋች አገራት ደግሞ የበለጠ ይጎዳል። ጦቢያ ዘይት፣ ስንዴና የዶሮ ሥጋ የምትገዛዉ ከዮኩሬን በመሆኑ አሁን ከየት አባቷ እንደምታመጣ እንጃ😀

ሲጀመር አንድ መንግሥት ሰሊጥ ሽጦ ዘይት ከዉጪ ሲያስገባ፣ ለሰንዴ ተስማሚ የአየር ንብረትና ሰፊ መሬት እያለ ሰንዴ የሚገዛ በዶሮ አቅም በዉጭ ምንዛሪ የምታስገባ ብቸኛ አገር ጦቢያ😭 ሦስቱም አይደለም መንግሥት ነኝ ባይ የገዳይ ስብስብ ሁለትና ሦስት የግል ባለ ሐብቶች በበቂ ሁኔታ ማቅረብ የሚችሉ ምርት ነዉ። ግን ሙስናዉ በብር እንጂ በዶላር ስለማይሆን መንግሥታችን ይደብረዋል😜