የኢትዮጵያ ሰዎች የአገራቸው አካልና ወገኔ ይላቸው በነበረ ህዝብ ላይ፤ መንግስታቸው ከባዕዳን መንግስታት ጋር ተቀናጅቶ የዘር ማጥፋት ጦርነት ሲያውጅ፤ ከጳጳስ እስከ ሓጂ፣ ከባለሃብት እስከ ጉልት ቸርቻሪ፣ ከአርቲስት እስከ ጎዳና ተዳዳሪ፣ ተማረ ከሚባለው እስከ አለአዋቂ፤ ሁሉም በአንድነት በለው ጨፍጭፈው ቁረጠው ደምስሰው እያሉ ሰልፍ ወጡ፤ በሙሉ ዓቅማቸው ከጦር ወንጀለኛው መንግስታቸው ጋር ቆሙ::
የሰለጠነው ዓለም ሰዎች ደግሞ፤ ሩሲያ ዩክሬንን በመውረሯ፤ ዛሬ በበርካታ የሩሲያ ከተማዎች ሕዝቡ በሺዎች ወደ ኣደባባዮች ወጥቶ፤ መንግስታቸው በጎረቤት አገር ዩክሬን ላይ የጀመረውን የዕብሪት ጦርነት በማውገዝ፤ ወረራውን እንዲያቆም ጠየቁ:: በዚህ ተቃውሟቸውም እስከዚህ ሰዓት ድረስ ከ1900 በላይ ለእስር ተዳርገዋል!
https://www.facebook.com/kassa.hailemar ... 1795518422
ፑቲን ዩክሬን ላይ የፈፀመውን ወረራ በመቃወም ራሽያዊያን ሰልፍ ወጥተዋል::
የደህና ሀገር ዜጋ የጎረቤት ሀገር ላይ የተፈፀመን ወረራ ተጠይፎ በሀገሩ መንግስት ላይ ለተቃውሞ ሰልፍ ይወጣል::
የጦቢያ ዓይነቱ የወደቀ ሀገር ወራዳ ዜጋ ደግሞ ከውጭ ወራሪ ጋር በመተባበር የገዛ ወገኑን የጨፈጨፈለትን የወረረለትን መንግስትን ደግፎ ሰልፍ ይወጣል::
Please wait, video is loading...
Russians condemning Russia's invasion of another country- Ukraine
. Vs.
"Ethiopians" demanding war against de jure "part of Ethiopia"- Tigray
Source: