Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ለኢትዮጲያ መረጋጋት የኛ የኤርትራውያን ትብብር እና አብሮ መቆም ነገ ዋጋ የሚያስከፍለን ከሆነ፤ በሌላ አነጋገር፤ ኢትዮጲያ በየተረጋጋችበት እና ሃይል በተሰማት ቁጥር ኤርትራ ላይ ፈተና

Post by Abere » 24 Feb 2022, 11:10

የአብይ አህመድ መረጋጋት ማለት የኢትዮጵያ መረጋጋት ማለት አይደለም። ሁለቱን ለያይተን ማየት መቻል አለብን። We have to differentiate between two distinct entities, Abiy Ahmed and Ethiopia. The peace and stability of Ethiopia is only durable where the environment surrounding her is stable. Instability around the region is the direct factor for the instability of Ethiopia. Unfortunately, incompetent leaders tirelessly work to create instability out of no where because they can not deliver results to their expecting subjects. የኢትዮጵያ አለመረጋፋት ለአብይ አህመድ ፀጋ ነው ለኢትዮጵያ እና ለአካባቢው ግን ስቃይ ነው። ወያኔ እና ዐብይ አህመድ ከአንድ ወንዝ ይቀዳሉ - ወንዙ የተበጠበጠ ነው - ውሃው ግን ለእነርሱ ይመቻቸዋል። ሲቆፍሩ የሚውሉት እና የሚያድሩት ግጭት ብቻ ነው።


Post Reply