ጥቂት ሰዎች ( አብዛኛዉ አሃዳዊ አማራይዝድ ፖሎቲካ አራማጆች ) የትግራይ ገዥ ቡድን ህወሓት በተለይ መሪዉ መለስ ዜናዊ የኢትዮጲያ ሕዝብን አንድ ከሚያደርግ ከሚያስተሳስር ስራ ይልቅ ሕዝብን የሚያለያይ ኢትዮጲያን የሚያፈርስ ስራ ሰርቱዋል ብሎ ነዉ የሚከሱት :: በሪግጥ #መለስ_ዜናዊም ሆነ ድርጅቱ #ህወሓት ይቅር የማይባሉ ብዙ ጥፋቶችን ሰርቶ አልፉዋል :: ነገር ግን እነኚ አማራይዝድ አሃዳዊ አቀንቃኞቸ እንደ ሚሉት ሳይሆን ህወሓትም ሆነ መሪዉ መለስ ዜናዊ የኢትዮጲያ ሕዝብን በደንብ አጣብቆ የሚያስተሳስር ሁለት ትላልቅ ስራዎችን ሰርቶ ማለፋቸዉ ነዉ የሚሰማኝ
1ኛዉ የሕብረ ብሔሩ ዕኩልነትን የሚያረጋግጥ #ሕገ_መንግስትን ማፅደቁ
2ተኛ ሁሉም የኢትዮጲያ ሕዝብ ዕኩል የኔ ነዉ ብሎ የሚያምን #የህዳሰ_ግድብ ግንባታን ማስጀመሩ ነዉ ::
ይሄንን ሃቅ የሚክድ ሰዉ በሪግጥ እሱ የሕዝቡ አንድነት እና ዕኩልነት የሚያስጨንቀዉ ሳይሆን የሃፄዉ ፊዉዳላዊ የበላይነት ስረሃትን ተንሰፍስፎ የሚመኝ በጉጉት የሚጠብቅ ነዉ ! :: አኣኣይ ! አይደለም የሚትሉኝ ከሆነ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ
በ 150 ዓመታት ዉስጥ #የአማራ_ገዥ_መደብ የኢትዮጲያ ሕዝብ የሚያስተሳስር የሰራዉን አንድ ስራ ከአለ ንገሩኝ !
ደርግን ሳይጨምር ከሚንልክ ዘመን ጀምራችሁ እስከ ኢህዲግ ዘመን ድረስ ያለዉን መተንተን ትችላላችሁ
ሰዎች እየተማመን እንሂድ መንገዳችን ገና ሩቅ ነዉና !
#ግድቡ የኔም ነዉ ! ዛሬ የሐይል ማመንጨት መከራ በተሳካ ሁኔታ መደረጉ ደስ ብሎኛል ! የዚህ ሙከራ ስኬት ይሁን እንዲሆን ያደረጉ የአሳቡ ባለቤቶች ላቅ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለዉ !!
Please wait, video is loading...