Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአብይ የኦሮምኛ ንግግሩ እና ትርጉሙ [VIDEO]

Post by Abere » 23 Feb 2022, 21:06

ከዚህ ቪድዮ ላይ ደብረጽዮንን እንደት አርጎ ሿሿ እንደሰራው ይገርመኛል። በጣም ያልጠበቅኩት እና ሰምቸው የማላውቀው ደብረጽዮን ዐብይን ሲያመሰግን።ደብሬ ያልገባው አብይ አህመድ ትግሬን አጥፍቶ ኦሮሙማ ሊተካ መሆኑን አላወቀም። ከእንግድህ ወያኔን እና ኦነግ ቢታረቁ እንኳን ለትግራይ የሚሆን አይደለም - በፍጹም አይመችም። ለትግሬ መልካም ዕድል ሊመጣ የሚችለው ኦሮሙማ ሲወገድ ብቻ ነው። የትግራይ ህዝብም ወያኔ አያስፈልገውም። ወያኔ ጠባብ ናት። ለትግራይ ሰፊ ኢትዮጵያ ታስፈልጋለች። በዱርየ ዘመን ዱርየ እያዳመጠ ሰው ጊዜውን ያባክናል እንጅ ወያኔ እና ኦነግ መጥፋት አለባቸው። ካልጠፉ ዘንድሮ ከርሞም ወደፊትም እንድሁ ነው።
Revelations wrote:
23 Feb 2022, 20:15


Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45809
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: የአብይ የኦሮምኛ ንግግሩ እና ትርጉሙ [VIDEO]

Post by Halafi Mengedi » 23 Feb 2022, 22:47

Leba charmuta Amhara, Tigray enemy is Amhara and there is no way in hell Tigray lives with Amhara as one citizen. Oromo and Tigray do not have any historical hatrage between the two ethnics and there will not be in the future, both want to live their lives in peace separately from the evil primitive Buda Amhara.



Post Reply