Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ዓዲ ግራት ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ምንም እንኳ ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ጋር ከአስተዳደራዊ እና ስብከተ ወንጌል ጋር የሚገናኙ ቀጥተኛ ያልሆኑ ግንኙነቶች ማቆሟን አስታወቀች

Post by sarcasm » 23 Feb 2022, 08:14

ዓዲ ግራት ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ምንም እንኳ ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ጋር ቀጥተኛ የሆነ ግንኙነት ባይኖራትም ከአስተዳደራዊ እና ስብከተ ወንጌል ጋር የሚገናኙ ቀጥተኛ ያልሆኑ ግንኙነቶች ማቆሟን አስታወቀች

በኢትዮጵያ የሚገኙ ሃይማኖት ተቋማት በፋሽስታውያን እና ወራሪ ሃይሎች በትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰውና እየተፈፀመ ያለው ጄኖሳይድ እንዲቆም ሃይማኖታዊ ግዴታቸውን አለመወጣታቸው የሚያሳፍር እና የሚወቀስ መሆኑን የዓዲግራት ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ሀገረ ስብከት አስታወቀች።

ቤተ ክርስትያኗ ባወጣችው ወቅታዊ መግለጫ ቀጥታ ተጠሪነቷም ሆነ ግንኙነቷ በሮም ለምትገኘው አለም አቀፍ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን በስብከተ ወንጌል እንዲሁም ካቶሊካውያንና አገልግሎት ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ጋር በጋራ እየሰራች መምጣቷን የመቐለ ልደታ ለማርያም ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ቆሞስ አባ ጥዑም በርሀ በመግለጫቸው አስታውቀዋል።

በትግራይ ህዝብ ላይ ከሰብኣዊነት የራቀ እጅግ ዘግናኝ ግፍና ጭፍጨፋ ሲፈፀም ጉዳዩ በቶሎ እንዲቆም እ ተፈፀመ ያለው ጄኖሳይድ እንዲያበቃ ቤተ ክርስትያንዋ በተደጋጋሚ መጠየቅዋን ገልፀዋል።

ቤተ ክርስትያንዋ ምንም እንኳ ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ጋር ቀጥተኛ የሆነ ግንኙነት ባይኖራትም ከአስተዳደራዊ እና ስብከተ ወንጌል ጋር የሚገናኙ ቀጥተኛ ያልሆኑ ግንኙነቶች ማቆሟን አበ ጥዑም በርሀ ገልፀዋል።

የካቲት 16/2014 ዓም
ድምፂ ወያነ ትግራይ
ዓብዱ ካሕሳይ
Please wait, video is loading...

ZEMEN
Member
Posts: 2493
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: ዓዲ ግራት ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ምንም እንኳ ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ጋር ከአስተዳደራዊ እና ስብከተ ወንጌል ጋር የሚገናኙ ቀጥተኛ ያልሆኑ ግንኙነቶች ማቆሟን አስታወ

Post by ZEMEN » 23 Feb 2022, 08:20

sarcasm wrote:
23 Feb 2022, 08:14
ዓዲ ግራት ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ምንም እንኳ ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ጋር ቀጥተኛ የሆነ ግንኙነት ባይኖራትም ከአስተዳደራዊ እና ስብከተ ወንጌል ጋር የሚገናኙ ቀጥተኛ ያልሆኑ ግንኙነቶች ማቆሟን አስታወቀች

በኢትዮጵያ የሚገኙ ሃይማኖት ተቋማት በፋሽስታውያን እና ወራሪ ሃይሎች በትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰውና እየተፈፀመ ያለው ጄኖሳይድ እንዲቆም ሃይማኖታዊ ግዴታቸውን አለመወጣታቸው የሚያሳፍር እና የሚወቀስ መሆኑን የዓዲግራት ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ሀገረ ስብከት አስታወቀች።

ቤተ ክርስትያኗ ባወጣችው ወቅታዊ መግለጫ ቀጥታ ተጠሪነቷም ሆነ ግንኙነቷ በሮም ለምትገኘው አለም አቀፍ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን በስብከተ ወንጌል እንዲሁም ካቶሊካውያንና አገልግሎት ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ጋር በጋራ እየሰራች መምጣቷን የመቐለ ልደታ ለማርያም ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ቆሞስ አባ ጥዑም በርሀ በመግለጫቸው አስታውቀዋል።

በትግራይ ህዝብ ላይ ከሰብኣዊነት የራቀ እጅግ ዘግናኝ ግፍና ጭፍጨፋ ሲፈፀም ጉዳዩ በቶሎ እንዲቆም እ ተፈፀመ ያለው ጄኖሳይድ እንዲያበቃ ቤተ ክርስትያንዋ በተደጋጋሚ መጠየቅዋን ገልፀዋል።

ቤተ ክርስትያንዋ ምንም እንኳ ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ጋር ቀጥተኛ የሆነ ግንኙነት ባይኖራትም ከአስተዳደራዊ እና ስብከተ ወንጌል ጋር የሚገናኙ ቀጥተኛ ያልሆኑ ግንኙነቶች ማቆሟን አበ ጥዑም በርሀ ገልፀዋል።

የካቲት 16/2014 ዓም
ድምፂ ወያነ ትግራይ
ዓብዱ ካሕሳይ
Please wait, video is loading...
Even though it does not have a direct relationship with Ethiopian Catholic Church, Adiigrat Catholic Church, it has announced that it has terminated non-direct relations with the administration and preaching gospel.
So what is the point terminating if you never had any relationship with the Ethiopian Catholic church? Oh, i get it, you are looking for attention? You the sub-humans must be the dumbest, the stupidest and flat out Donoqoro in this universe. wow!!!

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ዓዲ ግራት ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ምንም እንኳ ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ጋር ከአስተዳደራዊ እና ስብከተ ወንጌል ጋር የሚገናኙ ቀጥተኛ ያልሆኑ ግንኙነቶች ማቆሟን አስታወ

Post by Meleket » 23 Feb 2022, 09:48

የትግራይና የኢትዮጵያ መሳፍንቶች በሓበሻ ምድር የምትገኝ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ላይ ያደረሱት ግፍና በደል ወደር የለሽ እንደነበረ በታሪክ ተመዝግቦ ይገኛል። ምን ያህል የካቶሊክ ኣብያተ ክርስትያን በእሳት እንዲቃጠሉ እንደተፈረደባቸው፡ ምን ያህል የካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ንብረት በመንግስታዊ ሽፍቶች እንደተዘረፉ በታሪክ ዶሴ ቁልጭ ብሎ ተመዝግቦ ይገኛል። ልቦናው ሰፊ የሆነው የኤርትራ ህዝብ፡ የሓበሻ ምድር ካቶሊካውያን ላይ ግፍ ይፈጸም በነበረበት በዚያ ቀውጢ ግዜ፡ በሃይማኖታችው ምክንያት ብቻ የተፈናቀሉ በሽዎች የሚቆጠሩ የትግራይና የሓበሻ ምድር ካቶሊኮችን ተቀበሎ፡ አስጠልሎ፡ አስተናግዶ፡ አካሉ ያደረገ ጨዋ ህዝብ ነው፡ የኤርትራ ህዝብ።

የአፄ ምኒልክና የአፄ ኃይለሥላሴ ስርአቶች ለካቶሊካዊት ቤተክርስትያን በጎና ቀና አመለካከት እንደነበራቸውም በታሪክ እናውቃለን። ይህቺ የዓዲ ግራት ሃገረ ስብከትም፡ በቀድሞ የትግራይና የኢትዮጵያ መሳፍንቶች ዘመን አሳረመከራዋን ብታይም፡ በወያኔዎች ዘመን ግን ነጻነትን አጣጥማ ሊሆን ይችላል። በመሆኑም ለወያኔው ስርዓት በጎ ኣመለካከት ብታሳይና አሁን ላይ እንዲህ ኣይነት መግለጫ ብታወጣ ኣይገርምም

ይህቺ የዓዲ ግራት ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ሃገረ ስብከት፡ ስለ ኤርትራና ኢትዮጵያ ድንበር ያላት አመለካከት ምን ይመስላል? ዓለማዊ ፍርድ ቤት የበየነው ውሳኔን ታምንበታለች ወይ? ታድያ ይህ ዓለማዊ ብያኔ ለአስሮች ኣመታት እንዳይተገበር በወያኔዎች ሴራ ሲያዝ ለምን ዝምታን መረጠች? ለምንስ በድንበር አዋሳኝ ያሉት የሁለቱ ሃገራት ህዝቦች በችግር ውስጥ ለኣመታት እንዲኖሩ በሴረኞች ሲፈረድባቸው፡ ዘላቂ መፍትሄው ዓለም ኣቀፋዊው ፍርድ ቤት የወሰነው ይግባኝ የሌለው ፍርድ እንዲተገበር የበኩሏን አስተዋጽኦ ያላደረገች? ለመሆኑ’ሳ ለምንድን ነው የብልጽግናው ስርዓት ከጦርነት በፊት የሰላም ጥረቶችን ሲያደርግ ጥረቱ ፍሬ እንዲያፈራ የበኩሏን ገንቢ ሚና ያልተወጣች? ብለን ብንጠይቅ መልስ ሊሰጠን የበቃ አካል ካለ መልስ ሰጥቶን እንማርበት ዘንድ ነው። :mrgreen:

እግረመንገዳችንን ይህቺ የዓዲግራት ሃገረስብከት ካፈራቻቸው ድንቅ ጽሑፎች መካከል አንዱን "The Ebullient Phoenix: A History of the Vicariate of Abyssinia, Kevin O’ Mahoney.M.Afr. https://books.google.com/books?q=editio ... rWAQAACAAJ https://searchworks.stanford.edu/view/1224011ፈልጋችሁ በማግኘት ቁምነገሩን ትቋደሱ ዘንድ ስንጋብዛችሁ፤ የወያኔው ጄነራል ፃድቃንም “አፈር ልሰን ተነስተናል” ያሏት ኣባባል ከዚህ ካቶሊካዊ ጽሑፍ የኮረጁት ሊሆን እንደሚችል ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ስንገልጽ፡ ለዓዲ ግራት ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ሃገረ ስብከት ምርጫዋን በማክበርና መልካም መልካሙን ሁሉ እየተመኘን ነው።
:mrgreen:
Last edited by Meleket on 23 Feb 2022, 09:55, edited 1 time in total.

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ዓዲ ግራት ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ምንም እንኳ ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ጋር ከአስተዳደራዊ እና ስብከተ ወንጌል ጋር የሚገናኙ ቀጥተኛ ያልሆኑ ግንኙነቶች ማቆሟን አስታወ

Post by Meleket » 23 Feb 2022, 10:16

:mrgreen:
Meleket wrote:
23 Feb 2022, 09:48

Post Reply