Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11135
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዐብይ አህመድ እና ብልጽግና ታሪካዊ የወሎ ህዝብ ጥላቶች ናቸው። ወያኔን እየመራ የወሎን ህዝብ ያስወደመው፤ በወለጋ እና አሩሲ ኦነግን እያዘዘ የሚሳርደው የወሎ አማራ ዐብይ ነው።

Post by Abere » 22 Feb 2022, 16:51

ዐብይ አህመድ እና ብልጽግና ታሪካዊ የወሎ ህዝብ ጥላቶች ናቸው። ወያኔን እየመራ የወሎን ህዝብ ያስወደመው፤ በወለጋ እና አሩሲ ኦነግን እያዘዘ የሚሳርደው የወሎ አማራ ዐብይ ነው። ዐብይ በተለይ ለወሎ ብቸኛ ጥላት ነው። የወሎ ህዝብ ለብልጽግና መገዛት የለበትም።ለአብይ አህመድ የወሎ ህዝብ ደም ምንም አይመስለውም። እርሱ ለስልጣኑ ሲል በትግራይ ላይ በለኮሰው ጦርነት በእብሪት ስለሚሞተው የትግራይ ህዝብ ዐብይ አህመድ እጅግ ይጸጸታል - ስለ ትግራይ ህዝብ ህይወት እና ንብረት እጅግ ያዝናል ፤ የወሎን ንጹህ ህዝብ ግን አንድም በወያኔ ሁለትም በወለጋ እና አሩሲ እንድያልቅ ጠንክሮ ይሰራል። በአጠቃላይ በአማራ ላይ ከፍተኛ ቁማር እና ጭካኔ ይፈጽማል በተለይ ደግሞ በወሎ ህዝብ ላይ የግፍ ጥግ እስኪ ደርስ ይጫወትበታል።