Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን

Post by sarcasm » 22 Feb 2022, 06:02

"ኢኮኖሚያችን በከፍተኛ ደረጃ ማደጉ .. አለም አቀፍ ተቋማትም አያውቁትም እኛም አናውቀውም .. ሁሉም ተገርሟል" ጠ/ሚ አብይ

ኢኮኖሚው በድብቅ እያደገ ነው .. እያለን ነው እንግዲህ 😂

ሙሴን ምን ይሳነዋል


$ to Br Exchange Rate #የዉጭ_ምንዛሬ_ከፍታ





Inflation Rate #የዋጋ_ግሽበት_ከፍታ





Government Debt to GDP #የመንግስት_እዳ_ከፍታ




Food Inflation #የምግብ_ዋጋ_ግሽበት_ከፍታ





Consumer Price Index #የኑሮ_ዉድነት_ከፍታ






Credit Rating #በአበዳሪዎች_ያለመታመን_ከፍታ (A fall from B in 2014 to CCC (junk) in 2021



Please wait, video is loading...


https://www.facebook.com/mesye.girmye/p ... 6428991215

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን

Post by sarcasm » 22 Feb 2022, 21:52

ሌላኛው የዛሬ አንገብጋቢ ጥያቄ ከኑሮ ውድነት ጋር በተያያዘ የቀረበ ነው። ጠቅላዩ ካስቀመጧቸው መፍትሄዎች አንደኛው 'የቤተሰብ ምጣኔ' ነው። እውነቱን ለመናገር ይሄ ምክር ቀደም ብሎ የሚሰጥ እንጂ ለአሁን ችግራችን የሚደርስ አይመስለኝም!😀(already ከወለደ በኋላ የጠቅላዩን ምክር ተከትሎ 'እስቲ ላመጣጥን' የሚል ይኖር ይሆን?! call 911😀)

ኢኮኖሚው ላጋጠመው የዋጋ ግሽበት ሁነኛ መፍትሄ ያስቀመጡ አልመሰለኝም! አንድ በጎ ጎን ያየሁት ችግሮቹን ማመናቸው ሲሆን የመፍትሄ አቅጣጫ አስቀምጠዋል ብዬ አላስብም! እስቲ በነጻ መድረክ 'መፍትሄ ' ባሉት ላይ እንወያይ!
Please wait, video is loading...

Post Reply