Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ይህ የብልጽግና አሻንጉሊት የምክክር ኮሚሽን ባስቸኳይ መፍረስ አለበት!

Post by Horus » 21 Feb 2022, 19:00

የኢትዮጵያም ህዝብ ሆነ፣ ሲቪል ድርጅቶ፣ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች ሙሉ በሙሉ ቦይኮት አድረገው ራሳቸውን ከውይይቱ ማግለል ኢትዮጵያዊ ሃላፊነታቸው ነው ! ይህን ስሙ ብሌን ግ/መድህን (ትግሬ)፣ መላኩ ወ/ማሪያም (ደቡብ)፣ አምባዬ ፕጋቶ (ሲዳማ) 3ቱም ከ42 እጩዎች ወጭ ህገ ወጥ በሆነ ሌብነትና ሙስና ፓርላማ ተብዬው የብልጽግ ና ካድሬዎች አማካይነት በድብቅ የገቡ ናቸው ! ስለሆነም ይህ ኮሚሽን ሙሉ በሙሉ መፍረስ አለበት!

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይህ የብልጽግና አሻንጉሊት የምክክር ኮሚሽን ባስቸኳይ መፍረስ አለበት!

Post by Horus » 21 Feb 2022, 22:08

እጩ ሳይሆኑ የተሾሙት ጉዳይስ?

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይህ የብልጽግና አሻንጉሊት የምክክር ኮሚሽን ባስቸኳይ መፍረስ አለበት!

Post by Horus » 22 Feb 2022, 13:28

ፓርላማ ተዬው የጎሳ ጥርቅም ያሻውን ሰው እጩ አድርጎ የዲያሎጉን አጀንዳ የሚቆጣጠር ከሆነ ለምን ያ ሁሉ ድራማ አስፈለገ። ድሮውኑ ራሱ በስቀመጠው የጎሳ ቀመር 11 ሰዎች ማወጅ ይችል ነበር ። ከዚህ የላቀ ኮራብሽን ምን አለ? እየዚህ የኮሚሽን አባልት ሙሉ በሙሉ ከጎሳ ቀመር ነጻመሆናቸው የተረጋገጠ እና የዚህ የዚያ ጎሳ ሳይሉ የሚያወያዩ እንጂ የክልል የዘር ሚዛን ሳሌታሞችማ አሁን ያሉት ይበቁ ነበር ። አንድ ቡድን ይህ ፓርላማ ተብዬ የብልጽግ ና አሻንጉሊት የፕሮሴስ ትክክለኛነትን እየጣሰ ውይይቱ ትክክለኛ ይሆናል ማለቱ ወይ ድንቁርና ወይ ነጭ ማጭበርበር ነው። 42 ስዎች ቀረቡ ከ42ቱ 11 መምረጥ ነበር ትክክለኛ ፕሮሴሱ ! አሁን ያለው ዲፌክቲቭ፣ የተበከለ፣ መለወጥ ያለበት ቡድን ነው ። ማለትም ይህ ውይይት መታመን ካሻው ማለት ነው ። አይ አይሆንም ካሉ! ያ ደሞ በመለስም ዘመን ለምደነዋል !! አንድ ቡዲን የአንድን ነገር ፕሮሴስ ከተቆጣጠረ የፕሮሴሱ ውጤት ምን እንደ ሚሆን ሰው አይደለም ዝንጀሮ ያውቀዋል
Last edited by Horus on 22 Feb 2022, 13:53, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 11130
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ይህ የብልጽግና አሻንጉሊት የምክክር ኮሚሽን ባስቸኳይ መፍረስ አለበት!

Post by Abere » 22 Feb 2022, 13:53

ሆረስ፤

< ሌላ ንጉስ እንጅ ለውጥ መቼ መጣ > - ቴድ አፍሮ ጨርሷታል ቀደም ብሎ።

አንድ ግን የሚያስቀኝ ነገር አለ:-

--- ቢያንስ ወያኔዎቹ አራዳ ነበሩ። የሚፈልጉትን የሚያደርጉበት መንገድ በጣም የአራዳ ነው። የአዲስ አበባ ሰው አራዳ ይግደለኝ ይላል አይደል። እንደምታውቀው አድስ አበባ ፈሪ ነው - የመጣው ስለሚጭነው ይሆናል።

--- የኦሮሙማዎቹ እኮ የሞኝ ነው። ሰገጤ የተባሉት ለዚህ ነው። ሁሉ ኬኛ ነው። ጠቤን ከሞኝ አታድርግብኝ ይላል የአገሬ ሰው። እስኪ በምን ማህበራዊ ይሁን ተፈጥሮአዊ ህግ ነው ለአንድ ትልቅ አገር በግምት 80% የኮሚቴው አባላት ኦሮሞ የሚሆኑት? ኦሮሞ ከኦሮሞ ጋር ነው ተጣልቶ የሚታረቀው ማለት ነው። ህገ-ወጥ ስለሆነ ምንም ፋይዳ የለውም። ጦርነቱ ዘላቂ ነው። ዐብይ አህመድ እጅግ የማይረባ ሰው ነው። ምናልባትም ከዚህ በፊት እንደ እርሱ አይነት ቀጣፊ ብቻ ሳይሆን ጅልም የለም። ውሸት የብልህ ሰዎች ሳይሆን የጅሎች ነው። አይነጋም መስሏት ከቋት አ*ቸው ይባላል፡

Horus wrote:
22 Feb 2022, 13:28
ፓርላማ ተዬው የጎሳ ጥርቅም ያሻውን ሰው እጩ አድርጎ የዲያሎጉን አጀንዳ የሚቆጣጠር ከሆነ ለምን ያ ሁሉ ድራማ አስፈለገ። ድሮውኑ ራሱ በስቀመጠው የጎሳ ቀመር 11 ሰዎች ማወጅ ይችል ነበር ። ከዚህ የላቀ ኮራብሽን ምን አለ? እየዚህ የኮሚሽን አባልት ሙሉ በሙሉ ከጎሳ ቀመር ነጻመሆናቸው የተረጋገጠ እና የዚህ የዚያ ጎሳ ሳይሉ የሚያወያዩ የክልል የዘር ሚዛን ሳሌታሞችማ አሁን ያሉት ይበቁ ነበር ። አንድ ቡድን ይህ ፓርላማ ተብዬ የብልጽግ ና አሻንጉሊት የፕሮሴስ ትክክለኛነትን እየጣሰ ውይይቱ ትክክለኛ ይሆናል ማለቱ ወይ ድንቁርና ወይ ነጭ ማጭበርበር ነው። 42 ስዎች ቀረቡ ከ42ቱ 11 መምረጥ ነበር ትክክለኛ ፕሮሴሱ ! አሁን ያለው ዲፌክቲቭ፣ የተበከለ፣ መለወጥ ያለበት ቡዲን ነው ። ማለትም ይህ ውይይት መታመን ካሻው ማለት ነው ። አይ አይሆንም ካሉ! ያ ደሞ በመለስም ዘመን ለምደነዋል !!

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይህ የብልጽግና አሻንጉሊት የምክክር ኮሚሽን ባስቸኳይ መፍረስ አለበት!

Post by Horus » 22 Feb 2022, 18:41

አበረ
አኔ ከዚህ ቀደም እንዳልኩት ምክንያዊና ሌላውን ኮንቪንስ ሊያደርግ የሚችለውን ትችትና ቅዋሜህ በቁጣ፣ ዘለፋና ስሜት ስለሸፈንከው ሃሳብህን ያዳክምብሃል ። ከባድ ቢሆን የፕሮሴሱ ብልሹነት ላይ ብታተኩር እቆምክለት አላማ የተሻለ ነው ። በግል አቢይ ላይ የስድብና ጥላቻ ውርጅብኙ ሰው ያሸሽብሃል እንጂ በጎሳው ቡድን ላይ ቅዋሜ ያለን ህዝቦች ወደ አንተ አይስበንም ።

የብልጽግና ሰዎች ለሚቀጥለው አምስት አመት ያሻንን እናደርጋለን ብለው ወስነዋል። ዲያሎግ የሚባለው በነሱ ሾፌርነት የቀረው ተቃዋሚ በለው ያኮረፈው ወደነሱ እንዲደመር ማለትም ኮኦፕትድ እንዲሆን እንጂ ሃቀኛ መካተት ማካተት አይደለም ጽኑ ሃሳባቸው ። ለዚህ ነው ገና ከፕሮሴሱ መነሻ የሚቆጣጠሩት፣ ነገ አጀንዳውን፣ ቀጥሎ የሚወያይቱትን ሰዎች ፣ ቀጥሎ ውይይቱ በየሚተላለፍበት ሚዲያ ለመቆጣጠር ተዘጋጅተዋል። ሌላው ቀርቶ ወደ ሬፈረንደም የሚሄዱት ጉዳዎችን እንኳ በጎሳ ቁጥር የበላይነት ለማሳለፍ ማሰባቸው ከውዲሁ ሰው እየገባው ነው ። ስለዚህ ህዝብን የሚስብ ትችት ነው እንጂ በግል አቢይን መስደብ ሰው ያሸሻልና ተወው ። በመሰረቱ የምትለው ነገር ሁሉም እያየው ነው ።

የዜግነት አማላካከት ድምጽ እንዲጎላ ከሆነ አላማህ ቶንህን ዝቅ አድርገውና አስተዋጾ ብታደርግ ይበልጥ ኢፌክቲቭ ነው እላለሁ! በተረፈ ትግሉ መጀመሩ እንጂ ማብቂያው አይደለም! የነአቢይ አላማ ግን ዲያሎጉ መደመሪያ ዘዴ እንጄ ሃቀኛ እርቅና ስምምነት ማምጫ መካተቻ እንዳልሆነ በግልጽ እያየን ነው። ኬር!
Last edited by Horus on 22 Feb 2022, 21:08, edited 1 time in total.

pushkin
Member+
Posts: 9536
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ይህ የብልጽግና አሻንጉሊት የምክክር ኮሚሽን ባስቸኳይ መፍረስ አለበት!

Post by pushkin » 22 Feb 2022, 18:55

Abere wrote:
22 Feb 2022, 13:53
ሆረስ፤

< ሌላ ንጉስ እንጅ ለውጥ መቼ መጣ > - ቴድ አፍሮ ጨርሷታል ቀደም ብሎ።

አንድ ግን የሚያስቀኝ ነገር አለ:-

--- ቢያንስ ወያኔዎቹ አራዳ ነበሩ። የሚፈልጉትን የሚያደርጉበት መንገድ በጣም የአራዳ ነው። የአዲስ አበባ ሰው አራዳ ይግደለኝ ይላል አይደል። እንደምታውቀው አድስ አበባ ፈሪ ነው - የመጣው ስለሚጭነው ይሆናል።

--- የኦሮሙማዎቹ እኮ የሞኝ ነው። ሰገጤ የተባሉት ለዚህ ነው። ሁሉ ኬኛ ነው። ጠቤን ከሞኝ አታድርግብኝ ይላል የአገሬ ሰው። እስኪ በምን ማህበራዊ ይሁን ተፈጥሮአዊ ህግ ነው ለአንድ ትልቅ አገር በግምት 80% የኮሚቴው አባላት ኦሮሞ የሚሆኑት? ኦሮሞ ከኦሮሞ ጋር ነው ተጣልቶ የሚታረቀው ማለት ነው። ህገ-ወጥ ስለሆነ ምንም ፋይዳ የለውም። ጦርነቱ ዘላቂ ነው። ዐብይ አህመድ እጅግ የማይረባ ሰው ነው። ምናልባትም ከዚህ በፊት እንደ እርሱ አይነት ቀጣፊ ብቻ ሳይሆን ጅልም የለም። ውሸት የብልህ ሰዎች ሳይሆን የጅሎች ነው። አይነጋም መስሏት ከቋት አ*ቸው ይባላል፡

Horus wrote:
22 Feb 2022, 13:28
ፓርላማ ተዬው የጎሳ ጥርቅም ያሻውን ሰው እጩ አድርጎ የዲያሎጉን አጀንዳ የሚቆጣጠር ከሆነ ለምን ያ ሁሉ ድራማ አስፈለገ። ድሮውኑ ራሱ በስቀመጠው የጎሳ ቀመር 11 ሰዎች ማወጅ ይችል ነበር ። ከዚህ የላቀ ኮራብሽን ምን አለ? እየዚህ የኮሚሽን አባልት ሙሉ በሙሉ ከጎሳ ቀመር ነጻመሆናቸው የተረጋገጠ እና የዚህ የዚያ ጎሳ ሳይሉ የሚያወያዩ የክልል የዘር ሚዛን ሳሌታሞችማ አሁን ያሉት ይበቁ ነበር ። አንድ ቡድን ይህ ፓርላማ ተብዬ የብልጽግ ና አሻንጉሊት የፕሮሴስ ትክክለኛነትን እየጣሰ ውይይቱ ትክክለኛ ይሆናል ማለቱ ወይ ድንቁርና ወይ ነጭ ማጭበርበር ነው። 42 ስዎች ቀረቡ ከ42ቱ 11 መምረጥ ነበር ትክክለኛ ፕሮሴሱ ! አሁን ያለው ዲፌክቲቭ፣ የተበከለ፣ መለወጥ ያለበት ቡዲን ነው ። ማለትም ይህ ውይይት መታመን ካሻው ማለት ነው ። አይ አይሆንም ካሉ! ያ ደሞ በመለስም ዘመን ለምደነዋል !!

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይህ የብልጽግና አሻንጉሊት የምክክር ኮሚሽን ባስቸኳይ መፍረስ አለበት!

Post by Horus » 22 Feb 2022, 20:38

ሕዝቡ ዝም ብሎ ግዜና ሃሳቡን ያባክናል እንጂ ያለው ሪያሊቲ ቀላል ነው ። የለውጥ ሃይል ነኝ የሚለው ባቢይ የሚመራው የጎሳ ስብስብ (የጎሳ ከበርቴ) በትግሬ ወያኔዎች የተሰራው ሕገ መንግስት፣ ክልል፣ ባንዲራ ወዘተ ስህተት ነው ብለው እስካልጀመሩ ድረስ የትግሬን ወምበር ቀሙ እንጂ የለውጥ ሃይል ሊባሉ አይቻልም። ይህ ነው የመጀምሪያ የፍልስፍና ልዩነትና ለሚከተሉት ነገሮች ሁሉ መውደቅ ምክንያት ። ሕገ መንግስቱ በሽተኛ ነው ። ክልል በሽተኛ ነው ። ፌዴሬሽኑ በሽተኛ ነው ። ባንዲራው በሽተኛ ነው። ይህን ለማረም ካልሆነ ኮሚሽን ሆነ ሌላ ድራማ ምን ፋይዳ አለው?

ገና ከመነሻው የጎሳ ጥርቅሙ ብልጽግና የጎሳ ፌዴሬሽን በህዝቡ ጉሮሮ ለመጋት ካርዶቹን ደርድሮ፣ ፕላንና ሂደቱን፣ ተቆጣጥሮ፣ ውጤቱ ምን መሆን እንዳለበት ወስኖ ጌም እያዘጋጀ ስለሆነ ነው በሽፍንፍን አለባብሶ በሆይሆይታ የብልጽግና ሌጂቲሜሲ ለማጠናከር እየሰራ ነው። በዚህ ከቀጠለ ምንም አዲስ ነገር አለመምጣቱ ብቻ ሳሆን የባሰ የህዝብ ክፍፍል የባሰ የህዝብ ምሬትና ዶሜስቲክ ቀውስ ነው የሚያስከትለው ።

በመሰረቱ ኢትዮጵያ ከትግሬ ባንዳ ጋር ለ30 አመት ያታገላቸው ዋና ዋና ቅራኔዎችና ለወያኔ ውድቀት ምክንያት የነበሩት አሁንም አሉ ፣ አሁንም ያው ናቸው ። እነሱም
በሽተኛው ሕገ መንግስት፣ በሽተኛው ክልል፣ በሽተኛው ፌዴሬሽን፣ በሽተኛው የመሬት ስሪት እና በሽተኛው ሰንደቅ አላማ ናቸው
Last edited by Horus on 22 Feb 2022, 23:21, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 11130
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ይህ የብልጽግና አሻንጉሊት የምክክር ኮሚሽን ባስቸኳይ መፍረስ አለበት!

Post by Abere » 22 Feb 2022, 22:00

ሆረስ፤

ስለ ምክርህ እና ተግሳጽህ አመሰግናላሁ። በእውነት እኔ መጥፎ ቃል መናገር የምፈልግ አይደልሁም።አብይ አህመድ መልካም ስራ ቢሰራ የግደታ መልካም ስራው እንዳመሰግነው ያስገድደኝ ነበር፤ ምንም መልካም ነገር ማየት አልተቻልም። ስለዚህ እኔ ሳልሆን ስራው ይመስለኛል። እርግጥ ነው 27 አመታት የተዘራው ችግር ከአንድ ሰው አቅም በላይ ነው፤ ሆኖም ግን በተደጋጋሚ አንድ ቀን በስህተት እንኳን ቃሉን ከድርጊቱ ጋር ሲያስማማ አልታየም። ብዙ ወገናችንን እና ሃብታችንን አጥተናል - እነ ስብሃት ነጋ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ቱፍ ብለው እንድተፉበት በእራሱ ፈቃድ አዟል። ስንቱን ዘርዝሬ ልጨርሰው። ብዙ ማድረግ የሚችላቸውን በሴራ ኦሮሙማ በሚባል በተቃራኒ ከኢትዮጵያ ህዝብ ፍላጎት ውጭ ጠርዞ አበላሽቷል።

ስለዚህ እኔ ሳልሆን ስራው ምግባሩ ነው የሚያስወቅሰው። አካፋን አካፋ ማለት እኮ አንዱ ችግሩን በቀጥታ እንድከሰት የማድረግ ሃይል ነው። አንዳንድ ጊዜ ስለታማ ንግግር ውጤታማ ነው። ዐብይ አህመድ እያድበቀበቀ በሰው ላይ የሚጫወተውን ቁማር በግልጽ መነገር አለበት።He can no more draw the line in the sand. ሶስት አመት ብዙዎች ተሽኮረመሙ ማንነቱን ላለማሳጣት። መጠበቅ መልካም ነው ግን እስካሁን ኪሳራ እንጅ ምንም ትርፍ የለም።

አንተ የምትመኛቸው እና የምትለግሳቸው ሃሳቦች በኢትዮጵያ ሰሚቢያገኙ እና ስራ ላይ ቢውሉ እንደት ደስታው በገደለኝ። ሰውየው ለሌላ 10 አመት ችግር ለማወሳሰብ ነው ደፋ ቀና የሚለው። ከዚህ የበለጠምን ምስክር አለ - ከ11 የምክክር ኮሚሽኑ ውስጥ ሙሉ በሙሉ በሚያስብል መልኩ ሁሉንም ኦሮሞ ማድረግ ምን አይነት ነው ድፍረት ነው ወይስ ጅልነት?
Horus wrote:
22 Feb 2022, 18:41
አበረ
አኔ ከዚህ ቀደም እንዳልኩት ምክንያዊና ሌላውን ኮንቪንስ ሊያደርግ የሚችለውን ትችትና ቅዋሜህ በቁጣ፣ ዘለፋና ስሜት ስለሸፈንከው ሃሳብህን ያዳክምብሃል ። ከባድ ቢሆን የፕሮሴሱ ብልሹነት ላይ ብታተኩር እቆምክለት አላማ የተሻለ ነው ። በግል አቢይ ላይ የስድብና ጥላቻ ውርጅብኙ ሰው ያሸሽብሃል እንጂ በጎሳው ቡድን ላይ ቅዋሜ ያለን ህዝቦች ወደ አንተ አይስበንም ።

የብልጽግና ሰዎች ለሚቀጥለው አምስት አመት ያሻንን እናደርጋለን ብለው ወስነዋል። ዲያሎግ የሚባለው በነሱ ሾፌርነት የቀረው ተቃዋሚ በለው ያኮረፈው ወደነሱ እንዲደመር ማለትም ኮኦፕትድ እንዲሆን እንጂ ሃቀኛ መካተት ማካተት አይደለም ጽኑ ሃሳባቸው ። ለዚህ ነው ገና ከፕሮሴሱ መነሻ የሚቆጣጠሩት፣ ነገ አጀንዳውን፣ ቀጥሎ የሚወያይቱትን ሰዎች ፣ ቀጥሎ ውይይቱ በየሚተላለፍበት ሚዲያ ለመቆጣጠር ተዘጋጅተዋል። ሌላው ቀርቶ ወደ ሬፈረንደም የሚሄዱት ጉዳዎችን እንኳ በጎሳ ቁጥር የበላይነት ለማሳለፍ ማሰባቸው ከውዲሁ ሰው እየገባው ነው ። ስለዚህ ህዝብን የሚስብ ትችት ነው እንጂ በግል አቢይን መስደብ ሰው ያሸሻልና ተወው ። በመሰረቱ የምትለው ነገር ሁሉም እያየው ነው ።

የዜግነት አማላካከት ድምጽ እንዲጎላ ከሆነ አላማህ ቶንህን ዝቅ አድርገውና አስተዋጾ ብታደርግ ይበልጥ ኢፌክቲቭ ነው እላለሁ! በተረፈ ትግሉ መጀመሩ እንጂ ማብቂያው አይደለም! የነአቢይ አላማ ግን ዲያሎጉ መደመሪያ ዘዴ እንጄ ሃቀኛ እርቅና ስምምነት ማምጫ መካተቻ እንዳልሆነ በግልጽ እያየን ነው። ኬር!

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ይህ የብልጽግና አሻንጉሊት የምክክር ኮሚሽን ባስቸኳይ መፍረስ አለበት!

Post by sun » 22 Feb 2022, 22:13

Abere wrote:
22 Feb 2022, 13:53
ሆረስ፤

< ሌላ ንጉስ እንጅ ለውጥ መቼ መጣ > - ቴድ አፍሮ ጨርሷታል ቀደም ብሎ።

አንድ ግን የሚያስቀኝ ነገር አለ:-

--- ቢያንስ ወያኔዎቹ አራዳ ነበሩ። የሚፈልጉትን የሚያደርጉበት መንገድ በጣም የአራዳ ነው። የአዲስ አበባ ሰው አራዳ ይግደለኝ ይላል አይደል። እንደምታውቀው አድስ አበባ ፈሪ ነው - የመጣው ስለሚጭነው ይሆናል።

--- የኦሮሙማዎቹ እኮ የሞኝ ነው። ሰገጤ የተባሉት ለዚህ ነው። ሁሉ ኬኛ ነው። ጠቤን ከሞኝ አታድርግብኝ ይላል የአገሬ ሰው። እስኪ በምን ማህበራዊ ይሁን ተፈጥሮአዊ ህግ ነው ለአንድ ትልቅ አገር በግምት 80% የኮሚቴው አባላት ኦሮሞ የሚሆኑት? ኦሮሞ ከኦሮሞ ጋር ነው ተጣልቶ የሚታረቀው ማለት ነው። ህገ-ወጥ ስለሆነ ምንም ፋይዳ የለውም። ጦርነቱ ዘላቂ ነው። ዐብይ አህመድ እጅግ የማይረባ ሰው ነው። ምናልባትም ከዚህ በፊት እንደ እርሱ አይነት ቀጣፊ ብቻ ሳይሆን ጅልም የለም። ውሸት የብልህ ሰዎች ሳይሆን የጅሎች ነው። አይነጋም መስሏት ከቋት አ*ቸው ይባላል፡

Horus wrote:
22 Feb 2022, 13:28
ፓርላማ ተዬው የጎሳ ጥርቅም ያሻውን ሰው እጩ አድርጎ የዲያሎጉን አጀንዳ የሚቆጣጠር ከሆነ ለምን ያ ሁሉ ድራማ አስፈለገ። ድሮውኑ ራሱ በስቀመጠው የጎሳ ቀመር 11 ሰዎች ማወጅ ይችል ነበር ። ከዚህ የላቀ ኮራብሽን ምን አለ? እየዚህ የኮሚሽን አባልት ሙሉ በሙሉ ከጎሳ ቀመር ነጻመሆናቸው የተረጋገጠ እና የዚህ የዚያ ጎሳ ሳይሉ የሚያወያዩ የክልል የዘር ሚዛን ሳሌታሞችማ አሁን ያሉት ይበቁ ነበር ። አንድ ቡድን ይህ ፓርላማ ተብዬ የብልጽግ ና አሻንጉሊት የፕሮሴስ ትክክለኛነትን እየጣሰ ውይይቱ ትክክለኛ ይሆናል ማለቱ ወይ ድንቁርና ወይ ነጭ ማጭበርበር ነው። 42 ስዎች ቀረቡ ከ42ቱ 11 መምረጥ ነበር ትክክለኛ ፕሮሴሱ ! አሁን ያለው ዲፌክቲቭ፣ የተበከለ፣ መለወጥ ያለበት ቡዲን ነው ። ማለትም ይህ ውይይት መታመን ካሻው ማለት ነው ። አይ አይሆንም ካሉ! ያ ደሞ በመለስም ዘመን ለምደነዋል !!

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ይህ የብልጽግና አሻንጉሊት የምክክር ኮሚሽን ባስቸኳይ መፍረስ አለበት!

Post by sun » 22 Feb 2022, 22:23

[quote=Horus post
ሕዝቡ ዝም ብሎ ግዜና ሃሳቡን ያባክናል እንጂ ያለው ሪያሊቲ ቀላል ነው ። የለውጥ ሃይል ነኝ የሚለው ባቢይ የሚመራው የጎሳ ስብስብ (የጎሳ ከበርቴ) በትግሬ ወያኔዎች የተሰራው ሕገ መንግስት፣ ክልል፣ ባንዲራ ወዘተ ስህተት ነው ብለው እስካልጀመሩ ድረስ የትግሬን ወምበር ቀሙ እንጂ የለውጥ ሃይል ሊባሉ አይቻልም። የይ ነው የመጀምሪያ የፍልስፍና ልዩነትና ለሚተተሉት ነገሮች ሁሉ መውደቅ ምክንያት ። ሕገ መንግስቱ በሽተኛ ነው ። ክልል በሽተኛ ነው ። ፌዴሬሽኑ በሽተኛ ነው ። ባንዲራው በሽተኛ ነው። ይህን ለማረም ካልሆነ ኮሚሽን ሆነ ሌላ ድራማ ምን ፋይዳ አለው?

ገና ከመነሻው የጎሳ ጥርቅሙ ብልጽግና የጎሳ ፌዴሬሽን በህዝቡ ጉሮሮ ለመጋት ካርዶቹን ደርድሮ፣ ፕላንና ሂደቱን፣ ተቆጣጥሮ፣ ውጤቱ ምን መሆን እንዳለበት ወስኖ ጌም እያዘጋጀ ስለሆነ ነው በስፍንፍን አለባብሶ በሆይሆይታ የብልጽግና ሌጂቲሜሲ ለማጠናከር እየሰራ ነው። በዚህ ከቀጠለ ምንም አዲስ ነገር አለመምጣቱ ብቻ ሳሆን የባሰ የህዝብ ክፍፍል የባሰ የህዝብ ምሬትና ዶሜስቲክ ቀውስ ነው የሚያስከትለው ።

በመሰረቱ የኢትዮጵያ ከትግሬ ባንዳ ጋር ለ30 አመት የታገላቸው ዋና ዋና ቅራኔዎችና ለወያኔ ውድቀት ምክንያት የነበሩት አሁንም አሉ ፣ አሁንም ያው ናቸው ። እነሱም
በሽተኛው ሕገ መንግስት፣ በሽተኛው ክልል፣ በሽተኛው ፌዴሬሽን፣ በሽተኛው የመሬት ስሪት እና በሽተኛው ሰንደቅ አላማ ናቸው[/quote]

Keep searching in the pond for your honky monkey meal since the free manna may not come freely from the sky above. Kashalabbe confused Fanddiyya baboon. Off all the sickness fantasies you have listed it is your redneck feudal character and your own substandard dirty behavior that is sick more than anything else!: Okay? Okay!!P :P

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይህ የብልጽግና አሻንጉሊት የምክክር ኮሚሽን ባስቸኳይ መፍረስ አለበት!

Post by Horus » 22 Feb 2022, 23:54

የብሄር ጥያቄ፣ የዘመናችን ቁጥር አንድ ስህተት

አሁን ሁሉ ነገር ዞር ገጥሟል!
ድፍን አራት የኢትዮጵያ ትውልዶች ከዘመነ ሃይለ ስላሤ እስከ ዘመነ አቢይ አህመድ ያሉት ዛሬ ተመልሰው አንድ ሆነዋል! ዛሬ በሙሉ ድፍረትና ኩራት ማለት የሚቻለው ቃል ኢትዮጵያ የሚባለው ዘላለማዊና የሰው ልጅ ቅርስ የሆነው ሃሳብና ማህበር ነው ።

እኔ ሆረስ ቃላት መሸንሸን አይመቸኝም፤ እስቲ በጥሞና ለ50 እና ለ60 የብሄር ጥያቄ ላይ የሞቱት እስከ 1 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች፤ ለ60 አመታት በብሄር ጥያቄ ላይ የወደመ የሰው ሃይል፣ የቁስ እና የቴክኖሎጂ፣ የሰው እስኪል፣ እና ሃብት በስንት ትሪሊዮን እንደ ሚለካ አስቡት ። ለ60 አመታት ሳይሰራ የቀረው እድገት፣ ከጥቅም ውጭ ሆኖ ሞቶ የበሰበሰው የሰው እውቀትና ክህሎት እስቲ አስቡት!

ዛሬ ላይ ቆመን ያለፈውን ዘመነ ብክነትና እና ዘመነ እብደት ብናጤን አንድ ግልጽና ነዋሪ ፋይዳዊ ለውጥና እድገት መሬት ላራሹ መደረጉ ብቻ ነው። ሌላው በሙሉ ባዶ ነገር ነው ። ዛሬ አራት የኢትዮጵያ ትውልዶች ተዋህደው አንድ የኢትዮጵያ አጀንዳ ሲዘምሩ ለማንም ምንግዜም ግልጽ ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ በብሄር ጥያቄ የጭለማና መድረሻ አልባ ሃሳብ ፋይዳ ቢስነት፣ አውዳሚነት፣ ጎታችነት እና ሲብስበትም እብደት መሆኑን ነው።

ለዚህ ሁሉ የመጨረሻው ግዙፍ ምሳሌ በትግሬ ህዝብ ላይ ላለፉት 50 አመታት የሰፈነው ጭለማና የደረሰው ሰቆቃ ነው ። አንድም የኢትዮጵያ ጎሳ የትም የሄደ የትም የደረሰ የለም፤ እዚያው ሰቆቃው ውሰጥ ነው የሚማቅቀው! በብሄር ጥያቄ አራት ትውልድ ያስፈጁት ብሄረተኞች ምን አተረፉ? ህዝባቸው ምን እድገት ላይ ደረሰ?

ከወሎ ረሃብ አንስቶ እስከ ዛሬ ድረስ ትግሬ በልመና ስንዴ ነው የሚማቅቀው! ይህን አስቦ የማያፍር የትግሬ ልሂቅ እንዴት ሊኖር ይችላል? ይህ የጭለማ ጉዞ ሄዶ ሄዶ አሁን ትግራይ ትስዕር ለሚባል ትርጉሙን እንኳ ለማያውቁት ቃል እንደ ቆሻሻ በየሙጃው ውስጥ የቀረው ስንት የትግሬ ጨቅላ አንጎል ነው? ትስዕር ፣ ስርዕየት ፣ መሰረዝ ከአንድ ነገር ነጻ መሆን የሃጢያታችን መሰረዝ ማለት ነው እንጂ ማሽረንፈ ማለት አይደለም! የትግሬ ሕዝብ በመቶ ሺዎች የሚሞተው ትርጉሙን እንኳ ለማያወቀ ቃል ነው! ከዚህ የላቀ ስካርና እብደት ምን አለ!

የብሄር ጥያቄ የሚባል የደንቆሮ ዘፈን እና ነጻ አውጪ ጦርነት የሚባል ስካር ባይኖር የኢትዮጵያ ሕዝቦች ዛሬ የት በደረሱ!
ለምሳሌ አሜሪካንን ተመልከቱ ለ75 አመታት ኢትዮጵያ ውስጥ ሲባክኑ ይህን ሲረዱ ያንን ሲከዱ ዛሬ ሃ ብለው ከኢትዮጵያ ጋራ መጀምር አለባቸው!
ግዜ ሁሉን ነገር ይበላል! ግዜ የሁሉም ነገር ድክመትና ውድቀት እንደ ብርሃን ፍንትው አድርጎ ያሳየናል ! ግዜ አይዋሽም ! ግዜ አያዳላም!

ብርሃን እውቀት ነው።
እውቀት እውነትን ከዉሸት የመለየት ብቃትና ስጦታ ነው።
ስህተት ማለት አንድ የያዝነው እውነት (እምነት) ዉሸት ሆኖ ሲገኝ ነው።
ለምሳሌ የብሄር ጥያቄ እንደ እውነት ያመንነው ዉሸት ነው ።

የብሄር ጥያቄ ዉሸት ነው። የብሄር ጥያቄ የሚባል እወት የለም ። ይህን ዉሸት ነው ዛሬ በአዲስ ብርሃን፣ በአዲስ እውቀት መታረም ያለበት ግዙፍ፣ እጅግ ግዙፍ የርዕዮት፣ የሃሳብ፣ የእምነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ቀውስ!

ይህ ጉዳይ አንድ የዶክቶራል ዲሰርቴሽን ሳይሆን አስር መጻህፍት ይወጣዋል። ለምሳሌ ...
(1) በትግሬ የመጀምሪያው ወያነ አመጽ ስንት ትግሬ ሞተ? ስንት ንብረት ወደመ? ያ ሁሉ ህይወት፣ እውቀት፣ ጉልበትና ሃብት እድገት ላይ ቢውል ውጤቱ ምን ይሆን ነበር?
(2) በመንግስቱ ነዋይ መፈንቅለ መንግስት ስንት አዋቂ፣ ምሁርና ወታደር ሞተ? ስንት ንብረት ወደመ? ያ ሁሉ ህይወት፣ እውቀት፣ ጉልበትና ሃብት እድገት ላይ ቢውል ውጤቱ ምን ይሆን ነበር?
(3) በሁለቱ የሱማሌ ጦርነቶች ስንት ሞተ? ስንት ንብረት ወደመ? ያ ሁሉ ህይወት፣ እውቀት፣ ጉልበትና ሃብት እድገት ላይ ቢውል ውጤቱ ምን ይሆን ነበር?
(4) ለ30 አመት በተካሄደው የኤርትራ ነጻነት ጦርነት ስንት ሰው፣ ስንት ምሁር ሞተ? ስንት ንብረት ወደመ? ያ ሁሉ ህይወት፣ እውቀት፣ ጉልበትና ሃብት እድገት ላይ ቢውል ውጤቱ ምን ይሆን ነበር?
(5) ከሜጫ ቱለማ ማህበር እስከ ዋቆ ጎቱ እስከ ኦነግና ቄሮ ስንት ስንት ወጣት፣ ስንት አዋቂ፣ ስንት ምሁር ሞተ? ስንት ንብረት ወደመ? ያ ሁሉ ህይወት፣ እውቀት፣ ጉልበትና ሃብት እድገት ላይ ቢውል ውጤቱ ምን ይሆን ነበር?
(6) ከየካቲት አብዮት እስከ ደርግ መፍረስ ስንት ብርቅዬ የኢትዮጵያ ወጣት፣ ልሂቅ፣ ምሁር፣ መሪ ሞተ(1) በትግሬ የመጀምሪያው ወያነ አመጽ ስንት ትግሬ ሞተ? ስንት ንብረት ወደመ? ያ ሁሉ ህይወት፣ እውቀት፣ ጉልበትና ሃብት እድገት ላይ ቢውል ውጤቱ ምን ይሆን ነበር?
(7) ከ1975 እስከ ዛሬ 2022 በትግሬ በቀጠለው አላማ ቢስ ጦርነት ስንት ወጣት፣ ወንድ ሴት፣ ምሁር፣ ጨዋ ሞተ? ስንት ንብረት ወደመ? ያ ሁሉ ህይወት፣ እውቀት፣ ጉልበትና ሃብት እድገት ላይ ቢውል ውጤቱ ምን ይሆን ነበር?
(8) በባድመ ጦርነት ስንት ሰው ሞተ? ስንት ንብረት ወደመ? ያ ሁሉ ህይወት፣ እውቀት፣ ጉልበትና ሃብት እድገት ላይ ቢውል ውጤቱ ምን ይሆን ነበር?
(9) የትግሬ የዘር አገዛዝ ስልጣን ከያዘበት 1990 እስከ ዛሬ 2022 ድረስ በመላ ኢትዮጵያ በጎሳ፣ በክልል፣ በዘር፣ በቋንቋ ሳቢያ ስንት ሚሊዮን ሕዝብ ተፈናቀለ፣ ተሰደደ፣ ተበተነ፣ ደሀየ፣ ሞተ? ስንት ንብረት ወደመ? ያ ሁሉ ህይወት፣ እውቀት፣ ጉልበትና ሃብት እድገት ላይ ቢውል ውጤቱ ምን ይሆን ነበር?
(10) ከ1960ው የመንግስቱ ነዋይ መፈንቅል ጀምሮ እስከ አሁኑ 2022 ቅጽበት ድረስ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊ ተሰደደ፣ በረሃ በላው፣ ዉሃ በላው፣ በሽፍታ ተገደለ፣ አካሉ ተሸጠ፣ ስንት ወጣት ሴት በስደር ተደፈረች፣ ሞተት፣ ሞተ? ስንት ንብረት ወደመ? ያ ሁሉ ህይወት፣ እውቀት፣ ጉልበትና ሃብት እድገት ላይ ቢውል ውጤቱ ምን ይሆን ነበር?
(11) ከ1960 እስከ ዛሬ 2022 ድረስ ኢትዮጵያ ስንት መቶ ሺ ምናልባት ሚሊዮን የተማረ፣ የሰለጠነ የሰው ሃይሏ ወደ ውጭ ፈልሶ በአንጎል ሽሽት (ብሬይን ድሬይን) ተበላ? ያ ሁሉ እውቀትና ክህሎት ኢትዮጵያ ላለፉት 60 አመት ተጠቅማ ቢሆን ዛሬ ምን እንደርስ ነበር?
እነዚህና መሰል እንቅልፍ ነሺ ጥያቂዎችን የማያነሳ የዚህ ዘመን ኢትዮጵያዊ ምሁር ገና የሪያሊቲ ንቃተ ህሊና ደረሰ ለማለት አይቻልም!

ለመደምደም ...
በትክክል አንድ የታሪክ ተማሪ ወይም ተመራማሪ እነዚህ 11 የታሪክ ኩነቶችን በትንሹም ቢሆን አጥንቶ...
(1) የሞተው ሰው ቁጥር
(2) የቆሰለው ሰው ቁጥር
(3) በሰው መሞትና መቁሰል የተጎዱት ቤተሰቦች ቁጥር
(4) የወደመው የሰው ሃይል ልክ
(5) የወደመው የእውቀት መጠን
(6) የወደመው የአዋቂዎች፣ ምሁራን፣ጥበበኞች ልምድ መጠን በአመታት ቢለካ (measured in years of experience)
(7) እነዚህን ጦርነቶች ላይ የወደመው ግዜ እድገት ላይ ባለመዋሉ የጠፋው እድል (opportunity cost)
(8) እነዚህ ጦርነቶች እና ውደመቶች ተከትሎ የተከሰተው ድህነት፣ በሽታ፣ የሳይኮሎጂ ቀውስ፣ሌሎች የተከፈሉ እዳዎች
እና ሌሎችም እንደ ስዕል የሚያሳይ ጥናት መደረግ ይኖርበታል ። ይህ እስካልሆነ ድረስ ሕዝባችንም በጭለማ ውስጥ ይኖራል ፣ ከታሪካችንም ምንም ነገር ሳንማር ያንኑ ስህተት ስንደግም እነኖራለን !

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ይህ የብልጽግና አሻንጉሊት የምክክር ኮሚሽን ባስቸኳይ መፍረስ አለበት!

Post by sun » 23 Feb 2022, 00:06

Horus wrote:
22 Feb 2022, 23:54

If needed that is for all the nations and nationalities of Ethiopia and their representative government and its head of State the PM. It starts from King Menelik and King Haileselassies. Drooling ar$$$ Vagabonds like you too may be included as a side dish for constantly insinuating division and promoting violence through insulting other people's identities and cultural values. Fesaam Ximb Xooxaa zibazinke neh ekko!! :P :P

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: ይህ የብልጽግና አሻንጉሊት የምክክር ኮሚሽን ባስቸኳይ መፍረስ አለበት!

Post by Tadiyalehu » 23 Feb 2022, 00:09

Abere wrote:
22 Feb 2022, 13:53
ሆረስ፤

< ሌላ ንጉስ እንጅ ለውጥ መቼ መጣ > - ቴድ አፍሮ ጨርሷታል ቀደም ብሎ።

አንድ ግን የሚያስቀኝ ነገር አለ:-

--- ቢያንስ ወያኔዎቹ አራዳ ነበሩ። የሚፈልጉትን የሚያደርጉበት መንገድ በጣም የአራዳ ነው። የአዲስ አበባ ሰው አራዳ ይግደለኝ ይላል አይደል። እንደምታውቀው አድስ አበባ ፈሪ ነው - የመጣው ስለሚጭነው ይሆናል።

--- የኦሮሙማዎቹ እኮ የሞኝ ነው። ሰገጤ የተባሉት ለዚህ ነው። ሁሉ ኬኛ ነው። ጠቤን ከሞኝ አታድርግብኝ ይላል የአገሬ ሰው። እስኪ በምን ማህበራዊ ይሁን ተፈጥሮአዊ ህግ ነው ለአንድ ትልቅ አገር በግምት 80% የኮሚቴው አባላት ኦሮሞ የሚሆኑት? ኦሮሞ ከኦሮሞ ጋር ነው ተጣልቶ የሚታረቀው ማለት ነው። ህገ-ወጥ ስለሆነ ምንም ፋይዳ የለውም። ጦርነቱ ዘላቂ ነው። ዐብይ አህመድ እጅግ የማይረባ ሰው ነው። ምናልባትም ከዚህ በፊት እንደ እርሱ አይነት ቀጣፊ ብቻ ሳይሆን ጅልም የለም። ውሸት የብልህ ሰዎች ሳይሆን የጅሎች ነው። አይነጋም መስሏት ከቋት አ*ቸው ይባላል፡

Horus wrote:
22 Feb 2022, 13:28
ፓርላማ ተዬው የጎሳ ጥርቅም ያሻውን ሰው እጩ አድርጎ የዲያሎጉን አጀንዳ የሚቆጣጠር ከሆነ ለምን ያ ሁሉ ድራማ አስፈለገ። ድሮውኑ ራሱ በስቀመጠው የጎሳ ቀመር 11 ሰዎች ማወጅ ይችል ነበር ። ከዚህ የላቀ ኮራብሽን ምን አለ? እየዚህ የኮሚሽን አባልት ሙሉ በሙሉ ከጎሳ ቀመር ነጻመሆናቸው የተረጋገጠ እና የዚህ የዚያ ጎሳ ሳይሉ የሚያወያዩ የክልል የዘር ሚዛን ሳሌታሞችማ አሁን ያሉት ይበቁ ነበር ። አንድ ቡድን ይህ ፓርላማ ተብዬ የብልጽግ ና አሻንጉሊት የፕሮሴስ ትክክለኛነትን እየጣሰ ውይይቱ ትክክለኛ ይሆናል ማለቱ ወይ ድንቁርና ወይ ነጭ ማጭበርበር ነው። 42 ስዎች ቀረቡ ከ42ቱ 11 መምረጥ ነበር ትክክለኛ ፕሮሴሱ ! አሁን ያለው ዲፌክቲቭ፣ የተበከለ፣ መለወጥ ያለበት ቡዲን ነው ። ማለትም ይህ ውይይት መታመን ካሻው ማለት ነው ። አይ አይሆንም ካሉ! ያ ደሞ በመለስም ዘመን ለምደነዋል !!
Abere
አንተ ክፍታፍ የአህያ ዘር!
አማራን ከሰጠመበት ጥልቅ ባሕር ላውጣው ተብሎ እጅ ቢዘረጋለት ፥ መልሶ ለእርዳታ የተዘረጋለትን እጅ የሚነክስ ባለጌ ጊንጥ እንደሆነ ካንተ በላይ ማንም አስረጂ የለም። ሲፈጥርህ ክፍታፍ ነህ። ቢገባህ ... ይሔ ኮሚሽን አማራን ከገባበት ቅርቃር እንዲወጣ ለመርዳት የታሰበ እንደነበር ይገባህ ነበር። ዳሩ አልጋ ሲያቀርቡልህ አመዴን የምትል የአህያ ዘር ነህ። ልጋጋም ነፍጠኛ!

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይህ የብልጽግና አሻንጉሊት የምክክር ኮሚሽን ባስቸኳይ መፍረስ አለበት!

Post by Horus » 23 Feb 2022, 00:40

በአቢይ አህመድ ዙሪያ የተሰገሰጉ የጎሳ ተረኞች በሚያደርጉት ተከታታይ እብሪት፣ ህዝቡን መናቅና ስህተት ምክንያት ዲያስፖራ ለመንግስት ያለው ድጋፍ እጅግ በፍጥነት እየቀንሰ ነው ገንዘብ በህጋዊ መንገድ ማላክ እጅግ ከመቀነሱ የተነሳ የጥቁር ገበያው አሁን 1 ዶልላር 65 ብር ደርሷል! Fool and his money are soon parted ይላል ፈረንጅ!

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ይህ የብልጽግና አሻንጉሊት የምክክር ኮሚሽን ባስቸኳይ መፍረስ አለበት!

Post by kibramlak » 23 Feb 2022, 01:04

ሆረስ፣

ስለ አብይ አስተዳደር የፖለቲካ ሴራ naïve መሆንህ በጣም ይገርመኛል፣፣
በአሁኑ ሰአት ትልቅ የደህንነት ችግር እና ምስቅልቅል እየፈጠረ ያለው የኦሮሞ ጎሰኞች ጥርቅም ነው፣፣ አብይ ይህን ጠንቅቆ አያውቅም ማለት ሞኝነት ነው፣፣ ደጋግሜ እንዳልኩት አላማቸው የኦሮሙማ የሚባል የፓጋኖችን ጥርቅም ቅዥት የከፍታ ማማ ላይ ለማድረስ ነው እሩጫቸው፣፣ እነኝህ ቅዥታሞች እኮ ከ70% በላይ ለሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ አስገድደን ኦሮምኛ እንጭናለን ብለው የተነሱ ናቸው፣፣ ከጠቅላይ ሴረኛው አንደበት እንደሰማነው ፣፣ ኦሮምያ የሚባል ፊክሽን ክልል እኮ ከኦሮምኞ ውጭ እንዲነገር አንፈልግም ማለታቸው ብቻ ሳይሆን አንዳንዶች ቅዥታሞች በሀገሪቱም እንደዛው በሌላው ህዝብ መጫን ያስባሉ፣፣ ለምን ይመስልሀል አማራ የሚባል በሁሉም መስክ ታርጌት የሚያደርጉት? የደቡቡ ክልል እስተዳዳሪስ ምን አለ? የብአዴን ገረዶችስ ምን አሉ?
እናም ይህ የጎሰኞች ጥርቅም የሆነ እንኳን ሀገር ሊሸመግል እያንዳንዱ በወንጅል የሚፈልግ ጥርቅም በጎሰኞች ተጠንስሶ ቢቀርብ ይገርምሀል ወይ

Horus wrote:
22 Feb 2022, 13:28
ፓርላማ ተዬው የጎሳ ጥርቅም ያሻውን ሰው እጩ አድርጎ የዲያሎጉን አጀንዳ የሚቆጣጠር ከሆነ ለምን ያ ሁሉ ድራማ አስፈለገ። ድሮውኑ ራሱ በስቀመጠው የጎሳ ቀመር 11 ሰዎች ማወጅ ይችል ነበር ። ከዚህ የላቀ ኮራብሽን ምን አለ? እየዚህ የኮሚሽን አባልት ሙሉ በሙሉ ከጎሳ ቀመር ነጻመሆናቸው የተረጋገጠ እና የዚህ የዚያ ጎሳ ሳይሉ የሚያወያዩ እንጂ የክልል የዘር ሚዛን ሳሌታሞችማ አሁን ያሉት ይበቁ ነበር ። አንድ ቡድን ይህ ፓርላማ ተብዬ የብልጽግ ና አሻንጉሊት የፕሮሴስ ትክክለኛነትን እየጣሰ ውይይቱ ትክክለኛ ይሆናል ማለቱ ወይ ድንቁርና ወይ ነጭ ማጭበርበር ነው። 42 ስዎች ቀረቡ ከ42ቱ 11 መምረጥ ነበር ትክክለኛ ፕሮሴሱ ! አሁን ያለው ዲፌክቲቭ፣ የተበከለ፣ መለወጥ ያለበት ቡድን ነው ። ማለትም ይህ ውይይት መታመን ካሻው ማለት ነው ። አይ አይሆንም ካሉ! ያ ደሞ በመለስም ዘመን ለምደነዋል !! አንድ ቡዲን የአንድን ነገር ፕሮሴስ ከተቆጣጠረ የፕሮሴሱ ውጤት ምን እንደ ሚሆን ሰው አይደለም ዝንጀሮ ያውቀዋል

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይህ የብልጽግና አሻንጉሊት የምክክር ኮሚሽን ባስቸኳይ መፍረስ አለበት!

Post by Horus » 23 Feb 2022, 01:46

kibramlak wrote:
23 Feb 2022, 01:04
ሆረስ፣

ስለ አብይ አስተዳደር የፖለቲካ ሴራ naïve መሆንህ በጣም ይገርመኛል፣፣
እና የእኔ ናያቪቴ ምኑ ላይ ነው?

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ይህ የብልጽግና አሻንጉሊት የምክክር ኮሚሽን ባስቸኳይ መፍረስ አለበት!

Post by kibramlak » 23 Feb 2022, 08:05

በአብይ ትልቅ እምነት ያለህ ስለምትመስል፣ ከምትፅፋቸው ኮመንቶች ተነስቼ ነው፣፣ እነኝህ "አሸማጋዮች" ያለሱ እውቅና ይመርፕጣሉ እሚል እምነት የለኝም፣፣ ይህ ማለት ደግሞ ስራው ሁሉ እንቶ ፈንቶ መሆኑን ካየን ቆይተናል
Horus wrote:
23 Feb 2022, 01:46
kibramlak wrote:
23 Feb 2022, 01:04
ሆረስ፣

ስለ አብይ አስተዳደር የፖለቲካ ሴራ naïve መሆንህ በጣም ይገርመኛል፣፣
እና የእኔ ናያቪቴ ምኑ ላይ ነው?

Horus
Senior Member+
Posts: 30924
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይህ የብልጽግና አሻንጉሊት የምክክር ኮሚሽን ባስቸኳይ መፍረስ አለበት!

Post by Horus » 23 Feb 2022, 12:35

kibramlak wrote:
23 Feb 2022, 08:05
በአብይ ትልቅ እምነት ያለህ ስለምትመስል፣ ከምትፅፋቸው ኮመንቶች ተነስቼ ነው፣፣ እነኝህ "አሸማጋዮች" ያለሱ እውቅና ይመርፕጣሉ እሚል እምነት የለኝም፣፣ ይህ ማለት ደግሞ ስራው ሁሉ እንቶ ፈንቶ መሆኑን ካየን ቆይተናል
Horus wrote:
23 Feb 2022, 01:46
kibramlak wrote:
23 Feb 2022, 01:04
ሆረስ፣

ስለ አብይ አስተዳደር የፖለቲካ ሴራ naïve መሆንህ በጣም ይገርመኛል፣፣
እና የእኔ ናያቪቴ ምኑ ላይ ነው?
አው የሁሉ ነገር ችግር 'መሰለኝ' የሚባለው መደምደሚያና መወሰኛ ኮግኒቲቭ ችግር ነው ። ይህ ምን ይባል መሰለህ 'የእርግጠኘት ስሜት' ይባላል። ኢሞሽን (ፊሊንግ) እንጂ ፋክት አይደለም! ተሳስተሃል። የአንተን አሁናዊ አስተሳብ ሂደት የሚነዳው ቁጣና ሃዘን ነው። ይገባኛል! እኔ ስለ ማንኛው ጎሳ ከበርቴዎችና በየክልሉ ለሚንጫጩት ያለኝ አመለካከት ዛሬ ሳይሆን ትግሬ አዲስ አበባ ሳይገባ ነው ። አንተ ዛሬ እንደ አዲስ ትናደዳለህ! ይህም ሆነ ያ አንተ ችግር ነው ለምትለው መፍትሄ ስትጽፍ ባይ መልካም ነው! ምንድን ነው ያንተ መፍትሄ?

እኔ የዛሬ 2 ወር አካባቢ ይህን ብዬ ነበር፤ ግድ ካለህ አንብበው! ፋክቱ ያ ነው እንጂ ያንተ 'መሰለኝ' አይደለም ! የአንተ መሰለኝ ያንተ ፊሊንግ፣ ስሜት ነው።
viewtopic.php?f=2&t=285983

Abere
Senior Member
Posts: 11130
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ይህ የብልጽግና አሻንጉሊት የምክክር ኮሚሽን ባስቸኳይ መፍረስ አለበት!

Post by Abere » 23 Feb 2022, 15:50

sun እና Tadiyalehu እንባላለን። ኦነግ ሸኔዎችነን።

የንጹሃን አማራ ሴቶች እና አረጋዊያን ደም በማፈሰሳችን በኃጥያት ገመድ ታስረን እንንከራተታለን። የሰው ደም ያዞረናል። ኦሮሙማ የሚባል እርኩስ በሽታ ለክፎን ነው ሰው የምንጨፈጭፈው። በሃጥያት ካቴን ታስረን አረንቋ ወስጥ ነን።

[/quote]

ድንቁርና እና ነፍስ ማጥፋት ክፉ የኦሮሙማ ባህል ሆኑብን እኛ ኦነግ ሸኔዎች (sun እና Tadiyalehu) አሁንም የጥፋት ቱምታ እንደልቃለን። ገና ጥጋብ እና ወንጀል በጢምቢራችን ሊደፋን ነው - የ4ኪሎ ቤተ-ኦሮሙማ አባገዳይ ሊያስታግስልን አልቻለም። የዕዳ ሂሳባችን በዛብን - የአማራ ደም እንደሚበላን እርግጠኞች ነን።

[/quote]

የኦሮሙማ ድንቁርን በዘራችሁ አያድርስባችሁ።

Post Reply