Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ኢማኑኤል ማክሮንን 'ወንድሜ' ብሎ መጥራቱ ምን ማለት ነው?

Post by Horus » 17 Feb 2022, 17:01

ይህ የዲፕሎማሲ ዥዋዥዌ ይባላል! በንግሊዝ አፍ if you can't beat them, join them ይባላል። አውሮፓ ያሜሪካ ፓርትነር ሽርክ ነን ብለው እነሚጢጢ አየርላንድና ፊንላላንድ ያዙኝ ለቀቁኝ ብዙ ድራማ አሳዩንና የትግሬ ባንዳ የወንጀል ረግረግ ውስጥ ሊስጥሙ ትንሽ ሲቀራቸው ጀግናው ዲያስፖራ ዋ ብሎ አዳናቸው ! አሁን አውሮፓ ሁሊሽ አይኗን በጨው አጥባ የ160 ቢሊዮን የሰማይ ላይ ላም አውጀው ቻይናን ሊታገሉ ተነሱ። አቢይም ትላንት ኩዴታ እንዳላሴሩበት ሁሉ በመተቃቀፍ ወንድሜ ወንድሜ ተባባሉ! ይህ ነው የዲፕሎማሲ ጌም እና እንካ እንካ በቃ! ዲፕሎማሲ የባልና ሚስት መከዳዳት አይደለም ! የጥቅም መጋጋጥ ሽኩቻ ነው ፣ እምነትና ጥርጣሬን በአንድ ለውሶ የያዘ ቅይጥ መጠጥ!!! አቢይ ማክሮንን ወንድሜ ያለው በግድ ከአዲሱ የኢትዮጵያ ባህር ሃይል ጋር መያያዝ ይኖርበታል። በዚህ አለም ላይ አንድ የማይለወጥ ነገር አለ እሱም ለውጥ ነው! ሁሉም ነገር ይለወጣል! ያ ነው የፍጥረትም የኢቮሉሽንም ሕግ!


Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ኢማኑኤል ማክሮንን 'ወንድሜ' ብሎ መጥራቱ ምን ማለት ነው?

Post by Abe Abraham » 17 Feb 2022, 17:16

Horus wrote:
17 Feb 2022, 17:01
ይህ የዲፕሎማሲ ዥዋዥዌ ይባላል! በንግሊዝ አፍ if you can't beat them, join them ይባላል። አውሮፓ ያሜሪካ ፓርትነር ሽርክ ነን ብለው እነሚጢጢ አየርላንድና ፊንላላንድ ያዙኝ ለቀቁኝ ብዙ ድራማ አሳዩንና የትግሬ ባንዳ የወንጀል ረግረግ ውስጥ ሊስጥሙ ትንሽ ሲቀራቸው ጀግናው ዲያስፖራ ዋ ብሎ አዳናቸው ! አሁን አውሮፓ ሁሊሽ አይኗን በጨው አጥባ የ160 ቢሊዮን የሰማይ ላይ ላም አውጀው ቻይናን ሊታገሉ ተነሱ። አቢይም ትላንት ኩዴታ እንዳላሴሩበት ሁሉ በመተቃቀፍ ወንድሜ ወንድሜ ተባባሉ! ይህ ነው የዲፕሎማሲ ጌም እና እንካ እንካ በቃ! ዲፕሎማሲ የባልና ሚስት መከዳዳት አይደለም ! የጥቅም መጋጋጥ ሽኩቻ ነው ፣ እምነትና ጥርጣሬን በአንድ ለውሶ የያዘ ቅይጥ መጠጥ!!! አቢይ ማክሮንን ወንድሜ ያለው በግድ ከአዲሱ የኢትዮጵያ ባህር ሃይል( to serve Western interest !!) ጋር መያያዝ ይኖርበታል። በዚህ አለም ላይ አንድ የማይለወጥ ነገር አለ እሱም ለውጥ ነው! ሁሉም ነገር ይለወጣል! ያ ነው የፍጥረትም የኢቮሉሽንም ሕግ!

What do you think the Europeans are expecting from the government ? The Germans have put it clearly : they want Arat Killo to respect the TPLF constitution and hand over North Gonder to Tigray. Would you see that as a diplomatic success ? If Abiyot continues to behave like Meles Zenawi it would mean a lot of trouble for our region.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9920
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ኢማኑኤል ማክሮንን 'ወንድሜ' ብሎ መጥራቱ ምን ማለት ነው?

Post by DefendTheTruth » 17 Feb 2022, 17:33

I heard today on BBC the news that the French (troops) were kicked out of Mali, in West Africa, after spending almost a decade there. This is not a good news for the French republic, could spell a prelude to a final departure of the "old country" from Africa. Hope the Djiboutians have also listened to the news.

This guy was busy inviting African leaders to the Elysee Palace, ignoring Dr. Abiy Ahmed at the same time, just before some months.

He cancelled a deal it reached at with Ethiopia before the woyane war.

Not only that, they were also making a loud call of bringing Dr. Abiy to an international court, for the crimes they claimed he committed in waging war with their stooge in our country.

Now they are rallying themselves to get photograph with the same "criminal", they must be going home to make a lot of explaining to their electorates.

Time changes.

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ኢማኑኤል ማክሮንን 'ወንድሜ' ብሎ መጥራቱ ምን ማለት ነው?

Post by Horus » 17 Feb 2022, 20:16

አቤ አብራሃም፣
እኔ ብዙ ግዜ የረገጠ ምክንያታዊ አስተያየት ስትሰጥ የማውቀው፤ ዛሬ ግን የሆነ ቁጣ/ምሬት ሎጂክህን ወስዶብሃል። አቢይን በዚህ ልክ አቅልሎ ማየት ወደ ስህተት ይወስዳል ። እርግጥ ነው የኢትዮጵያ ዶሜስቲክ ፖለቲካ እጅግ ውስብስብ ስለሆነ አንዱን ሲይዝ ሌላው ይበላሽበታል ። ግን አቢይ በጣም በራሱ የሚተማመን እንዲያው ግትር እስከ መሆን ኮንፊደንስ ያለው ሰው መሆን ያለተገነዘበ ሰው ፖለቲካውን በትክክል ማየት አይችልም ። እኔ ያለኝ ግምት አቢይ በትክክል የትልቅ አገር መሪ እንደ ሆነና ትልቅ የታሪክ እድል ማለትም ታሪካዊ መሪ ሆኖ የማለፍ እድል በእጁ እንዳለች የሚያውቅ ሰው ነው ። አቢይ ንቃተ ስልጣን ያለው መሪ ነው ። ስለዚህ የምዕራብን ጥቅም ለማስጠበቅ የሚለው ግምገማ ጨርሶ ስህተት ነው ። በአሁን ግዜ በጥንቃቄ መያዝ ያለበት በኢትዮጵያዊነቱ አቋም ሳቢያ የሚደግፈውን ሶሺያል ቤዝ እንዳይሸሸው መጠበቅ እንጂ ለውጭ ሃይል አገልጋይ የሚያደርገው ነገር የለም። ስለዚህ ያ መሰል ግምገማ በዘመኑ ቋንቋ አይነፋም!

አሁን አውሮጃ የሚታየው ቲያትር በትክክል ባለፈው ስድስት ወር የተካሄደው ጦርነትና እና አለም አቀፍ ሁሉን ያስደመመ የኢትዮጵያውያን ዲያስፖራ ፖለቲካዊ አመጽ ነው ። ባገር ውስጥ የትግሬ ጦር ተሸንፏል፣ ግብጽ ተሸንፋለች፣ ሱዳን ተሸንፋለች፣ አሜሪካ መሸነፍ አይደለም፣ አዲስ አበዴ ያሜሪካ ኤምባሲ ይዘጋ ብሎ ሊነሳ ሲል ነው ባይደንና ብሊንከን ብሊንክ ያደረጉት ። እናማ አሁን እንዴት ነው ነገሮች በመጠኑም ቢሆን ወደ ደሮ የሚመለሱት?

አሜሪካ በጣም ስላፈረች 360 ዲግሪ ዞራ የ160 ቢሊዮን መፎገሪያ ገንዘብ የምታወራበት ግዜ አይደለ ። አሁን ከኢትዮጵያ ጋር መናገር የሚችሉት አውሮፓዎች ናቸው ። ስለዚህ ዲፕሎማቲክ ማፈግፈጉ ባውሮፓ በኩል እያደረጉት ነው ። ይህን ነገር እንኳንስ አቢይ እኔ እዚህ ሆኜ የማየው ሃቅ ነው። ምን እየተካሄደ እንደ ሆነ አቢይ ያውቃል ። ባንድ ቃል አውሮፓዎች ፈጽሞ ስለ ወልቃይት ሆነ ራያ አያነሱም! ያን አድርገው ውጤቱን አይተዋል፤ መልሱ # በቃ ስለሆነ። የአማራና ትግሬ ድንበር ጉዳይ በኢትዮጵያ ባለው ሕገመንግስት ላይ ወይይት ሲደረግ የሚነሳ ጉዳይ ነው ። አቢይ ወልቃይት የጎንደር አካል እንደ ሆነ ደጋግሞ ተናግሯል ።

ትልቁ ጥያቄ ኢትዮጵያ የሩሲያ፣ የቻይና፣ ያውሮፓና ያሜሪካ ሚና እንዴት አድረጋ ነው ባላንስ የምታደርገው የሚለው ነው? ይህ ጥያቄ ከወዲሁ መልስ ያገኘ ጉዳይ ነው ። ቻይና በኢኮኖሚው መስክ በኢትዮጵያ ያላት ተጽዕኖ እጅግ ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ አሜሪካም አውሮፓም ሊፎካከሯት አይችሉም ። የሚሊታሪ ጥቅም የላቸም ገና ቻይና ማለት ነው ። ሩሲያ በግልጽ የሚሊታሪ ተጽዕኖ አላት በኢትዮጵያ ። ግን ሩሲያና አሜርካ በአፍሪካ ቀንድ የክረረ የሚሊታሪ ግጭት የላቸውም። የአሜሪካ ዋና ጥቅም ወታደራዊ ተጽኖ ነው ። ስለዚህ ኢትዮጵያ አንዱን ለማስደሰት ሌላውን የምታሸሽበት ወጣሪ ሁኔታ ውስጥ አይደለችም ። ካሜሪካ ጋር የነበረው ግብ ግብ ቻይናን ካላባረርክ ሪጂም ለውጥ ለማድረግ መሞከሩ ነው። ያ ደሞ ድባቅ ከተነዋል!

ስለዚህ አውሮፓና አሜሪካ ከአፍሪካ አህጉር እንዳይባረሩ ላይ ታች ለማለት ነው ይህ ሁሉ ድራማው! ያ ደሞ መሆን አለበት! የሃያላኖች ፉክክር እኛን ይጠቅመናል! በዚህ ጨዋታ የተሸነፈ የትግሬ ባንዳ ብቻ ነው ። ኤርትራም ብትሆን ተጠቃሚ ነች ። ዞሮ ዞሮ የትግሬ ችግርና የኦነግ ችግር በሆነ መንገድ መፈታት አለባቸው ። ደሞም ይፈታል! ይህም ተባለ ያ የኢትዮጵያ አይነኬነትና ታሪካዊነት ማንም ሊነካው እንደ ማይችል አረጋግጠናል! የቀረው የችርቻሮ ፖለቲካ፣ ሪቴይል ፖለቲክስ ነው!! በቃ

አው አቢይ አህመድ ብርሃኑ ነጋ (ባሮፓዊያን የተከበረ ሰው) እና በለጠ ሞላ ይዞ መሄዱ ሌላ ያቢይ የፖለቲካ ቀመር ችሎታን ያሳያል። እጅግ ብልህ እርምጃ!

Tiago
Member
Posts: 2053
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ኢማኑኤል ማክሮንን 'ወንድሜ' ብሎ መጥራቱ ምን ማለት ነው?

Post by Tiago » 18 Feb 2022, 14:04

. It is all about Exaggerated need for attention and validation.the man has no firm stand and does anything to inflate his ego.

ወንድሜ ብቻ :( :lol: አቅፎታል መሳምና ሌላም ነው የቀረው
ለኢትዮዽያ ሳይሆን ራሱን ለመካብ ነው



He is deliberately ignoring the security of Afar and Amhara people while arming the Galla murderers to the teeth as well as letting TPLF commit crimes against these Ethiopians.

He can go and sniff European bum for all he likes ,but lost credibility in the eyes of Ethiopians.



Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ኢማኑኤል ማክሮንን 'ወንድሜ' ብሎ መጥራቱ ምን ማለት ነው?

Post by Sam Ebalalehu » 18 Feb 2022, 15:02

Something is not right. Eden and company have been telling us for almost a year the guy was toasted. They added USA and Europeans were determined to put his [deleted] where it “ belonged” in prison for inciting genocide.
Now the guy is dining and shining in European city while making a deal with head of states.
What magic he made this time. A while ago he stole the noble peace prize that Donald Trump still swears today it should belong to him. Does the guy really have a magic, or is he a politician who is underestimated, but who knows what he is doing ?

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9920
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ኢማኑኤል ማክሮንን 'ወንድሜ' ብሎ መጥራቱ ምን ማለት ነው?

Post by DefendTheTruth » 18 Feb 2022, 15:42

In fact one of the key achievements of this summit is having an opportunity to meet with and discuss on issues of mutual interest with both the out-going and icoming presidencies of EU, Slovenia and France respectively, and convincing them Ethiopia has not deserved an economic embargo from EU, but cooperations. Those who have been running around and crying loud about why Ethiopia didn't get an economic embargo are having their heads on the ground, while Ethiopians are walking upright.


Post Reply