Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

ጌ.ረዳ፥ የኣማራ-ኤሊት ፋኖን የማዳከምና የመበታተን ስራ ተቀብለዋል። የመንግስት የሰላም እቅድ ግብራዊ ለማድረግ ኦባሳጆንና ኣሚና ሰሜን ጎንደርን ማጥቃት እንዳለብን ኣሳስበውናል። የድሮን ጥቃ

Post by Abe Abraham » 15 Feb 2022, 19:38

  • ጌታቸው ረዳ ፥ የኣማራ-ኤሊት ፋኖን የማዳከምና የመበታተን ስራ ተቀብለዋል። የመንግስት የሰላም እቅድ ግብራዊ ለማድረግ ኦባሳጆንና ኣሚና ሰሜን ጎንደርን ማጥቃት እንዳለብን ኣሳስበውናል። የድሮን ጥቃት ምቋረጡ የራሱ ትልቅ መልእክት ኣለው። የጦርነት ዝግጅታችንን ለማቃላጠፍ ነው የሚል እምነት ኣለኝ ። ያም ሆኖ ይህ positive ነው የምለው። ሳተርፊልድ ይመስገን ፡ ማለቴ እግዚኣብሄር ይመስገን ወይም ይመስገኖ ኣምላኽ በኣዲሲቱ የትግራይ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ-ክርስትያን እንደሚባለው።

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ጌ.ረዳ፥ የኣማራ-ኤሊት ፋኖን የማዳከምና የመበታተን ስራ ተቀብለዋል። የመንግስት የሰላም እቅድ ግብራዊ ለማድረግ ኦባሳጆንና ኣሚና ሰሜን ጎንደርን ማጥቃት እንዳለብን ኣሳስበውናል። የድሮ

Post by Abe Abraham » 15 Feb 2022, 22:52

The activities of the great Colonel Demeke Zewdu indicate that the Junta is instructed by Obasanjo and ....to ignite war and bloodshed. The former and the present defence ministers of Ethiopia want to dispossess the Amhara of their ancestral lands but they do not know how to do it. Hence the instruction and the green light to the Junta. The plan is : you attack and kill then we come to put pressure. I believe the great Colonel Demeke Zewdu is aware of the scheme. He is a very smart and courageous man. .
Revelations wrote:
15 Feb 2022, 01:35




Post Reply