Re: PHOTO: እንዴት ደስ ይላል! እሪሪ በይ ፎጤ!የፊንፊኔ ከተማ ሰፈሮች ጥንታዊ ስሞቻቸው በፊንፊኔ ከተማ አስተዳደር ደረጃ የስማቸው ዝርዝር በቢልቦርድ ተሰርቶ ለህዝብ የሚታይ ቦታ ተሰ
Posted: 28 Jan 2022, 18:34
ምንድነው ቢልቦርድ ላይ ማሳየት፣ ኦፊሽያሊ ስሞቹን መቀየር ነው እንጂ። ይሄ ሌላ ክልሎችም ላይ መቀጠል አለበት።
ደግሞ ፎጤ ለምን ይከፋዋል አራት ክፍለሐገር ይዞዋል። እነዚያን ጃክሮስ፣ ቂርቆስ የተባሉ የግሪክ ቩዱ ስሞችን ወስዶ የክልሉ ከተማ ሰፈሮችን መሰይም ነው እንጂ መከፋትን ምን አመጣው? ጎሽ!
ደግሞ ፎጤ ለምን ይከፋዋል አራት ክፍለሐገር ይዞዋል። እነዚያን ጃክሮስ፣ ቂርቆስ የተባሉ የግሪክ ቩዱ ስሞችን ወስዶ የክልሉ ከተማ ሰፈሮችን መሰይም ነው እንጂ መከፋትን ምን አመጣው? ጎሽ!