Page 1 of 1

UN Humiliated in Sudan!! UN#NOMORE

Posted: 28 Jan 2022, 04:10
by Horus

Re: UN Humiliated in Sudan!! UN#NOMORE

Posted: 28 Jan 2022, 13:18
by Abe Abraham
  • ግንኙነቱ የገዢና የተገዢ ፡ የጌታና የኣገልጋይ መልክ ስለኣስያዙት ሱዳኖች ሊቀበሉት ኣስቸገራቸው። ለተመድ የሚሰሩ ሰዎች ኣብዛኞቹ ብቃት የላቸውም ። ነጭ ከሆኖ ነጭ በመሆናቸው ብቻ እንደ ኣዋቂዎች ይቆጠራሉ ። ነጭ ካልሆኑ ደሞ መምዘኛው የታዛዥና የኣገልጋይ ባህርይ ነው ። ብቃት ከሌለህ የኣካሄድና የኣቀራረብ ጉድለት ስለሚኖርብህ ከኔ በታች ናቸው ከምትላቸው ሰዎች ልትረዳዳ ኣትችልም ። ንግግርህ የትእዛዝ መልእክ ይይዛል ። ምንድነው ችግርህ ፡ ኣብረን እናስብበት ከማለት ችግርህና መፍትሄውን እኔ ኣውቄው ኣለሁ ለማለት ትቾክላለህ ።

Re: UN Humiliated in Sudan!! UN#NOMORE

Posted: 28 Jan 2022, 13:42
by Horus
Abe Abraham wrote:
28 Jan 2022, 13:18
  • ግንኙነቱ የገዢና የተገዢ ፡ የጌታና የኣገልጋይ መልክ ስለኣስያዙት ሱዳኖች ሊቀበሉት ኣስቸገራቸው። ለተመድ የሚሰሩ ሰዎች ኣብዛኞቹ ብቃት የላቸውም ። ነጭ ከሆኖ ነጭ በመሆናቸው ብቻ እንደ ኣዋቂዎች ይቆጠራሉ ። ነጭ ካልሆኑ ደሞ መምዘኛው የታዛዥና የኣገልጋይ ባህርይ ነው ። ብቃት ከሌለህ የኣካሄድና የኣቀራረብ ጉድለት ስለሚኖርብህ ከኔ በታች ናቸው ከምትላቸው ሰዎች ልትረዳዳ ኣትችልም ። ንግግርህ የትእዛዝ መልእክ ይይዛል ። ምንድነው ችግርህ ፡ ኣብረን እናስብበት ከማለት ችግርህና መፍትሄውን እኔ ኣውቄው ኣለሁ ለማለት ትቾክላለህ ።
አቤ፣
ተመዶችኮ ድሮም ባህሪያቸው ያው ነበር። አሁን ምን ስለተፈጠረ አፍሪካ በቃ እያላቸው ያለው የሚለው ነው አስደማሚ ነገር! ማሊ ፈረንሳይን አባረረች! እያደገ ያለው ነገር አፍሪካ ከነጭ ቁጥጥርና ለማኘት ለመላቀቅ የተነሳው ንቃተ ህሊና ነው ። በእኔ ግምት እኛ ኢትዮጵያዊያን ባለፈው አመት አሜሪካንና አውሮፓን ተመድን የታገልነው ላፍሪካ ያገረገው ማንቃት የሚናቅ አይደለም ። በተለይ ሱዳኖች እጅግ በቅርብ ምን እንዳደረን ያውቃሉ! ግሩም ሁኔታ ነው! ገና የራሳችን ስንዴ አምርተን #ስንዴበቃ ንቅናቄ እንጀምራለን በአንድ አመት ውስጥ!

Re: UN Humiliated in Sudan!! UN#NOMORE

Posted: 28 Jan 2022, 13:59
by Fiyameta
The UN lost the little credibility it had left in Africa when it started supplying arms and trucks to the TPLF terrorist group in Tigray with the aim of bringing Ethiopia BACK into the Neo-colonial fold.