Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: " የአምስት አመት ኮንትራት በምርጫ ሰጥታችሁናል..የፈለግነውን መወሰን እንችላለን" የሚል ቀልድ

Post by Abe Abraham » 28 Jan 2022, 00:17

  • ክቡር ኣምባሳደር ዲና ሙፍቲ ኣሸባሪው በህግ እንደ ጸደቀው ኣሁንም ኣሸባሪ ነው ብለዋል ። ከዚህ የበለጠ ሌላ ምን ብሩህ ኣቋም ያስፈልጋል ?

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: " የአምስት አመት ኮንትራት በምርጫ ሰጥታችሁናል..የፈለግነውን መወሰን እንችላለን" የሚል ቀልድ

Post by kibramlak » 28 Jan 2022, 02:40

አካሄዱን አይቶ ስንቁን ይቀሙታል ይባላል፣፣
አካሄዱን በደንብ ተረድተነዋል የታሰበው ውጤት የኦሮሙማ አባ ሌባ እና አባ ገማ የከፍታ ማማ ለማድረስ ነው፣፣

ይህ ንfጣም አሁንም ሊያታልል ይሞክራል፣፣
Revelations wrote:
27 Jan 2022, 20:42


Post Reply