ለእየሱስ ነዉ ወይስ ለባንዲራ ነዉ የምትሞተዉ?
Posted: 27 Jan 2022, 15:46
አማኝ ነኝ ከልክ መጀመሪያ ለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እሰዋለሁ ማለት ነበረብህ፣ እምነት ባንዲራ የለዉም፣ አሉ ቄሶቹ፣ እኔ አይደለሁም።
DefendTheTruth wrote: ↑27 Jan 2022, 15:46አማኝ ነኝ ከልክ መጀመሪያ ለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እሰዋለሁ ማለት ነበረብህ፣ እምነት ባንዲራ የለዉም፣ አሉ ቄሶቹ፣ እኔ አይደለሁም።
አበረ፣ አንድ አባበል ት ዝ አለኝ።Abere wrote: ↑27 Jan 2022, 15:57እምነት ባንዲራ ከሌለው፤ እርሱም የለበሰውን ካባ እና ቆብ አውልቆ ሙሉ ሱፍ በክራቫት ቀይሮ ሺክ ማለት ይችላል።ይኸ ድልብ ኦሮሙማ ነው። በ Affirmative action ያለችሎታው የተጠጋ ቀበኛ ካድሬ ነው።
DefendTheTruth wrote: ↑27 Jan 2022, 15:46አማኝ ነኝ ከልክ መጀመሪያ ለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እሰዋለሁ ማለት ነበረብህ፣ እምነት ባንዲራ የለዉም፣ አሉ ቄሶቹ፣ እኔ አይደለሁም።
መቼም ትላንት አለተወለድክም ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያን ባንዲራ ስታውለበልብ እየሱስን ከድታ እንዳልሆነም ታውቃለህ ታዲያ ይህንን የጎንዮሽ ታኮ ለምን ይዘህ ትመጣለህ ? ግልጽ ነው፡ ባንዲራ ይዛችኋል ብሎ ሰው የሚገሉትን ሀሳብ ስለምትጋራ ነው፡ : ግን የዚህ ሀሳብ አራማጆች ትልቅ ስህተት በሌላ እምነት ፖለቲካ እየከተታችሁ፡ህዝቡን ለአመጽ ይያዘጋጃችሁት መሆኑን አለማወቃችሁ ነው፡ የፕሮቴስታንትም ፡የእሬቻ አክባሪዎች ወይም የሌሎች ሀይማኖቶች ምን ይዛችሁ ወጣችሁ ብሎ የሚያስቸግራችሁ ኦሮቶዶክስ የለም፡ነገር ግን በፕሮቴስታንት/ በኦሮሙማ የታጨቀው የአብይ መንግስት ሆነ በየጫካው የሚተራመሰው ኦነግም ኦርቶዶክስን ማሳደድ በዚህ ሶስት አመት ተያየዘውታል ፡ እንዴት እንደሚያልቅ አብረን የምናየው ነው ፡ ለብዙ ዘመናት ከማንም በፍት የነበረቸው ኦሮቶዶክስ ትግስት እንጂ ከማንም የማያንስ ሀይል አላት፡ ምእመናዎቿንም መከላከል ትችላለች፡ በሀይማኖት እሳት መጫወቱ ግን ቢያበቃ ጥሩ ነው፡ የፖለቲካ አሽሙሩም ጭምር ፡አንድ ካድሬ ቄስ ሀይማኖቱን አይወክልም፡ በወያኔ ጊዜ ፓፓሱ ሳይቀሩ ካድሬ ነበሩ ፡ ይህንን የሰፈር ቄስ እንደማስረጃ ማቅረብህ ምን ለማለት ነው? ስንተዋወቅ አንተናነቅ ፤ መልክትህ ፖለቲካዊ ነው ፡ ጥያቄው ግን እመነታዊ ነው ስለዚህ ሁለቱን ስንነጥል ብቻ ነው እውነተኛ ሰላም የምናገኘው፡ ሰላም እንደ ግብ እስከተፈለገ ድረስ ፡ እምነትን ፖለቲካዊ ከማድረግ እምነትን ለአማኙ መተው ነው፡ በእምነቱ ሰው ሲገፋ ይጠነክራል እንጂ ወደኋላ አይልም::DefendTheTruth wrote: ↑27 Jan 2022, 15:46አማኝ ነኝ ከልክ መጀመሪያ ለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እሰዋለሁ ማለት ነበረብህ፣ እምነት ባንዲራ የለዉም፣ አሉ ቄሶቹ፣ እኔ አይደለሁም።
DefendTheTruth wrote: ↑27 Jan 2022, 15:46አማኝ ነኝ ከልክ መጀመሪያ ለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እሰዋለሁ ማለት ነበረብህ፣ እምነት ባንዲራ የለዉም፣ አሉ ቄሶቹ፣ እኔ አይደለሁም።
I heard about Abune Petros, not sure about Abune Paulos, the former was martyred while defending the sovereignty of his mother land, which is an heroic act by all standards.kibramlak wrote: ↑28 Jan 2022, 06:43Defend The አባ ሌባ Tribe,
1) ለእምነቱ ከሆነ ያንተ እሬቻ ምን ይሰራል አዲስ አባባ ጨሌ መጣያና ቆሪጥ በሌለበት ?
2) ኦርቶዶክስ እምነት ብቻ አደለም ሀገርም ናት፣ እነ አቡነ ጳውሎስ በጣሊያን ወረራ ስለምን ይመስልሀል ራሳቸውን የሰውት ? ኦርቶዶክስ በ 3 አመት ስለጨሌ እያጓራች አደለም የተመሰረተችው፣፣ ይህን የሀገር ሰንደቅ ይዛ ተሰውታለች፣፣ ንfበጣም ሁላ ስለ ታሪክ ምን ታውቃላችሁና ፣ ወያኔ ከጋታችሁ ባሻገር
DefendTheTruth wrote: ↑27 Jan 2022, 15:46አማኝ ነኝ ከልክ መጀመሪያ ለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እሰዋለሁ ማለት ነበረብህ፣ እምነት ባንዲራ የለዉም፣ አሉ ቄሶቹ፣ እኔ አይደለሁም።