Page 1 of 1

ሓላፊ መንገዲ ፥ ትግርኛ ጥራሕ ዝዛረብ ኩሩዕ ተንቤናይ ወዲ-ወደይ ኣብዚ እነሀልኩም።(ትግርኛ ብቻ የሚናገር የሓላፊ መንገዲ የልጅ-ልጅ ።)

Posted: 27 Jan 2022, 13:00
by Abe Abraham
ሓላፊ መንገዲ ፥ ትግርኛ ጥራሕ ዝዛረብ ኩሩዕ ተንቤናይ ወዲ-ወደይ ኣብዚ እነሀልኩም። (ትግርኛ ብቻ የሚናገር የሓላፊ መንገዲ የልጅ-ልጅ ።)

ልጁ በቪድዮው በመጀመርያ የሚገኝ ነው ።
Ejersa wrote:
26 Jan 2022, 00:24

Re: ሓላፊ መንገዲ ፥ ትግርኛ ጥራሕ ዝዛረብ ኩሩዕ ተንቤናይ ወዲ-ወደይ ኣብዚ እነሀልኩም።(ትግርኛ ብቻ የሚናገር የሓላፊ መንገዲ የልጅ-ልጅ ።)

Posted: 27 Jan 2022, 15:19
by Abere
እጅግ የሚያሳዝነው ምንም ገና ነፍስ ያላወቁ ህጻናት በከንቱ ህይወያቸውን ማጣታቸው እና እድሜ ልክ የአካል ጉዳተኛ መሆናቸው ነው። ሀላፊነት የሚሰማው መንግስት ቢኖር ኑሮ እነኝህን ልጆች የማያባራ ጦርነት የሚማግዳቸውን ህሌና ቢስ የትግሬ ወያኔ ሽፍታ ደምስሶ እረፍት እና ሰላም ያመጣ ነበር።በአገራችን ታሪክ እንደ አብይ አህመድ ያለ ደካማ ሞራለ ቢስ መሪ እንደ ወያኔ ያለ ደግሞ እኩይ ሽፍታ አጋጥሞን አያውቅም። ጦርነቱ አያቆምም ገና ብዙዎችን አካለ ስንኩል እና ሙት ያደርጋል። ወያኔ እና ኦነጋዊ አብይ አህመድ እስካልተወገዱ ድረስ።