የቀልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ እና የጀነራል ባጫ አምባሳደርነት እስቂኝ ሹመት ብዙዎችን እያነጋገረ ነው
Posted: 27 Jan 2022, 02:20
የቀልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ እና የጀነራል ባጫ አምባሳደርነት እስቂኝ ሹመት ብዙዎችን እያነጋገረ ነው
ጦርነት ሳያልቅ እና በመፈርጠጥ የአማራን እና የአፋርን ህዝብ ላስጨረሰ የፊልድ (ቀልድ) ማርሻል ሹመት መስጠት ለኦሮሙማ አባ ሌባ የከፍታ ማማ እጅ መንሻ ካልሆነ በስተቀር በታሪክ የሚቆይ የአለም መሳቂያ ነው፣፣
በጦርነት መሀል አንድን የጦር ጀነራል ወደ ስራፈት አምባሳደርነት መሾምም ጀነራሉን እንዳያሰጋው ከማሸሽ በስተቀር ይህም ለታሪክ የሚቀመጥ መሳቂያ ነው፣፣ ባጫ የኦሮሙማን አባ ሌባ ሴራ ከሚያቀነቅኑት አካል አይመስለኝም፣ ለዛም ይሆናል ዘወር እንዲል የተፈለገው፣፣
ሴረኛው በጭንቅላት ቲዩሙር ሳያብድ አይቀርም፣ ምክንያቱም ይህን ያህል እብደት ያለው አይን ያወጣ ሹመት ከጤነኛ ሰው አይጠበቅም (ሴራው እንደተጠበቀ ቢሆንም)፣፣ ወያኔ ከ ሀያ አመት በላይ ወስዳለች ሴራውን ወደ ከፍታ ማማ ለማድረስ፣፣ ኦሮሙማ አባ ሌባ እና አባ ገማ ግን በ ሶስት አመት የጎሳ የከፍታ ማማ ለመድረስ ብሎ ያመጣውን እልቂት እና ሰቆቃ ተነግሮ አያልቅም፣፣ አሁን የሚታየው ንሮ ውድነት፣ ሌብነት፣ ወንጀል፣ ስርአት አልበኝነት፣ የኡትዮጵያ ክህደት እንሳነት በታሪክ ተሰምቶ አያውቅም፣፣ ፓርክ ሰርቶ ንጉስ ለመሆን የሚመኝ [deleted]