Page 1 of 1

የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ቀለማት ህብር ነው!

Posted: 27 Jan 2022, 01:55
by Horus
ባለ ፔንታግራም ባንዲራ የወያኔ የትህነግ ባንዲራ ነው! ብልጽግና ፓርቲና አቢይ አህመድ እጃቸውን ከሕዝባችን ታሪካዊና ዘላለማዊ መለያ ያንሱ እንላለን!! ብልጽግ ና ፓርቲ የኢትዮጵያ ሕዝብ መለያ የሆነውን ሰንደቅ የሚቃወሙ ከሆነ ራሳቸውን እንደ ኢትዮጵያ ሕዝብ አለማየት ብቻ ሳይሆን በግልጽ የኢትዮጵያ ሕዝብ ተቃዋሚ እንደ ሚሆኑ መገንዘብ አለባቸው