Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply

ፋኖ እና አፋር የመንግስትን የተናጥል ተኩስ አቁም በመጣስ ጦራቸው መቀሌን መቆጣጠር አለበት?

Poll ended at 10 Feb 2022, 11:21

U) አዎ፤ ፋኖ እና አፋር ጥምር ኃይል ለህልውና ሲባል የግደታ መቀሌን መቆጣጠር አለበት።
41
91%
ለ) አይሆንም፤ መንግስትን ያስቀይማል - ድርጊቱ መከላከያንም ያሳፍረዋል።
4
9%
 
Total votes: 45

Abere
Member+
Posts: 5187
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ፋኖ እና አፋር የመንግስትን የተናጥል ተኩስ አቁም በመጣስ ጦራቸው መቀሌን መቆጣጠር አለበት?

Post by Abere » 26 Jan 2022, 11:21

U) አዎ፤ ፋኖ እና አፋር ጥምር ኃይል ለህልውና ሲባል የግደታ መቀሌን መቆጣጠር አለበት።

ለ) አይሆንም፤ መንግስትን ያስቀይማል - ድርጊቱ መከላከያንም ያሳፍረዋል።

Abere
Member+
Posts: 5187
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፋኖ እና አፋር የመንግስትን የተናጥል ተኩስ አቁም በመጣስ ጦራቸው መቀሌን መቆጣጠር አለበት?

Post by Abere » 26 Jan 2022, 11:33

1 አመት ከ6 ወር ባለው የጦርነት ጊዜ ውስጥ ከመከላከያ ይበለጥ ገድለኛ ተጋድሎ ያደረጉት የአፋር አናብስት እና አማራ ፋኖ ሀይሎች ናቸው። ከምክትል ኢታማዦሩ በቅርቡ እንደ ሰማነው ወያኔ ጦርነት እንደ ከፈተች መንግስት አለኝ ይል የነበረው ወታደር 40000 ብቻ ነበር ይህ ማለት ደግሞ ወያኔ 84% የወታደር ብልጫ ነበራት (250000 ትህነግ ሰራዊት)። ስለዚህ ይህን የቁጥር ብልጫ የሸፈኑት ፋኖዎች እና አፋር አንብስቶች ነበሩ። አብይ አህመድም በመጨረሻዋ የምጥ ሰአት መደበኛው ሰራዊት አልቻለም - ህዝባዊ ሀይል ይድረስልን ያሉት። ታዲያ ይህ ሀይል ትግራይን በመውረር የህዝብ ህልውና ጠንቅ የሆነውን የትግሬ ወያኔን ማጥፋት አይችልም ማለት አይቻልም። መከላከያ ብረት እና ድሮን ተሸክሟል እንጅ ብዙም ፋይዳ ያለው ሃይል አይደለም። በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ይሉ ዘንድ ለዚያውም በኦሮሙማ የሴራ መንግስት የሚታዘዝ።

Educator
Member
Posts: 918
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ፋኖ እና አፋር የመንግስትን የተናጥል ተኩስ አቁም በመጣስ ጦራቸው መቀሌን መቆጣጠር አለበት?

Post by Educator » 26 Jan 2022, 11:51

Abere,

You should be considerate of the feelings of field marshal and other 4 start generals of the ENDF. We don't want to hurt their feelings. Mamo Killo won't be happy either. So please refrain from making statements that belittle the sacrifice of The PM and his generals.
Abere wrote:
26 Jan 2022, 11:33
1 አመት ከ6 ወር ባለው የጦርነት ጊዜ ውስጥ ከመከላከያ ይበለጥ ገድለኛ ተጋድሎ ያደረጉት የአፋር አናብስት እና አማራ ፋኖ ሀይሎች ናቸው። ከምክትል ኢታማዦሩ በቅርቡ እንደ ሰማነው ወያኔ ጦርነት እንደ ከፈተች መንግስት አለኝ ይል የነበረው ወታደር 40000 ብቻ ነበር ይህ ማለት ደግሞ ወያኔ 84% የወታደር ብልጫ ነበራት (250000 ትህነግ ሰራዊት)። ስለዚህ ይህን የቁጥር ብልጫ የሸፈኑት ፋኖዎች እና አፋር አንብስቶች ነበሩ። አብይ አህመድም በመጨረሻዋ የምጥ ሰአት መደበኛው ሰራዊት አልቻለም - ህዝባዊ ሀይል ይድረስልን ያሉት። ታዲያ ይህ ሀይል ትግራይን በመውረር የህዝብ ህልውና ጠንቅ የሆነውን የትግሬ ወያኔን ማጥፋት አይችልም ማለት አይቻልም። መከላከያ ብረት እና ድሮን ተሸክሟል እንጅ ብዙም ፋይዳ ያለው ሃይል አይደለም። በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ይሉ ዘንድ ለዚያውም በኦሮሙማ የሴራ መንግስት የሚታዘዝ።

Abere
Member+
Posts: 5187
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፋኖ እና አፋር የመንግስትን የተናጥል ተኩስ አቁም በመጣስ ጦራቸው መቀሌን መቆጣጠር አለበት?

Post by Abere » 26 Jan 2022, 12:12

Educator,

As a concerned Ethiopian citizen, I tried scanning all the current political environment of Ethiopia with the good intention of how the people of Ethiopia will get a break and peace from this nasty war. I really want the people of Tigray, Amhara and Afar enjoy peace. But I don't see at all a solution as long as we have TPLF and OLF/PP. They are totally conflict entrepreneurs /የግጭት እና ዕልቂት ነጋድራስ ናቸው/. አንድ ቀልድ ሰምቸ ነበር አንድ የህግ ጠበቃ አባት ልጁ ከኮሌጅ በህግ ተመርቆ እንደ ጨረሰ አባቱ 10 አመት በጠበቃነት የያዘውን የህግ ጉዳይ ልጁ በ 1 ወር ጨረስኩት ብሎ ለአባቱ በደስታ ጉብዝናውን ነገረው። አብትም ጆሮውን ይዞ አሁን ገና እንጀራየን አጠፋኸው - እኔ እኮ መጨረስ አቅቶኝ አልነበረም የማይነጥፍ የገቢ ምንጫችን ነበር አለው የሚል።

Thus, I do not see an end for this crisis. No peaceful dialogue will bring peace and no Abiy Ahmed leadership will carry Ethiopians to victory, he is playing seek and hide with TPLF. And the human cost is heavy on both sides ( poor illiterate Tigres are dying and innocent Amhara and Afar are dying just to tuning the false lyric of Orommuma OLF. At the same time it is the people force that have courage to defeat TPLF not ENDF. Thus, from cost benefit analysis it is viable to allow Fano and Afar lead the war and liberate the country.መከላከያ እራሱን ነጻ ማውጣት ይጠበቅበታል ህዝብ ነጻ ለማውጣት። መከላከያ ሳይሆን ያለው ድሮን ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው - ተከማችቷል። ድሮን መጠቀም ደግሞ ትርጉም የለውም ዝም ብሎ ሰው መጨረስ ምን ይጠቅማል - ኮስ ከሜዳ ውጭ መጠረዝ ማለት ነው። የፈሪ ዱላ እረጅም ነው ይባላል። እኔ የብርሃኑ ጁላን ፊልድ ማርሻል ለሀሰን ከሪሙ ሰጥቸዋለሁ። :mrgreen:

Educator wrote:
26 Jan 2022, 11:51
Abere,

You should be considerate of the feelings of field marshal and other 4 start generals of the ENDF. We don't want to hurt their feelings. Mamo Killo won't be happy either. So please refrain from making statements that belittle the sacrifice of The PM and his generals.
Abere wrote:
26 Jan 2022, 11:33
1 አመት ከ6 ወር ባለው የጦርነት ጊዜ ውስጥ ከመከላከያ ይበለጥ ገድለኛ ተጋድሎ ያደረጉት የአፋር አናብስት እና አማራ ፋኖ ሀይሎች ናቸው። ከምክትል ኢታማዦሩ በቅርቡ እንደ ሰማነው ወያኔ ጦርነት እንደ ከፈተች መንግስት አለኝ ይል የነበረው ወታደር 40000 ብቻ ነበር ይህ ማለት ደግሞ ወያኔ 84% የወታደር ብልጫ ነበራት (250000 ትህነግ ሰራዊት)። ስለዚህ ይህን የቁጥር ብልጫ የሸፈኑት ፋኖዎች እና አፋር አንብስቶች ነበሩ። አብይ አህመድም በመጨረሻዋ የምጥ ሰአት መደበኛው ሰራዊት አልቻለም - ህዝባዊ ሀይል ይድረስልን ያሉት። ታዲያ ይህ ሀይል ትግራይን በመውረር የህዝብ ህልውና ጠንቅ የሆነውን የትግሬ ወያኔን ማጥፋት አይችልም ማለት አይቻልም። መከላከያ ብረት እና ድሮን ተሸክሟል እንጅ ብዙም ፋይዳ ያለው ሃይል አይደለም። በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ይሉ ዘንድ ለዚያውም በኦሮሙማ የሴራ መንግስት የሚታዘዝ።

Assegid S.
Member
Posts: 597
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ፋኖ እና አፋር የመንግስትን የተናጥል ተኩስ አቁም በመጣስ ጦራቸው መቀሌን መቆጣጠር አለበት?

Post by Assegid S. » 26 Jan 2022, 14:31

Abere wrote:
26 Jan 2022, 11:33
1 አመት ከ6 ወር ባለው የጦርነት ጊዜ ውስጥ ከመከላከያ ይበለጥ ገድለኛ ተጋድሎ ያደረጉት የአፋር አናብስት እና አማራ ፋኖ ሀይሎች ናቸው። ከምክትል ኢታማዦሩ በቅርቡ እንደ ሰማነው ወያኔ ጦርነት እንደ ከፈተች መንግስት አለኝ ይል የነበረው ወታደር 40000 ብቻ ነበር ይህ ማለት ደግሞ ወያኔ 84% የወታደር ብልጫ ነበራት (250000 ትህነግ ሰራዊት)። ስለዚህ ይህን የቁጥር ብልጫ የሸፈኑት ፋኖዎች እና አፋር አንብስቶች ነበሩ። አብይ አህመድም በመጨረሻዋ የምጥ ሰአት መደበኛው ሰራዊት አልቻለም - ህዝባዊ ሀይል ይድረስልን ያሉት። ታዲያ ይህ ሀይል ትግራይን በመውረር የህዝብ ህልውና ጠንቅ የሆነውን የትግሬ ወያኔን ማጥፋት አይችልም ማለት አይቻልም። መከላከያ ብረት እና ድሮን ተሸክሟል እንጅ ብዙም ፋይዳ ያለው ሃይል አይደለም። በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ይሉ ዘንድ ለዚያውም በኦሮሙማ የሴራ መንግስት የሚታዘዝ።
እኛም፣ ጠቅላይ ሚንስትሩም፣ ያሁኑም ሆነ የሚመጣውም ትውልድ የሚያውቀው እውነት ይኸው ነው። በዚህ ጦርነት ውስጥ ማን ምን ቦታና ድርሻ ነበረው የሚለውን ሐቅ ጠቅላይ ሚንስትሩ አይቀይሩትም። ገፅታቸው ላይ የደፉት የ Makeup ዱቄት በላባቸው ቦክቶና ተሸርሽሮ ፊታቸው የፈረሰ የጭቃ ቤት መስሎ ሲጮኹና ሲያጨብጭቡ የነበሩትም የዲያስፖራ ባልቴቶች ድጋፍ አያደበዝዘውም። ከቀናት በፊት ከዚህ በታች ያለውን ቪዲዮ ስመለከት … ከሞላ ጎደል ባለስልጣኑ የኣማራን ፋኖ ተጋድሎ ለማሳነስ የተጠቀሙበት መድረክ እንደነበረ ለመረዳት አላስቸገረኝም። ለፋኖ ያላቸውን ንቀትና ጥላቻ በሚገባ ተንፍሰውበታል። ነገም ይተነፍሱታል። ትላንት ዛሬ አይደለምና ያ የሚቀጥለው ግን እስከ ጥቂት ጊዜ ድረስ ብቻ ነው።ግን እንደው ከእርሳቸው በላይ በሁሉ ነገር "እኔ!” "እኔ!” "እኔ!"በሚል ክፉ ልክፍት የተለከፈ ማን አለ? ፋኖ? የኣማራ ወይስ የኣፋር ልዩ ሀይል? ገና 10 ቀን ያልሞላውን ንግግራቸውን እንኳ ብንመለከት … ከጦሩ ሜዳ በብዙ መቶ ኪሎሜትሮች ርቀት ላይ ለፎቶግራፍ ተሸክመውት ከነበረው የክላሽ ካርታ ኣንዲት ጥይት ያላጎደሉት ታማኝ ጠቅላይ ሚንስትር እንዲህ ነበር ያሉን፦ "እኔ አሸንፌያለሁ ብዬ በእብሪት የምወጠር ምስኪን አይደለሁም። እንዴት እንዳሸነፍኩ አውቀዋለሁ። ፈጣሪዬ ከእኔ ጋር ባይሆን ኑሮ አይሆንም።" ይቀጥላል ... .

Tadiyalehu
Member
Posts: 483
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: ፋኖ እና አፋር የመንግስትን የተናጥል ተኩስ አቁም በመጣስ ጦራቸው መቀሌን መቆጣጠር አለበት?

Post by Tadiyalehu » 26 Jan 2022, 17:38

አማራ እንደ አፉ ስፋት ልብ ቢኖረው...ኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን ምስራቅ አፍሪካ አይበቃውም ነበር።
ችግሩ "ጅብና አማራ ሰፊ ሆድና አፍ እንጂ ልብ የለውም"... እንዲሉ... ስርቻ ተደብቃችሁ ምላስ መጎልጎል ብቻ ናችሁ!
እስቲ ፉከራችሁን በአደባባይ አድርጉት!?
አራም ቆምጬ!

Abere
Member+
Posts: 5187
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፋኖ እና አፋር የመንግስትን የተናጥል ተኩስ አቁም በመጣስ ጦራቸው መቀሌን መቆጣጠር አለበት?

Post by Abere » 26 Jan 2022, 21:09

የፋኖ እና አፋር ጥምር ኃይሎች የመካለከያ ሰራዊት በትህትና ከክልላቸው መሳሪያውን በማስረከብ እንድ ወጣ በአስቸኳይ መጠየቅ ይገባቸዋል። የመከላከያ ሰራዊት ትግራይን ይጠብቅ በነበረበት ወቅት በሚጠብቃቸው ትግሬዎች እንደ በግ ታርዶ በህይወት የተረፈውም እራቁቱን ከትግራይ መባረሩ ይታወሳል። ፋኖ እና የአፋር ኃይሎች በዚህ መልኩ ለማባረር ባህልም ሃይማኖትም አይፈቅዳላቸውም፤ ነገር ግን የመከላከያ ሰራዊት ጀርባው የጠራ ስላልሆነ በክልላቸው እንድቆይ እድል መስጠት አይኖርባቸውም። መከላከያው በእጁ የሚገኙትን የአገር መከላከያ እሴቶች ሙሉ በሙሉ ለፋኖ እና አፋር ጥምር ኃይል ማስረከብ አለበት በሰላም። የፋኖ እና አፋር ኮማንድ ማዕከልም መሳሪያዎቹን በመረከብ የሰለጠኑ ከባድ መሳርያ ተኳሾች በማሰልጠንም ይሁን አገር ወዳድ የመሳርያ ባለሙያ ሰራዊት በመጠቀም በሚገባ ለውጊያ ተግባር መዋል አለባቸው። አሁን የኢትዮጵያ መከላከያ እና የበላይ ጠባቂ ፋኖ እና አፋር ጥምር ኃይል ነው - መከላከያ ፈርሷል፤በተደጋጋሚ እራሱንም መጠበቅም መምራትም አይችልም

ድል ለፋኖ እና አፋር ጥምር የመከላከያ ኃይል!!!

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ፋኖ እና አፋር የመንግስትን የተናጥል ተኩስ አቁም በመጣስ ጦራቸው መቀሌን መቆጣጠር አለበት?

Post by AbebeB » 26 Jan 2022, 23:15

Abere,
ትንታጉ ዘ ወሎዬ በሚል ስም ይነቀሣቀስ የነበረ አንድ ከዕውቀት ነጻ የሆነ ነፈዝ በዚህ ፎረም ነበር፡፡ አንተ ነህን? Be honest.

sun
Member+
Posts: 6693
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ፋኖ እና አፋር የመንግስትን የተናጥል ተኩስ አቁም በመጣስ ጦራቸው መቀሌን መቆጣጠር አለበት?

Post by sun » 26 Jan 2022, 23:49

Abere wrote:
26 Jan 2022, 11:21
U) አዎ፤ ፋኖ እና አፋር ጥምር ኃይል ለህልውና ሲባል የግደታ መቀሌን መቆጣጠር አለበት።

ለ) አይሆንም፤ መንግስትን ያስቀይማል - ድርጊቱ መከላከያንም ያሳፍረዋል።
Burglar jobs and looting sprees are NOT allowed under any pretenses. :mrgreen:Abere
Member+
Posts: 5187
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፋኖ እና አፋር የመንግስትን የተናጥል ተኩስ አቁም በመጣስ ጦራቸው መቀሌን መቆጣጠር አለበት?

Post by Abere » 27 Jan 2022, 10:13

ትህነግ እና ኦነግ እንድሁ በአጋጣሚ አደገኛ የጦር መሳሪያ ስለያዙ፥ሌሎች ደግሞ ባዶ እጅ ስለሆኑ እራሳቸው የጠፈጠፉትን ስርዐት የግድ ተቀበሉን ማለታቸው እራሳቸው ላይ ክብሪት መለኮስ ነው። ለዚህም 27 አመታት ወያኔ ብዙ ወጣ ወረደ ግን የአማራ ህዝብ በተለይ የጎን እሾህ በመሆን በመጨራሻ ድመት እንደ መጣባት አይጥ መቀሌ ጉድጓድ ተቀበሩ አይቀጡቅጣት በአማራ ገበሬ እጅ ተቀበሉ፤ ኦነግ ብልጥ ለመሆን ግማሹ በዱር ሌላው ቤተ-መንግስት በኢትዮጵያ ስም ተደብቀው አሁን በተራቸው ፍላጎታቸውን ለመጫን በእጅጉ ይታገላሉ፥ ከትህነግ ማታ ማታ ይሰራሉ ቀንቀን በአማራ እና አፋር ላይ እልቂት እና ወረራ ያፋፍማሉ። በኦሮሙማ ዘመን ሰው ብቻ አይደለም ለእኩይ ስቃይ የተጋለጠው የቤት እንሰሳት ለም፥በሬ፥ፍየል፥በግ ወዘተ። ለምሳሌ አዲስ አበባ ኦነጎች ኮንዶምንየም ኬኛ ሁከት በርካታ ቤተሰቦች ከቤታቸው ሲፈናቀሉ የቤት እንሰሳት ሳይቀር ብቻቸውን ተዘግተዋል፥ተርበዋል፥ጅብ በልቷቸዋል። በወለጋ በርካታ የወሎ ተወላጆች በኦነግ ሲፈናቀሉ እና ሲገደሉ በእያንዳንዱ ገበሬ ቤት 30 እና 40ን ከዚያ በላይ የሚቆጠሩ የቤት እንሰሳት እንድሁ ቀርተዋል፤ታርድዋል፤ተወርሰዋል ወይ በእንሰሳት ጭካኔ ተሰቃይተዋል። ይኸ ነው ኦሮሙማ ማለት።

ኦሮሙማ ዐብይ አህመድ አሁን በሚገኝበት ሁኔታ እራሱን ለመደበቅ እና ለማታለል ከማይችልበት ደረጃ ለይ ደርሷል። ሙሉ በሙሉ ለህዝብ ተጋልጧል። ይህ ጦርነት የእርሱን ስልጣን እና የኦሮሙማን የመሰልቀጥ አላማ ለማሳካት እንደሆነ በግልጽ ታወቀ። አፋር እና አማራ የውጊያ ሜዳ በማድረግ ከጥቅም ውጭ የማድረግ ነበር። ሆኖም ግን ኦሮሙማ ያለው በመንግስት ደረጃ መከላከያ ሃይሉ ብዛት እጅግ ትንሽ ብች ሳይሆን ወኔ የሌለው ስለሆነ በፈለገው ፍጥነት ሊሄድ አልቻለም። በልምድ ከኋላ ተነስተው አፋር እና ፋኖ ብዙ እጥፍ ብልጫ አምጥተዋል። ገና ያልተፈተሸው የኦሮሙማ ሃይል ቢኖር ሽመልስ አብድሳ 44 ዙር ያሰለጠናቸው ኦሮሙማ ልዩ ኃይሎች ናቸው። እነኝህ ሀይሎች እስከ አሁን በርካታ የአማራ ሴቶች፤ህጻናት፥አዛውንት እና የቤት እንሰሳት በመግደል ብቻ ተሞክረዋል። ስለዚህ ነው ኢትዮጵያ አሁን በፍጹም መከላከያ ሰራዊት የላትም የምንለው። ስለሆነም የፋኖ እና አፋር ጥምር መከላከያ ሃይል በጠንካራ ምድቦች እና አመራር በመታገዝ የአገሪቱን የመጠበቅ ታሪካዊ ሃላፊነት ያለበት። በመሰረቱ የኦሮሙማ ይሁን የትህነግ ሃልይ የተሸነፈ ሃይል ነው - እንድሁ የመንፈራገጥ እንጅ እውነት እና ድል ከድቷቸዋል።

Abdisa
Member
Posts: 4924
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ፋኖ እና አፋር የመንግስትን የተናጥል ተኩስ አቁም በመጣስ ጦራቸው መቀሌን መቆጣጠር አለበት?

Post by Abdisa » 27 Jan 2022, 10:49

What war-mongers and Diaspora arm-chair generals fail to understand is that, wars are not won by fighting battles, but by choosing battles. It is for this reason that the Ethiopian government had chosen to keep the TPLF terror group in indefinite quarantine in Tigray before the November 4 terror attack against our troops. Now that the TPLF terrorists got pushed back to Tigray, maintaining the siege is cheaper than going to war. No terrorist agame is worth losing the life of an Ethiopian soldier, or Fano, or Afar special forces, for that matter.

The TPLF terrorists and their masters thought they could draw the Ethiopian Defense Forces into a protracted war in Tigray, but were disappointed when the Ethiopian government wisely avoided to fall into the trap they set out for the EDF. Again, we choose our battles, not them. 8)

Abere
Member+
Posts: 5187
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፋኖ እና አፋር የመንግስትን የተናጥል ተኩስ አቁም በመጣስ ጦራቸው መቀሌን መቆጣጠር አለበት?

Post by Abere » 27 Jan 2022, 11:25

<...we choose our battles, not them.> 8) chose to let them play in our own field, so that we [Oromumma PP] can hide itself in Afar and Amhara skirts. What the OLF/PP really wants is free of charge power at the expense of Amhara and Afar. The question is why should Afar and Amhara people are condemned to sacrifice their lives being a play ground of violent war and the Tigres enjoy the war at their convenience in someone else's territory? Is this unconventional thinking the new genius of PP/OLF or extreme stupidity or extreme sabotage and gamble on the precious lives of innocent Amhara and Afar? Why so much fuss about rag tag TPLF? Is it because the ENDF now way below 40,000 again and have been mowed down by TPLF?
Abdisa wrote:
27 Jan 2022, 10:49
What war-mongers and Diaspora arm-chair generals fail to understand is that, wars are not won by fighting battles, but by choosing battles. It is for this reason that the Ethiopian government had chosen to keep the TPLF terror group in indefinite quarantine in Tigray before the November 4 terror attack against our troops. Now that the TPLF terrorists got pushed back to Tigray, maintaining the siege is cheaper than going to war. No terrorist agame is worth losing the life of an Ethiopian soldier, or Fano, or Afar special forces, for that matter.

The TPLF terrorists and their masters thought they could draw the Ethiopian Defense Forces into a protracted war in Tigray, but were disappointed when the Ethiopian government wisely avoided to fall into the trap they set out for the EDF. Again, we choose our battles, not them. 8)

Abere
Member+
Posts: 5187
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፋኖ እና አፋር የመንግስትን የተናጥል ተኩስ አቁም በመጣስ ጦራቸው መቀሌን መቆጣጠር አለበት?

Post by Abere » 28 Jan 2022, 10:18

ከዚህ ጥያቄ በጣም የሚገርም (surprising finding) መረጃ ነው የተገኘው። ከ41 አስተያየት ሰጪዎች 4 ብቻ ናቸው ፋኖ-አፋር ጥምር መቀሌ መግባትን የተቃወሙት። 37 ወይም 90% ፋኖ-አፋር ጥምር ሃልይ የመንግስትን ተኩስ አቁም በመጣል ትህነግን ከመቀሌ ማስወገድ አለበት የሚል ፍላጎ አንጸባርቀዋል።
The response is surprisingly skewed and is barometer of rejecting Abiy Ahmed's government in its entirety as well as the call for dissolving the dying ENDF. It is very obvious now, the genie is out of the bottle, the Fano and Afar Allied Defense Force is replacing the defeated and defunct Abiy Ahmed's ENDF- his personal guarding army. Obviously, Abiy Ahmed PP/OLF is in a deep mess and in a panic mode with the desire to control and dismiss the the Fano-Afar Allied Defense Force, too late after having discovered he is an undesirable leader and his ENDF is weak, confused and aimless. Now, it is very clear the country's fate is very much in the hands of Fano-Afar Allied Defense Force. Like it or not Abiy Ahmed will soon be limited to rule only Addis Ababa and its surrounding, until his final removal. The ENDF will soon surrender as the Amhara people will not give it a passage of retreat. It will soon be deprived of supply line and citizen support. The ultimate price of treason is death, that is what PP/OLF earned.

Abere
Member+
Posts: 5187
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፋኖ እና አፋር የመንግስትን የተናጥል ተኩስ አቁም በመጣስ ጦራቸው መቀሌን መቆጣጠር አለበት?

Post by Abere » 29 Jan 2022, 09:59

መንግሥት ነኝ ባዩ የኦሮሙማ እራስ ምታት የሆነበት በህዝብ ግብር ዘመናዊ የጦር መሳርያ የታጠቁት ኦነግ እና ትህነግ ሳይሆን መስዋዕት ሆኖ ጠላቶቹን ማርኮ የታጠቀው ፋኖ ነው። በውስጥም በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን እያሳቀም እያሳዘነም ያለው ጉዳይ ግን ኦሮሙማ ለአገር ተቆርቋሪነኝ የማለቱ ነው። በተግባር እየተረዳን ያለው ግን ጅብ እና ኦሮሙማ አዘናግቶ እንጅ ፊት ለፊት ገጥሞ አይበላም። ከሶስት ጊዜ በላይ መሳሳት ወይም መሞኜት ቂል ነት አለበለዚያም የአእምሮ ህመምተኛነት ነው። የአማራ ህዝብ በተደጋጋሚ በአብይ አህመድ የሚመራውን የኦሮሙማ መንግስት ክህደት በተግባር ቀምሶታል። ኦሮሙማ ጸረ-ህዝብ፤ ጸረ-ልማት፤ እና ጸረ-ኢትዮጵያ የመሆኑን ጉዳይ እንደ አርበኛም እንደ ነብይም በመሆን ጀኔራል አሳምነው ከጥቂት አመት በፊት በአደባባይ ነግሮን መስዋዕት ሁኗል። ጀኔራሉ ከተናገረው አንድም መሬት ላይ ጠብ ያለ የለም - ኦሮሙማ ህዝብ በሴራ ጨፍጭፏል በታሪካቸው አብረ ሲዘምቱ እንጅ እርስ በእርስ ሲገዳደሉ ተሰምቶ የማያውቀ ትግሬ እና አማራ እንድ ተላለቁ አድርጓል - የትግራይ ህዝብ ያልሰለጠነ ኦሮሙማ ባህርይ እንድ ወርስ ገፋፍቶ ለታሪክ እና ለጆሮ የሚሰቀጥጥ ግፍ ፈጽሟል። የአማራ ሰራዊት በግፈኛው ትህነግ ላይ ድል ተቀዳጅቶ ለትግራይ ህዝብ እና ሌላው ኢትዮጵያዊ ሰላም ሊያገኝ ሲል፥ በኦሮሙማ ስሌት መሰረት ይህ የማይፈለግ ስለሆነ አሁን ደግሞ አማራን እርዱኝ እና ለሸንፍ እያለ ነው። ከዚህም አልፎ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደረውን አፋርን እንድሁ የማጥፋት ሴራ እያካሄደ ነው። አፋር የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ እንኳን ሰው ግመል ያውቀዋል የሚለው ትርፊት እና እምነት ኦሮሙማን እጅግ ያበሳጨዋል። ስለዚህም ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ መጥፋት አለበት። ችግሩ ኢትዮጵያን ሊያጠፋ የተነሳ ሁሉ አይደለም ከሰው ከፈጣሪም ዱላ ሲቀበል እንጅ ሲሳካለት አላየንም። ዛሬ የአማራ ፋኖ እና አፋር አናብስት በኦሮሙማ ፊት ላይ ተፍተውበታል - በእራሳቸው አቅም እራሳቸውን ለመጠበቅ በዝግጅት ላይ ናቸው።

Post Reply