Page 1 of 1

ወይ ጉራጌ ! ለማመን የሚያዳግት ክስተት ስልጤ ውስጥ ተከሰተ

Posted: 26 Jan 2022, 10:07
by Thomas H
Ethiopian DJ የኢትዮጵያ ሙዚቃ
2h ·
መሪያቸው ታስሮባቸው አልያም በጦርነቱ ተጎድተው እንዳይመስላችሁ ፍትህ የሚጠይቁት ለኳስ ነው‼️ አዎ ይህም ኢትዮጵያ ውስጥ ነው🤫
ስልጤዎች " ፍትህ ለእግር ኳስ የሻገተ ፔናሊቲ አንመታም"
ትላንት በዞኑ በተደረገ የእግር ኳስ ውድድር ለፔናሊቲ ደርሰው "ስለመሸ ነገ ይመታ " ተብሎ ስላደረ የከተማው ወጣት ከተማውን በጎማ እያቃጠለ ይገኛል::