Page 1 of 1

ሁለቱም በዝረራ ተሸንፈዋል -- ወያኔም ብልጽግና ኦሮሙማ። ከእንግድህ ሁለቱም አገር የመምራት እድል ማግኘት አይችሉም። አድስ ህዝባዊ ኃይል ይወለዳል።

Posted: 25 Jan 2022, 21:03
by Abere
ሁለቱም በዝረራ ተሸንፈዋል - ወያኔም ብልጽግና ኦሮሙማ። ከእንግድህ ሁለቱም አገር የመምራት እድል ማግኘት አይችሉም። አድስ ህዝባዊ ኃይል ይወለዳል።ኢትዮጵያ የከሸፈ መንግስት እንጅ የከሸፈ ህዝብ የላትም። ያለምንም ጥርጥር የኦሮሙማው መንግስት በ 3አመት እድሜ አርጅቶ ከስልጣን በዝረራ ይሰናበታል - በብቃት ማነስ ፥ ስግብግብነት፥ ተራ ሴረኝነት። የትህነግ ጉዳይ ከቁጥር የሚገባ አይደለም እንደ አህያ አቀበት ቁልቁለይ ይፈሳል እንጅ በድፍን ኢትዮጵያ ህዝብ አክ እንትፍ የተባለ የወደቀ ተራ ሌባ ሽፍታ ነው። እንድሁ በትግራይ ህዝብ ለጊዜው ይጫዎት እንጅ ህዝባዊ ሃይል በድንገት ያሰናብተዋል። አሁን አገሪቱ የምታየው ድንግርግር ሁለቱም እኩይ ነፍሰ ገዳይ የጎሳ ቅራቅንቦዎች ባትሪያቸውን ጨርሰው ላይመለሱ ሊወድቁ እየተፍጨረጨሩ መሆናቸውን ነው።