- በ1990 (እአአ) ዎቹ መጀምርያ ላይ ፊቼ ላይም ቁቤን ካለወገዛችሁ አልሄድም አለ የተባለለት ትዝ ይላችኃል፡፡
- ሰሞኑንም ወይብላ (እና ጠጣ) ላይ የአማራ ታቦትን በሚመለከት ጫጫታ ነበር፡፡
- ሌላ ጊዜ ደግሞ ቢሾፍቱ ላይ ታቦት ጠፋ ተብሎ ከብዙ ፍለጋ በፓሊስ ብርታት ተገኘ ተባለ፡፡
- የታቦቱን ፓለቲካዊ ሚስጥር የተገነዘበው ፖሊስ፤ ሲሠረቅ አልሄድም ያላለው ታቦት ቆጮ ውስጥ እየተራባ ቁቤን ለመቃወምና የኦሮሚያን መብት ለመርገጥ ደግሞ አልሄድም ይላል እንዴ በማለት አርባ ገረፈው፡፡ እኔም አጃኢባ አልኩልሻ!