Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የኦሮሚያ ፓሊሶች በሰሞኑ የአማራ ኦርቶዶከስ ጫጫታ ላይ የተኮሱበት ምክንያት ይፋ ሆነ፡፡

Post by AbebeB » 25 Jan 2022, 20:21

  • በ1990 (እአአ) ዎቹ መጀምርያ ላይ ፊቼ ላይም ቁቤን ካለወገዛችሁ አልሄድም አለ የተባለለት ትዝ ይላችኃል፡፡
  • ሰሞኑንም ወይብላ (እና ጠጣ) ላይ የአማራ ታቦትን በሚመለከት ጫጫታ ነበር፡፡
  • ሌላ ጊዜ ደግሞ ቢሾፍቱ ላይ ታቦት ጠፋ ተብሎ ከብዙ ፍለጋ በፓሊስ ብርታት ተገኘ ተባለ፡፡

  • የታቦቱን ፓለቲካዊ ሚስጥር የተገነዘበው ፖሊስ፤ ሲሠረቅ አልሄድም ያላለው ታቦት ቆጮ ውስጥ እየተራባ ቁቤን ለመቃወምና የኦሮሚያን መብት ለመርገጥ ደግሞ አልሄድም ይላል እንዴ በማለት አርባ ገረፈው፡፡ እኔም አጃኢባ አልኩልሻ!