Page 1 of 1

በቅርብ የተፈታው ስብሃት ነጋ እና ደብረጽዮን የጦር ስልት ልዩነቶች ፍጥጫ ላይ ናቸው። የማንኛው አዋጭ ነው?

Posted: 25 Jan 2022, 12:59
by Abere
ሀ) ደብረጽዮን ---> የያዘነውን መሬት ይዘን ባለንበት እንደራደር።

ለ) ስብሃት ነጋ ---> የትህነግ ሰራዊት አዲስ አበባን መቆጣጠር አለበት።