Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Member+
- Posts: 9496
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 25 Jan 2022, 10:04
ወይስ አሷ ሳታውቀው አካውንቷ ላይ ከተቀመጠው 40 ሚሊዮን ላይ አንስታ ነው የሰጠችው ?
ይታያችሁ እንግዲህ የምታገኘው የወር ደመወዝ 11,000 ብር ነው እና ይሄ ገንዘብ አሁን ላለው የኑሮ ውድነት ምንም አይበቃም:: ታድያ ገንዝብ ተርፏት እንዴት ለመስጠት ቻለች? አስማት ተጠቅማ ይሆን ?
