Page 1 of 1

ከንቲባ አበደች ደደቤ ለዓሊ ቢራ የሰጠችው ገንዘብ ከኪሷ ነው ?

Posted: 25 Jan 2022, 10:04
by Thomas H
ወይስ አሷ ሳታውቀው አካውንቷ ላይ ከተቀመጠው 40 ሚሊዮን ላይ አንስታ ነው የሰጠችው ?
ይታያችሁ እንግዲህ የምታገኘው የወር ደመወዝ 11,000 ብር ነው እና ይሄ ገንዘብ አሁን ላለው የኑሮ ውድነት ምንም አይበቃም:: ታድያ ገንዝብ ተርፏት እንዴት ለመስጠት ቻለች? አስማት ተጠቅማ ይሆን ?

Re: ከንቲባ አበደች ደደቤ ለዓሊ ቢራ የሰጠችው ገንዘብ ከኪሷ ነው ?

Posted: 25 Jan 2022, 10:48
by Abe Abraham
Thomas H wrote:
25 Jan 2022, 10:04
ወይስ አሷ ሳታውቀው አካውንቷ ላይ ከተቀመጠው 40 ሚሊዮን ላይ አንስታ ነው የሰጠችው ?
ይታያችሁ እንግዲህ የምታገኘው የወር ደመወዝ 11,000 ብር ነው እና ይሄ ገንዘብ አሁን ላለው የኑሮ ውድነት ምንም አይበቃም:: ታድያ ገንዝብ ተርፏት እንዴት ለመስጠት ቻለች? አስማት ተጠቅማ ይሆን ?

Tommy,

That is none of your business. Confine yourself to Tigray and the well-being of Fitle and Liya Kassa.

Re: ከንቲባ አበደች ደደቤ ለዓሊ ቢራ የሰጠችው ገንዘብ ከኪሷ ነው ?

Posted: 25 Jan 2022, 11:00
by Abere
እንኳን ብር አይደለም የሰው ህይወት ቢጠፋ ኦዲት አይደረግም - በዘመነ ኦሮሙማ። ሁሉ ነገር ኬኛ ነው። በዘመነ ኬኛ የግል እና የመንግስት የሚባል የለም። አበበች አቤቤ በልዩ ጥቅም መሰረት ልዩ ተጠቃሚ ስለሆነች የአገሪቱ ህግ ሊጠይቃት አይችልም። ማን ነበር ስሙ ይኸ ግንባሩ ላይ ላውነቸር የሚቸክለው ሰውየ? አዎ፤ አባ ገዳ እርሱ እንደዚህ አይነት ጉዳይ አይዳኝም አሉ፥ የከብት ስርቆት እና የሴቶች ጠለፋ ብቻ ነው የሚመለከተው። ገንዘብ ነክ ጉዳይ ዘመናዊ ስለሆነ ቁጥር ነከ ነገር አያውቅም።

ግን ዓሊ ቢራን አታስጠቁረው እንጂ :lol: :lol: :lol: