Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Games of words of tribalists vs deeds

Post by kibramlak » 25 Jan 2022, 06:38

,መለስ ህዝባችን ሲል የኢትዮጵያን ህዝብ ሳይሆን የራሱን ጎጥ በማጣቀስ ነበር

አብይ "ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ ማማ" ሲል ማለት የፈለገው ኦሮሙማን ወደ ከፍታ ማማ ነው፣፣ ንግግሩን ሳይሆን ስራውን እና ቁማሩን ማየት ይበቃል፣፣ "ኢትዮጵያ" እያሉ የኢትዮጵያን ምልክት እና ባህል ለማጥፋት የዘመቱ ጠባብ ጎሰኞች እና አጋሰሶች ካልተመነጠሩ ሰላም አይመጣም

Ethiopia is everywhere. Not just in Addis park