Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12589
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና : ታከለ ኡማ ጨርቁን ጥሎ አበደ

Post by Thomas H » 24 Jan 2022, 22:21

አገሪቱ በጦርነት ታምሳ ታከለ ኡማ እንደቲንኤጀር sweatshirt እየጠበቀ ነው





ባለፈው የዲሲ ከንቲባ ፊንፊኔን ስትጎበኝ ታከለ መንገድ በእሷ ስም ሠየመ “Mayor Muriel Bowser Street" :: ይሄንን ያደረገው እሱ ወደ ዲሲ ሲሄድ በታከለ ኡማ ስም መንገድ ይሰየማል ብሎ አስቦ ነበር::
ነገር ግን እንኳን መንገድ ሊሰይሙለት ከንቲባዋ ለ 1 ሠዓት ብቻ አግኝታው ቀሪውን ጊዜ ታከለ ከከንቲባዋ ረዳቶች ጋር starbucks ነው ያሳለፈው ::









Deputy Mayor of Addis Ababa, Takele Uma Banti, unveiled a newly-named street, “Mayor Muriel Bowser Street,” and announced the renaming of Gazebo Roundabout to “Washington DC Square” as part of the signing ceremony for the renewal of the Sister City Agreement between the District and Addis Ababa.


Source: https://ethiopianmonitor.com/2019/11/13 ... et-naming/