Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7993
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

መቆሚያው የማይታወቀው የአርሲዋ ወይዘሮ የአዳነች አቤቤ የሜክ አፕ ፍቅር!!

Post by Wedi » 24 Jan 2022, 06:33

መቆሚያው የማይታወቀው የአርሲዋ ወይዘሮ የአዳነች አቤቤ የሜክ አፕ ፍቅር!!

በ50 ሳንቲም ቫዝሊን የፊት ቅባት የተጀመረው የአርሲዋ ወይዘሮ የአዳነች አቤቤ የሜክ አፕ ፍቅር ወደ 2.2 ቢሊዮን ብር !! የአዳነች አቤቤ የመጀመርያውን የፊት ቅባት ቫዝሊን እናቷ በሰጧታ 50 ሳንቲም ከሰፈር ካለ ሱቅ ገዛታ እንደተጠቀመች ጓደኞቿ ይናገራሉ፡፡ ይህ በ50 ሳንቲም የተመጀመረው የአዳነች አቤቤ የሚክ አፕ ፍቅር ወደ ቢልዮን ብሮች አድጎ ሰሞኑን ደግሞ ለአዲስ አበባ አበባ ቢሮዋ ሜካፕ /Face lift/ ከ2.2 ቢሊዮን ብር በላይ እንዳወጣች የመንግስት መገናኛ ብዝሁሃን ዘግበውታል!! ይህ በ50 ሳንቲም ቫዝሊን የተጀመረውና አሁን ወደ 2.2 ቢሊዮን ብር ያደገው የአዳነች አቤቤ የሚካፕ ፍቅር መቆሚያው የት ይሆን?🤔


:oops: :cry:


Axumezana
Senior Member
Posts: 13599
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: መቆሚያው የማይታወቀው የአርሲዋ ወይዘሮ የአዳነች አቤቤ የሜክ አፕ ፍቅር!!

Post by Axumezana » 24 Jan 2022, 06:59

Ethiopia needs to have more of አዳነች አቤቤ!

Wedi
Member+
Posts: 7993
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: መቆሚያው የማይታወቀው የአርሲዋ ወይዘሮ የአዳነች አቤቤ የሜክ አፕ ፍቅር!!

Post by Wedi » 24 Jan 2022, 07:25

Axumezana wrote:
24 Jan 2022, 06:59
Ethiopia needs to have more of አዳነች አቤቤ!

Adanech Abebe is the most corrupt woman in Ethiopian history next to Azeb Golla/Azeb mesefin.
Few years ago 40 million birr corruption has been caught red handed in Adanche Abeb's account.

Now she has looted more than half of the 2.2 Billion Birr in the name of City hall renovation and face lift.

Look these pictures and compare how low are the construction costs of such beautiful multi story buildings compared to the 2.2 billion Birr Adanche Abebe used for renovation and makeup/face lift of her office.


1.2 Billion Birr/ Cost of construction of Ethiopian Electric Power head office.
Please wait, video is loading...

**
Hibret ban S.C Head quarter, Cost of construction 2.8 billion birr
*
Please wait, video is loading...
**
*

Post Reply