Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

'ከዚህ ዩኒቨሲቲ ስወጣ ጉራጌ ሆኜ ነው የወጣሁት' ተፈሪ ወንድሙ

Post by Horus » 23 Jan 2022, 20:41

ጉራጌ ፍቅር ነው ! 53:00 ላይ ተመልከት! The best and the brightest come here to attend college!

EthioRedSea
Member
Posts: 4089
Joined: 31 Aug 2019, 11:55

Re: 'ከዚህ ዩኒቨሲቲ ስወጣ ጉራጌ ሆኜ ነው የወጣሁት' ተፈሪ ወንድሙ

Post by EthioRedSea » 23 Jan 2022, 21:24

This is foolish and stupid. The Guraghes are not Abyssinian. Abyssinians never eat the bark of a tree. The Gurage tribe similar to many Bantu Africans across the world, specially in Uganda , Malawi, Zambia where they use false banana trees as food. We . We need to send the Guraghes to where they came from . For Aksumite Ethiopia or Abyssinians and the rest of the civilized world, we shall continue to use grains (wheat, barley, sorghum, maize etc). The motive of such messages is to exploit Ethiopians by offering them to use false banana trees.

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: 'ከዚህ ዩኒቨሲቲ ስወጣ ጉራጌ ሆኜ ነው የወጣሁት' ተፈሪ ወንድሙ

Post by Horus » 23 Jan 2022, 21:40

EthioRedSea wrote:
23 Jan 2022, 21:24

መቀባጠሩን ትተህ በዚህ ተዝናና!

sun
Member+
Posts: 9313
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: 'ከዚህ ዩኒቨሲቲ ስወጣ ጉራጌ ሆኜ ነው የወጣሁት' ተፈሪ ወንድሙ

Post by sun » 23 Jan 2022, 22:38

Horus wrote:
23 Jan 2022, 20:41
ጉራጌ ፍቅር ነው ! 53:00 ላይ ተመልከት! The best and the brightest come here to attend college!

No problem but yet Teferi Wendimu should know the fact that he has always been a Gurage ethnically as well as an Ethiopian nationally, unless he has lost his mind along the way and forgot that he is an ethnic Gurage even to start with unless he just woke now and saw the reality in balance since it is now a balanced full Moon.

Yes of course, the best and brightest coming to Welqixe, but yet even fools like ato yaballo and ato Tolcha can come in from the cold and from the caves to Welqixe and leave as the best and brightest since there is no use to go in as the best and the brightest and leave in the same condition as the best and brightest. Meaning no added values or development.
:P :lol:

sun
Member+
Posts: 9313
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: 'ከዚህ ዩኒቨሲቲ ስወጣ ጉራጌ ሆኜ ነው የወጣሁት' ተፈሪ ወንድሙ

Post by sun » 23 Jan 2022, 22:48

EthioRedSea wrote:
23 Jan 2022, 21:24
This is foolish and stupid. The Guraghes are not Abyssinian. Abyssinians never eat the bark of a tree. The Gurage tribe similar to many Bantu Africans across the world, specially in Uganda , Malawi, Zambia where they use false banana trees as food. We . We need to send the Guraghes to where they came from . For Aksumite Ethiopia or Abyssinians and the rest of the civilized world, we shall continue to use grains (wheat, barley, sorghum, maize etc). The motive of such messages is to exploit Ethiopians by offering them to use false banana trees.

Why get mad at Gurages knowing that they are one of the nicest people in Ethiopia. Eating tree barks, seeds, roots, fruits, etc, is very modern organic eating vegetarian dishes contrary to eating dead animals. So please give a break to all Gurages on this issue. Okay? Okay! :P

Abere
Senior Member
Posts: 10898
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: 'ከዚህ ዩኒቨሲቲ ስወጣ ጉራጌ ሆኜ ነው የወጣሁት' ተፈሪ ወንድሙ

Post by Abere » 23 Jan 2022, 22:57

If እንሰት is bark of tree what ቁልቋል? Which one is more delicious and notorious? And which one is best as coping strategy for drought and food insecurity?
EthioRedSea wrote:
23 Jan 2022, 21:24
This is foolish and stupid. The Guraghes are not Abyssinian. Abyssinians never eat the bark of a tree. The Gurage tribe similar to many Bantu Africans across the world, specially in Uganda , Malawi, Zambia where they use false banana trees as food. We . We need to send the Guraghes to where they came from . For Aksumite Ethiopia or Abyssinians and the rest of the civilized world, we shall continue to use grains (wheat, barley, sorghum, maize etc). The motive of such messages is to exploit Ethiopians by offering them to use false banana trees.

Halay Anseba
Member
Posts: 317
Joined: 18 May 2013, 09:00

Re: 'ከዚህ ዩኒቨሲቲ ስወጣ ጉራጌ ሆኜ ነው የወጣሁት' ተፈሪ ወንድሙ

Post by Halay Anseba » 24 Jan 2022, 13:16

ኣበሩ ኣንቺ ኣጋስስ ቁልቋል ክሜክሲኮ አስከ ሞርኮ ዝነኛ ምግብ አንደሆነ ኣላወቅሽም።
Abere wrote:
23 Jan 2022, 22:57

Post by Abere » 24 Jan 2022, 13:38

Halal/Haram?

እኔ በማውቀው ጉዳይ ላይ ምስክር እና መረጃ ፍለጋ አልኳትንም። እኔ በደግሁበት አካባቢ፤ በግንቦት እና ሰኔ ወር አካባቢ የክብቶች ቀለብ ድርቆ እና ገለባ እጥረት ያጋጠማቸው ሰዎች ቁልቋል ጨፍጭፈው ለከብቶች መኖ ይቀርባሉ። ቁልቋል ደግሞ አፍርቶ ሲንዠረገግ የሰማይ አሞራዎች ይበሉታል - ይህን ነው የማውቀውም። ቁራ በጣም ቁልቋል ይወደል።

ይህ እኔ የማውቀው ቁልቋል ትግራይ ውስጥ ልሙትበት የሚይስብል ምግብ ነው ይባላል። ይህ የዱር አውጥ እንደት ምግብ ሆነ ( ወጥ አይሆን እንጀራ ወይ ንፍሮ) ብየ ስጠይቅ በይገርምህ ብለው ቁልቋል በአንበጣ ጉድኛ የትግሬ ባህላዊ ምግብ - በችግር ወቅት ደግሞ በጣም ተፈላጊ አሉኝ። እና ወሬውን ከመጋዣው አፍ /from the horses' mouth/መስማት ጥሩ ነው ብዬ ተጋሩ ወንድሞች እንድታስረዱኝ ፈለግሁ።

የቆጮ ጉዳይ በተለመከተ እንኳን ቡላውን የበላ ይመሰክራል። ክትፎ በቂጣው የበላ ደግሞ ጣቱን የቆረጠመም ሊኖር ይችላል በዬ ነው። ወያኔ ተጋሩዎች አሁን ክትፎም ቡላም ስለ ሌለ በባዶ ሆድ ስለሆናችሁ ከፍተኛ ንደት ወስጥ ናችሁ። ነጩን ጥቁር፥ማሩን እሬት ትላላችሁ - ንደት መጥፎ ነው።
አንድ ምክር ብቻ አለኝ ፈጠራ ክህሎት ላላቸው ቤተ-ጉራጌዎች በተለይ የእንሰት ስራ ጉልበት የሚፈጅ በመሆኑ ዘመናዊ ቴክኖሎጅ/labor saving technology/ በመፍጠር የእህቶቻችንን ጉልበት እንቆጥብ። በተጨማሪም የእንሰት ስብል ጎጅ ተህዋስያንን የማጥፋት ምርምር እና መድሃኒት ስራ በሰፊው ቢተገበር። ስለቁልቋል እና አንበጣ ምንም አይነት ማለት የምችለው የአንበጣ መከላከያ ተቋም ይጠናከር ነው። እጅግ አውዳሚ ነው። ቁልቋል መርዛማ ሊሆን የሚችል ሊኖር ይችላል- ለህይወት አስጊ ባይሆንም የአእምሮ ቅንጭርና ሊያስከትል ይችላል።
Halay Anseba wrote:
24 Jan 2022, 13:16

Post by Horus » 24 Jan 2022, 14:02

አበረ፣
የእንሰት ጥቅም ሳይስፋፋ የኖረበት ትልቁ ምክንያት ያልከው ነው፤ እጅግ አድካሚ መሆኑ። ለዚህም ነው እስከ ዛሬ በጎን እንደ አትክልት የሚተከል እንጂ ዋናው የህዝቡ መኖሪያ እርሻ የሆነው ። እኔ ባላገር ሳድግ ዋናው ምርትና ገቢያችን እህልና ጥራጥሬ እርሻችን ነበር፤ ገብስ፣ ስንዴ፣ ቦቆሎ፣ ማሽላ፣ አተር፣ ባቄላ፣ ሽምብራ። አሁን ባስቸኳይ መሰራት ያለበት ማምረቻና ማጣሪያው ቴክኖሎጂ ላይ ነው ። እንሰት ከጉራጌ እስከ ጉጂ የህዝቡ መኖሪያ ስለሆነ ቆጮን ማሰልጠን ሁሉም እየተረባረበበት ነው።

Halay Anseba
Member
Posts: 317
Joined: 18 May 2013, 09:00

Re: 'ከዚህ ዩኒቨሲቲ ስወጣ ጉራጌ ሆኜ ነው የወጣሁት' ተፈሪ ወንድሙ

Post by Halay Anseba » 24 Jan 2022, 17:45

ኣበሩ
ጭንቅላትሽም በቁምጥና ተበላሸ? አጅና አግርሽ ብቻ መስሎኝ በቁምጥና የትጎዳው። የትግራይ መሬት ለዘመናት ስንዴ ጤፍ ገብስ ማሽላ በቆሎ ኣተር ባቄላ ወዘተ አንድሚያበቅልና ኢትዮጵያም ውስጥ አርሻ የተጀመረው ትግራይ ውስጥ መሆኑንና አንዲሁም ትግራይ የሊሎች ስልጣኔዎች (ንግድ ገንዝብ ስነመንግስት ሃይማኖት ስነጽሁፍ ፍልስፍና ሃይማኖት ስነህንጻ) መጀመርያ መሆኑን ቆማጣው ኣንጎልሽ ሊገነዘብ ኣይችልም። የናንተ ህዝብ በዱር አንስሳት ኣደንና ቅጠል በመሰብሰብ በሚተዳደርበት ዘመን የትግራይ ምድር ኣርሶና ዘርቶ ከብት ኣርብቶ ሳንቲም ቀርጾ ድንጋይ ፈልፍሎና ጠርቦ ህንጻ ሰርቶ የኦሪትም ክርስትናም አስልምናም አምነት ተከታይ ሆኖ ፊደል ቀርጾ የሚኖር ህዝብ ነበረው። የናንተ ህዝብ የሰውና የኣይጥ ስጋ በሚመላበት በኣሁኑ ዘመን የቁልቋልን ጥቅም ማሳነስሽ የሚገርም ነው።የትግራይ ነጭ ማር ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጥ ማር መሆኑን ኣታቂም። የትግራይ ኣምባሻ በነጭ የትግራይ ማር አንዴት አንደሚጣፍጥ አንዴት ኣርጌ ላስረዳሽ ቆማጢት።
Abere wrote:
24 Jan 2022, 13:38
Halal/Haram?

እኔ በማውቀው ጉዳይ ላይ ምስክር እና መረጃ ፍለጋ አልኳትንም። እኔ በደግሁበት አካባቢ፤ በግንቦት እና ሰኔ ወር አካባቢ የክብቶች ቀለብ ድርቆ እና ገለባ እጥረት ያጋጠማቸው ሰዎች ቁልቋል ጨፍጭፈው ለከብቶች መኖ ይቀርባሉ። ቁልቋል ደግሞ አፍርቶ ሲንዠረገግ የሰማይ አሞራዎች ይበሉታል - ይህን ነው የማውቀውም። ቁራ በጣም ቁልቋል ይወደል።

ይህ እኔ የማውቀው ቁልቋል ትግራይ ውስጥ ልሙትበት የሚይስብል ምግብ ነው ይባላል። ይህ የዱር አውጥ እንደት ምግብ ሆነ ( ወጥ አይሆን እንጀራ ወይ ንፍሮ) ብየ ስጠይቅ በይገርምህ ብለው ቁልቋል በአንበጣ ጉድኛ የትግሬ ባህላዊ ምግብ - በችግር ወቅት ደግሞ በጣም ተፈላጊ አሉኝ። እና ወሬውን ከመጋዣው አፍ /from the horses' mouth/መስማት ጥሩ ነው ብዬ ተጋሩ ወንድሞች እንድታስረዱኝ ፈለግሁ።

የቆጮ ጉዳይ በተለመከተ እንኳን ቡላውን የበላ ይመሰክራል። ክትፎ በቂጣው የበላ ደግሞ ጣቱን የቆረጠመም ሊኖር ይችላል በዬ ነው። ወያኔ ተጋሩዎች አሁን ክትፎም ቡላም ስለ ሌለ በባዶ ሆድ ስለሆናችሁ ከፍተኛ ንደት ወስጥ ናችሁ። ነጩን ጥቁር፥ማሩን እሬት ትላላችሁ - ንደት መጥፎ ነው።
አንድ ምክር ብቻ አለኝ ፈጠራ ክህሎት ላላቸው ቤተ-ጉራጌዎች በተለይ የእንሰት ስራ ጉልበት የሚፈጅ በመሆኑ ዘመናዊ ቴክኖሎጅ/labor saving technology/ በመፍጠር የእህቶቻችንን ጉልበት እንቆጥብ። በተጨማሪም የእንሰት ስብል ጎጅ ተህዋስያንን የማጥፋት ምርምር እና መድሃኒት ስራ በሰፊው ቢተገበር። ስለቁልቋል እና አንበጣ ምንም አይነት ማለት የምችለው የአንበጣ መከላከያ ተቋም ይጠናከር ነው። እጅግ አውዳሚ ነው። ቁልቋል መርዛማ ሊሆን የሚችል ሊኖር ይችላል- ለህይወት አስጊ ባይሆንም የአእምሮ ቅንጭርና ሊያስከትል ይችላል።
Halay Anseba wrote:
24 Jan 2022, 13:16
ኣበሩ ኣንቺ ኣጋስስ ቁልቋል ክሜክሲኮ አስከ ሞርኮ ዝነኛ ምግብ አንደሆነ ኣላወቅሽም።
Abere wrote:
23 Jan 2022, 22:57
If እንሰት is bark of tree what ቁልቋል? Which one is more delicious and notorious? And which one is best as coping strategy for drought and food insecurity?
EthioRedSea wrote:
23 Jan 2022, 21:24
This is foolish and stupid. The Guraghes are not Abyssinian. Abyssinians never eat the bark of a tree. The Gurage tribe similar to many Bantu Africans across the world, specially in Uganda , Malawi, Zambia where they use false banana trees as food. We . We need to send the Guraghes to where they came from . For Aksumite Ethiopia or Abyssinians and the rest of the civilized world, we shall continue to use grains (wheat, barley, sorghum, maize etc). The motive of such messages is to exploit Ethiopians by offering them to use false banana trees.

Abere
Senior Member
Posts: 10898
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: 'ከዚህ ዩኒቨሲቲ ስወጣ ጉራጌ ሆኜ ነው የወጣሁት' ተፈሪ ወንድሙ

Post by Abere » 24 Jan 2022, 18:13

Hala/Haram?

ትግሬ ወያኔዎች ሁሉን ነገር ሰርቆ የእኔ ነው ብሎ መዋሸት የአደባባይ ሚስጥር ስለሆነ ከቁም ነገር የሚቆጠር አይደለም። በመጀመሪያ ብዙዎች ደግመው ደጋግመው እንደጻፉት ለማስረዳትም እንደሞከሩት ትግሬ የሚባል ስርወ-መንግስትም ስላጣኔም የለም። ትግሬ ከአክሱም መንግስት ረጅም ዘመን በኋላ ከየመን አገር ለጉልበት ስራ የገቡ ሰዎች ናቸው። የአክሱም መንግስት የአማራ ነው። የአገው ህዝብ በርካታ የባህል እና ኢኮኖሚ መሰረቶች ጥሏል። በታሪክ የግብርና ስራን ካስፋፉት እና እና ካስተዋወቁት ውስጥ የአገው እና አማራ ህዝብ ነው። የህዝብ ቁጥር እየጨመረ ሲሂድ ትግራይ የውሃ ፥እህል፥የደን አቅርቦት ስላልቻለች ከጊዜ በኋላ አማሮች ቤተመንግስታቸውን ወደ ደቡብ በመውሰድ ሰፊ ህዝብ ሆኑ። ከየመን አገር ለሸቀል የመጡት ግን ተቆርጠው ቀሩ። ቁልቋል እና አንበጣ የግድ የምግብ ዋስትና የማስጠበቂያ ብቸኛ አማራጭ ሁነው እስከ አድሱ የአንተ ትውልድ ደርሷል።

እኔ ግን ይህን እላለሁ። እንሰት ድርቅ የሚቋቋም እና ቋሚ ሰብል በመሆኑ ለብዙ ህዝቦች የወደፊቱ አማራጭ። ይህ ለትግራይ ሊጠቅም ይችላል። ችግሩ ግን እንሰት ማብቀል እና ማሳደግ የሚችል አፈር ትግራይ ምድር ላይ የለም። ምን ይሻላል። ምድረ በዳ የሆነ ነገር። አፈር ከደቡብ መጫን ይሻላል ወይስ ህዝቡን ወደ ደቡብ መጫን - ደግሞ ባህርይ የላችሁም። ውይ ጣጣ :roll: :roll: :roll:
Halay Anseba wrote:
24 Jan 2022, 17:45
ኣበሩ
ጭንቅላትሽም በቁምጥና ተበላሸ? አጅና አግርሽ ብቻ መስሎኝ በቁምጥና የትጎዳው። የትግራይ መሬት ለዘመናት ስንዴ ጤፍ ገብስ ማሽላ በቆሎ ኣተር ባቄላ ወዘተ አንድሚያበቅልና ኢትዮጵያም ውስጥ አርሻ የተጀመረው ትግራይ ውስጥ መሆኑንና አንዲሁም ትግራይ የሊሎች ስልጣኔዎች (ንግድ ገንዝብ ስነመንግስት ሃይማኖት ስነጽሁፍ ፍልስፍና ሃይማኖት ስነህንጻ) መጀመርያ መሆኑን ቆማጣው ኣንጎልሽ ሊገነዘብ ኣይችልም። የናንተ ህዝብ በዱር አንስሳት ኣደንና ቅጠል በመሰብሰብ በሚተዳደርበት ዘመን የትግራይ ምድር ኣርሶና ዘርቶ ከብት ኣርብቶ ሳንቲም ቀርጾ ድንጋይ ፈልፍሎና ጠርቦ ህንጻ ሰርቶ የኦሪትም ክርስትናም አስልምናም አምነት ተከታይ ሆኖ ፊደል ቀርጾ የሚኖር ህዝብ ነበረው። የናንተ ህዝብ የሰውና የኣይጥ ስጋ በሚመላበት በኣሁኑ ዘመን የቁልቋልን ጥቅም ማሳነስሽ የሚገርም ነው።የትግራይ ነጭ ማር ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጥ ማር መሆኑን ኣታቂም። የትግራይ ኣምባሻ በነጭ የትግራይ ማር አንዴት አንደሚጣፍጥ አንዴት ኣርጌ ላስረዳሽ ቆማጢት።
Abere wrote:
24 Jan 2022, 13:38
Halal/Haram?

እኔ በማውቀው ጉዳይ ላይ ምስክር እና መረጃ ፍለጋ አልኳትንም። እኔ በደግሁበት አካባቢ፤ በግንቦት እና ሰኔ ወር አካባቢ የክብቶች ቀለብ ድርቆ እና ገለባ እጥረት ያጋጠማቸው ሰዎች ቁልቋል ጨፍጭፈው ለከብቶች መኖ ይቀርባሉ። ቁልቋል ደግሞ አፍርቶ ሲንዠረገግ የሰማይ አሞራዎች ይበሉታል - ይህን ነው የማውቀውም። ቁራ በጣም ቁልቋል ይወደል።

ይህ እኔ የማውቀው ቁልቋል ትግራይ ውስጥ ልሙትበት የሚይስብል ምግብ ነው ይባላል። ይህ የዱር አውጥ እንደት ምግብ ሆነ ( ወጥ አይሆን እንጀራ ወይ ንፍሮ) ብየ ስጠይቅ በይገርምህ ብለው ቁልቋል በአንበጣ ጉድኛ የትግሬ ባህላዊ ምግብ - በችግር ወቅት ደግሞ በጣም ተፈላጊ አሉኝ። እና ወሬውን ከመጋዣው አፍ /from the horses' mouth/መስማት ጥሩ ነው ብዬ ተጋሩ ወንድሞች እንድታስረዱኝ ፈለግሁ።

የቆጮ ጉዳይ በተለመከተ እንኳን ቡላውን የበላ ይመሰክራል። ክትፎ በቂጣው የበላ ደግሞ ጣቱን የቆረጠመም ሊኖር ይችላል በዬ ነው። ወያኔ ተጋሩዎች አሁን ክትፎም ቡላም ስለ ሌለ በባዶ ሆድ ስለሆናችሁ ከፍተኛ ንደት ወስጥ ናችሁ። ነጩን ጥቁር፥ማሩን እሬት ትላላችሁ - ንደት መጥፎ ነው።
አንድ ምክር ብቻ አለኝ ፈጠራ ክህሎት ላላቸው ቤተ-ጉራጌዎች በተለይ የእንሰት ስራ ጉልበት የሚፈጅ በመሆኑ ዘመናዊ ቴክኖሎጅ/labor saving technology/ በመፍጠር የእህቶቻችንን ጉልበት እንቆጥብ። በተጨማሪም የእንሰት ስብል ጎጅ ተህዋስያንን የማጥፋት ምርምር እና መድሃኒት ስራ በሰፊው ቢተገበር። ስለቁልቋል እና አንበጣ ምንም አይነት ማለት የምችለው የአንበጣ መከላከያ ተቋም ይጠናከር ነው። እጅግ አውዳሚ ነው። ቁልቋል መርዛማ ሊሆን የሚችል ሊኖር ይችላል- ለህይወት አስጊ ባይሆንም የአእምሮ ቅንጭርና ሊያስከትል ይችላል።
Halay Anseba wrote:
24 Jan 2022, 13:16
ኣበሩ ኣንቺ ኣጋስስ ቁልቋል ክሜክሲኮ አስከ ሞርኮ ዝነኛ ምግብ አንደሆነ ኣላወቅሽም።
Abere wrote:
23 Jan 2022, 22:57
If እንሰት is bark of tree what ቁልቋል? Which one is more delicious and notorious? And which one is best as coping strategy for drought and food insecurity?
EthioRedSea wrote:
23 Jan 2022, 21:24
This is foolish and stupid. The Guraghes are not Abyssinian. Abyssinians never eat the bark of a tree. The Gurage tribe similar to many Bantu Africans across the world, specially in Uganda , Malawi, Zambia where they use false banana trees as food. We . We need to send the Guraghes to where they came from . For Aksumite Ethiopia or Abyssinians and the rest of the civilized world, we shall continue to use grains (wheat, barley, sorghum, maize etc). The motive of such messages is to exploit Ethiopians by offering them to use false banana trees.

Halay Anseba
Member
Posts: 317
Joined: 18 May 2013, 09:00

Re: 'ከዚህ ዩኒቨሲቲ ስወጣ ጉራጌ ሆኜ ነው የወጣሁት' ተፈሪ ወንድሙ

Post by Halay Anseba » 24 Jan 2022, 20:33

ኣበሩየ
ነገርኩሽ ጭንቅላትሽ ቆማጣ ነው። በፊት ኣማራ የሚባል ነገድ ኣልነበረም ሸዋ ጎጃምና ጎንደር አንጂ። ኣንዳርጋቸው ጽጌም መንግስቱ ሃይለማርያምና መስፍን ወልደማርያም ሳይቀሩ በተለያየ ጊዜ ይህንኑ ነግረውናል። ኣማራ የሚባል ጸንስ ሃሳብ የመለስ ዜናዊ ግኝት ነው። ጎጃምኣብዛኛዎቹ ከኣገውና ከኦሮሞ የተቀላቀሉ ነገዶች ውጤት ሲሆን፣ ወሎ በብዛት ከትግራይ ከኣገው ከኦሮሞና ከኣፋር የተቀላቀሉ ነገዶች ያሉበት፣ ሸዋ በብዛት ከኦሮሞና ኣርጎባ የተቀላቀሉ፣ አንዲሁም ጎንደር የቅማንት ሸናሻና የየጁ ኦሮሞ ውጤት ነው።አነዜህ የተለያዩ ነገዶች ኣማርኛን አንደ ጋራ መግባቢያ ቀስ በቀስ ኣዳበሩ። በመጀመሪያ የነበሩት የሸዋ ነገስታት ከትግራይ የሄዱ ያኔ ኣጋኣዚኣን ኣሁን ትግራይ ተብሎ የሚጠራ ነገድ ኣካላት ነበሩ። ምኒሊክ ባርያውም ሆነ ድንኩ ሃይለስላሴ በዋነኛነት የኦሮም ነገድ ተወላጆች ሲሆኑ ከኣክሱም ስርወ መንግስት ጋር የሚያገናኝ ምንም ነገር የላቸውም የቆማጣ ደብተራዎች ከሚዘላብዱት ተረት ተረት ሌላ። በኣክሱም ዘመን የነበረው ቁዋንቋ ግአዝ ሲሆን አዛው የነበሩ ህዝቦች ቀስ በቀስ ግአዝን በቤተ ክርስቲያን በመወሰን የግአዝ የበኩር ልጅ የሆነውና ከማንኛውም ቋንቋ በተለይ የቀረበውን ትግርኛን ፈጠሩ።ትግርኛ ከመናገራቸው በፊት ኣግኣዚኣን ነበሩ። ቆማጣ ደብተሮች ግን በስግብግብነት የራሳቸው ያልሆነ ታሪክና መሬት መስረቅ ልማዳቸው ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 10898
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: 'ከዚህ ዩኒቨሲቲ ስወጣ ጉራጌ ሆኜ ነው የወጣሁት' ተፈሪ ወንድሙ

Post by Abere » 24 Jan 2022, 20:52

ወደማትወጣው የታሪክ ጣጣ ገባህ። አጭሩን ነገር ተጠይቀህ ብዙ ዘባረቅህ። በመጀመሪያ ትግሬ የሚባል ስፍራም ጎሳም የለም። ከግዜ በኋላ አጋሜ የሚባል ቦታ ወደ ትግራይ ተቀይሮ እንጅ ትግሬ የሚባል ግዛትም ስፍራም አልነበረም። ጥያቄው አሁን በቅርብ ዘመን ትግራይ የተባለችው ክፍለ ሀገር እንሰት ለማለማድ ምን ምቹ ሁኔታ አላት? ውሃ፥አፈር፥ ዝናብ፥ ወዘተ። አዳዲሳ ቴክኖሎጅ እና የሰብል አይነቶች መለማመድ በምግብ እራስን ያስችላል። የተቆላ ስንደ ከፈረንጅ እየለመኑ ከመኖር እራስን መቻል ትልቅ ነገር ነው። ሌላው የባህል አብዮት ለትግራይ ህዝብ ያስፈልገዋል - ውሸት በጣም ይበዛል ታሪኩ ሁሉ ውሸት ነው፤ ሰርቆ ሳይሆን ሰርቶ መኖር መማር አለበት፤ ከሁከት ይልቅ ፍቅርን መማር አለበት። ሰራተኝነት እና ትጉህ እንደ ጉራጌ፤ ሰላም፤ትህትና እና እስተዋይ እንደ ቤተ-አማራ መሆን ዘመናዊነት ነው። ትግሬ ለመኖር ብዙ መሻሻል አለበት።
Halay Anseba wrote:
24 Jan 2022, 20:33
ኣበሩየ
ነገርኩሽ ጭንቅላትሽ ቆማጣ ነው። በፊት ኣማራ የሚባል ነገድ ኣልነበረም ሸዋ ጎጃምና ጎንደር አንጂ። ኣንዳርጋቸው ጽጌም መንግስቱ ሃይለማርያምና መስፍን ወልደማርያም ሳይቀሩ በተለያየ ጊዜ ይህንኑ ነግረውናል። ኣማራ የሚባል ጸንስ ሃሳብ የመለስ ዜናዊ ግኝት ነው። ጎጃምኣብዛኛዎቹ ከኣገውና ከኦሮሞ የተቀላቀሉ ነገዶች ውጤት ሲሆን፣ ወሎ በብዛት ከትግራይ ከኣገው ከኦሮሞና ከኣፋር የተቀላቀሉ ነገዶች ያሉበት፣ ሸዋ በብዛት ከኦሮሞና ኣርጎባ የተቀላቀሉ፣ አንዲሁም ጎንደር የቅማንት ሸናሻና የየጁ ኦሮሞ ውጤት ነው።አነዜህ የተለያዩ ነገዶች ኣማርኛን አንደ ጋራ መግባቢያ ቀስ በቀስ ኣዳበሩ። በመጀመሪያ የነበሩት የሸዋ ነገስታት ከትግራይ የሄዱ ያኔ ኣጋኣዚኣን ኣሁን ትግራይ ተብሎ የሚጠራ ነገድ ኣካላት ነበሩ። ምኒሊክ ባርያውም ሆነ ድንኩ ሃይለስላሴ በዋነኛነት የኦሮም ነገድ ተወላጆች ሲሆኑ ከኣክሱም ስርወ መንግስት ጋር የሚያገናኝ ምንም ነገር የላቸውም የቆማጣ ደብተራዎች ከሚዘላብዱት ተረት ተረት ሌላ። በኣክሱም ዘመን የነበረው ቁዋንቋ ግአዝ ሲሆን አዛው የነበሩ ህዝቦች ቀስ በቀስ ግአዝን በቤተ ክርስቲያን በመወሰን የግአዝ የበኩር ልጅ የሆነውና ከማንኛውም ቋንቋ በተለይ የቀረበውን ትግርኛን ፈጠሩ።ትግርኛ ከመናገራቸው በፊት ኣግኣዚኣን ነበሩ። ቆማጣ ደብተሮች ግን በስግብግብነት የራሳቸው ያልሆነ ታሪክና መሬት መስረቅ ልማዳቸው ነው።

Halay Anseba
Member
Posts: 317
Joined: 18 May 2013, 09:00

Re: 'ከዚህ ዩኒቨሲቲ ስወጣ ጉራጌ ሆኜ ነው የወጣሁት' ተፈሪ ወንድሙ

Post by Halay Anseba » 24 Jan 2022, 22:21

ኣበሩየ
ስም ሳይሆን ውሳኙ ማንነት ነው። ስም በየጊዜው ሊለውጥ ይችላል ውስጣዊና ታሪካዊ ይዘቱን ግን ያው ነው። ዳአማት ተባለ የሃ ኣክሱም ተባለ ትግራይ ህዝቦቹ ያው መልከኣ ምድሩ ያው ነው። ኣማራ የሚባል ህዝብ ግን የመለስ ዜናዊ ግኝት ነው። የትግራይ ታታሪነትና ያንተ የቆማጣው ምስክርነት ኣያስፈልገውም።ትግራይ ከጀግንነቱና የኣላማ ጽናቱ ክነጻነት ወዳድነቱና ኣትንኩኝ ባይነቱ ሌላ በትጉህ ሰራተኝነቱና በንግድ ችሎታው ጉልህ ስፍራ ይይዛል። ትግራይማ ክኣምባገነኖች ኣገዛዝ ሲላቀቅና የኣመራርና የማድረግ ነጻነት ሲስጠው ባለፉት 27 ኣመታትኮ ምን ተኣምር መስራት አንደሚችል ኣሳይቷል ። በኣንድ መቶ ኣመት የሸዋ ኣገዛዝ ያልታየ ለውጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ታይቷል። አናንተ ግን አኛ በመቶ ኣመት ያልሰራነውን ኣነሱ አንዴት ሰሩት በማለት በቅናት በመብገን የውሸት ትርክት በመፍጠርና ህዝብና ህዝብን በማጋጨት ብቻችሁን አንደማትችሉት ስላወቃችሁ የጎረቤት ኣገርና የመላ ኣገሪቱን ሃይል ኣሰባስባችሁ በቻይናን በቱርክ አንዲሁም በኣረብ ድሮን ታዝላችሁ የትግራይ ንጹሃንን ጨፈጨፋችሁ መሰረተ ልማቱን ኣወደማችሁ።ቅናትና ምቀኝነት በወለደው ክፋታችሁ የትግራይ ህዝብ የሚሰራበትን ፋብሪካውን ኤሌክትሪክ የሚያገኝበትን የሃይል ማመንጫውን የትንንሽ ገበሬዎች የአርሻ መሳሪያዎችን አና ሌሎችም ኣወደማችሁበት ኣስወደማቹህበት። ውሃ ኣፈርና ዝናብ ኣስፈላጊ ቢሆኑም ለአድገት ወሳኙ ግን ሰው ነው። የኣረንጓዴ መልካ ምድር ባለቤት የሆነችውን ኮንጎንና ከሰባ ከመቶ በላይ መልካ ምድሯ ምድረ በዳ የሆነባትን አስራኤልን ብቻ ማወዳደር ይበቃል። ወሎ በኣንጻራዊነት ከትግራይ የተሻለ ዝናብ ያገኛል። በ1965 ግን የወሎ ህዝብ ነው በብዛት በረሃብ ያለቀው።

Post Reply