Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: COL FUGA:እስከ ዛሬ ጁንታ+ሸኔ ይወደሙ! ክተት! እረድ! ረሽን!ብላችሁ በመዝፋናችሁ ክፍያ አግኝታችኋል።ያ ይበቃል።አሁን VIVA ጁንታ! DEATH TO ሻብያ! ጦብያ ትበዳ!ብላችሁ

Post by TGAA » 23 Jan 2022, 17:51

After being routed out mercilessly by Fano and ENDF , you are left with neutered bodies of your to have a moment of your life. Magnanimous we are!

tolcha
Member
Posts: 3585
Joined: 27 Feb 2013, 16:51

Re: COL FUGA:እስከ ዛሬ ጁንታ+ሸኔ ይወደሙ! ክተት! እረድ! ረሽን!ብላችሁ በመዝፋናችሁ ክፍያ አግኝታችኋል።ያ ይበቃል።አሁን VIVA ጁንታ! DEATH TO ሻብያ! ጦብያ ትበዳ!ብላችሁ

Post by tolcha » 23 Jan 2022, 18:04

yaballo wrote:
23 Jan 2022, 17:40
COL FUGA: "እስከ ዛሬ ጁንታ+ሸኔ ይወደሙ! ክተት! እረድ! ረሽን! ብላችሁ በመዝፋናችሁ ክፍያ አግኝታችኋል።ያ ይበቃል።አሁን VIVA ጁንታ! DEATH TO ሻብያ! ጦብያ ትበዳ! ብላችሁ ዝፈኑ!" .. OMG - THAT IS A QUICK TURNAROUND! :shock:





ከምስጋናው ጀርባ: "ዘማች የኪነጥበብ ባለሞያዎችና ጋዜጠኞች ኢትዮጵያ ታመሰግናችኃለች"

"ዘማች የኪነጥበብ ባለሞያዎችና ጋዜጠኞች ኢትዮጵያ ታመሰግናችኃለች" .. የሚል የእራት ግብዣና ምስጋና አመሻሹን በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ጠ/ሚ አብይ አህመድ በተገኙበት ተደርጓል።

ይህ የምስጋና ፕሮግራም የጦርነቱን ፕሮፖጋንዳና ግርግር እንደሚቆርጠው ጥርጥር የለውም። በቃ በጦርነቱ ወቅት ላደረጋችሁት አገልግሎት ትመሰገናላችሁ .. በቀጣይ ደግሞ ስለ ሰላምና ብሔራዊ መግባባት ትዘምራላችሁ የሚል ቅጥያ አለው።

በእርግጥ የአንድ መንደር ስብስብ የሆነው የፕሮፓጋንዳውና የኪነጥበቡ ቡድን በዚህ ፕሮግራም ላይ ይደነግጣል እንጂ አይደሰትም። ምክንያቱም እንደ አማራ ክልል ሆነ እንደ ኢትዮጵያ ትቅደም አቀንቃኝ ብዙ ጥያቄዎች በጭንቅላታቸው ይመጣል።

የTDF (ህወሃት) ነገርስ ? የፌደራሉ መንግስት በምዕራብ ትግራይ ያለው አቋምስ ? የጦርነቱ ፍፃሜ ውል ምንድነው ? የዘመቻ ሚኒሊክ ማጠንጠኛ ግቡ ማሰሪያው ምን ነበር ? ጦርነቱ ወደ ትግራይ አይገባም ወይ ? .. ወዘተ የሚል ጥያቄዎች ከተስፋፊ ልሂቃኑ የኪነት ቡድን መነሳቱ አይቀርም።

የፌዴራሉ መንግስት የፕሮፓጋንዳውን መረብ በዚህ ሰአት መቁረጡ የሚያሳየን ተጨባጭ ጉዳዮች አሉ። ጦርነቱ አብቅቷል የእናንተ ሚና እዚህ ላይ ያበቃል .. በቀጣይ ሰላማዊ አጀንዳ ማቀንቀን አለባችሁ ሊባል ሲችል .. የአሃዳዊያን የፕሮፓጋንዳ መረቦች ሆይ በቀጣይ ስስ የጦርነት ጉዳዮችን እያነሳችሁ ህዝቡን አትቀስቅሱ አንድምታም ይኖረዋል።

መቼም መንግስት ለጦርነት እጅግ ወሳኝ የሆነውን የፕሮፓጋንዳ መረቦችን የሚቆርጠው የፖለቲካ አካሄድ ለውጥ ስላደረገ ነው። ጦርነቱ ቢቀጥል ይህንን ሁኔታ ባልተመለከትን ነበር። በሌላ አንግል ደግሞ የፌዴራሉ መንግስት ምዕራብ ትግራይ ላይ ያለውን አቋም ያሳየበት እንደሚሆን መገመት ይቻላል።

አማራ ክልል ምዕራብ ትግራይ ላይ ከኤርትራ ሰራዊት ጋር በመሆን የTDF ዘመቻን ለመመከት የሞት ሽረት እያደረገ ቢያንስ የፌደራሉ መንግስት ይህንን አይነት የመዝግያ ፕሮግራም ማድረጉ ሆድ ያስብሳል። እንደዚህ አይነት ጉዳዮች በግልጽ ሲደረጉ ደግሞ እራሳችሁ ተወጡት የሚል ምስልን ይሰጠናል።

የሆነው ሆኖ የፌደራሉ መንግስት ምዕራብ ትግራይ ላይ ያለው አቋም ስለ አማራና የኤርትራ ሰራዊት ጥምር ሆነ TDF እያደረገ ስላለው ጠንካራ የማጥቃት እንቅስቃሴ በይፋ ምንም እያደረገ አይደለም ወይም ዝምታን መርጧል። በይፋ የሚለው ቃል ይሰመርበት !! ትኩረቱም የፖለቲካ የኢኮኖሚ የዲፕሎማሲ ጉዳዮች ላይ አድርጓል።
ቢሆንም የዚህ ጦርነት ማሰሪያ መፍትሔ ያለው የፌዴራሉ መንግስት ጋር ነው። እራሱ ያመጣውን የጦርነት ቀውስ የመፍታትም የማባባስም ቁልፍ ይዧል።

የፌደራሉ መንግስት ታይሚንግ እየጠበቀ ይሆን ??


MEANWHILE .. Sumalew የፒፒ ቂጥ ላሽ Microvich is not happy with his PP pay-master! :shock:



ALSO .. PHOTO:


ተራራው ተሸወደ ነው የምትሉኝ?






https://www.facebook.com/10007624247278 ... 8005193642
Please wait, video is loading...


SONG: Galaanaa Gaaromsaa - Wal Agarra - New Ethiopian Oromo Music Video 2021 (Official Video )


That is so funny!!!! Ayee “TAGGA” lame Amhara, alkisi engidih, minabaki tihonaleh!!!!

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: COL FUGA:እስከ ዛሬ ጁንታ+ሸኔ ይወደሙ! ክተት! እረድ! ረሽን!ብላችሁ በመዝፋናችሁ ክፍያ አግኝታችኋል።ያ ይበቃል።አሁን VIVA ጁንታ! DEATH TO ሻብያ! ጦብያ ትበዳ!ብላችሁ

Post by Dawi » 23 Jan 2022, 19:19

yaballo wrote:
23 Jan 2022, 17:40


MEANWHILE .. Sumalew የፒፒ ቂጥ ላሽ Microvich is not happy with his PP pay-master! :shock:

Muktar is complaining not being treated as Harmela! Sorry dude! You ain't as pretty as she is! :lol:

I am looking into "CASH - GO" app. myself for "remittance" services. Wouldn't you? It's supposed to be no fee or little fee.

That is the company that foot the bill for all the expenses of pretty Hermela. I say, it's a bargain getting that face for that company. The owner is a genius!

If the government tagged along Harmela to do PR, don't blame Abiy for that.




tolcha
Member
Posts: 3585
Joined: 27 Feb 2013, 16:51

Re: COL FUGA:እስከ ዛሬ ጁንታ+ሸኔ ይወደሙ! ክተት! እረድ! ረሽን!ብላችሁ በመዝፋናችሁ ክፍያ አግኝታችኋል።ያ ይበቃል።አሁን VIVA ጁንታ! DEATH TO ሻብያ! ጦብያ ትበዳ!ብላችሁ

Post by tolcha » 24 Jan 2022, 09:45

From idiots Gallas, if you ask me who are with the lowest IQ, I don’t hesitate to call
1/ Tollosa Ibssa
2/ Mesfin Fayssa
3 / Gegi Kiya from the diasporas

Post Reply