Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የመንታ ውሸቶች (ኦነግ ፥ ትህነግ) እና የአንድት ቀጭ እውነት(አማራ) ትንቅንቅ በኢትዮጵያ -- እውነት ባዶ እጇን ለ30 ዓመታት የመንታ ውሸቶችን እንቅልፍ ያሳጣ -ያርበደበደ ትግል።

Post by Abere » 23 Jan 2022, 15:51

የመንታ ውሸቶች (ኦነግ ፥ ትህነግ) እና የአንድት ቀጭ እውነት(አማራ) ትንቅንቅ በኢትዮጵያ -- እውነት ባዶ እጇን ለ30 ዓመታት የመንታ ውሸቶችን እንቅልፍ ያሳጣ -ያርበደበደ ትግል። ሁለቱ ውሸቶች የተለያዬ አቅም ቢኖራቸውም ሁለቱም ግን የእወነት ጸር በእውነት የሚታወኩ ውሸቶች ናቸው።

---1ኛው ውሸት ወኔ እን ድፍረት ያለው ዳሩግን የመሳርያ እና የድጋፍ ምንጩ የደረቀበት ነው - ይህ ውሸት ትህነግ ነው። ውሸቱን በልቶ ጨሮሶ እየከሰመ እየሞተ ያለነው

---2ኛው ውሸት ወኔ የሌለው እና ደመ-ፍርሃት ግን እጅግ የላቀ የጦር መሳርያ የታጠቀ፤ ቢፈልግ ከአድስ አበባ ያሚይስጭን ሲፈልግ ደግሞ በሞያሌ ማስጫን የሚችል ነው - ይህ ውሸት ኦነግ ነው።

እነኝህ ውሸቶች ድፍን ኢትዮጵያን እያወኩ ያሉ፥ በተለይ ደግሞ በአማራ ህዝብ ላይ ያነጣጠሩ ናቸው። እነኝህ መንታ ውሸቶች 33% የሚሆነውን የኢትዮጵያ ህዝብ (ኦሮሞ እና ትግሬ በድምሩ) እንወካለለን ስለዚህም ቀሪውን 77% የኢትዮጵያን ህዝብ በውሸት የበደል እሮርታ ሞልተን የበታች እናደርገዋልን - በተለይ ደግሞ እውነት አለት ላይ ቁሞ በባዶ እጁ የሚታገልንን አማራ እንጠፋልን የሚል ከንቱ አላማ ያራምዳሉ። እስከ አሁን አልተሳካላቸውም - እንደ ድጋፋቸው እንደ ዘመናዊ ትጥቃቸው ሳይሆን 30 አመታት እንቅልፍ አጥተው ድል እርቋቸው ይኖራሉ። ሳይመቻቸው አማራን ይለማመጣሉ፣ ትንሽ ሲሳካላቸው በጉራ ያናፈሉ - እስከ አሁን ያለው ውጤት ግን አጥፍተህ ጥፋ ዜሮ ነው። ኦሮሞም ያለቅሳል፥ትግሬም ያለቅሳል፥አማራም ብሶቱን በትግሉ እየገለጸ እውነትን በሆዱ ያብላል። የእውነት ጽንስ ድል ሁኖ ይወለዳል። በረዶ ይቆላልኝ ያሉት የኦሮሞ ጽንፈኞች ቀልጠው የሚጠፉበት ጊዜ እሩቅ አይደለም።