Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
eden
Member+
Posts: 9193
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

ኢሳያስ ያኔ አብይ ቢከዳኝ ብሎ ብአዴንን እንደ ኢንሹራንስ በውስጠ ታዋቂ ይዞት ነበር፣ ቃለ መጠይቁ አሁን ኢንሹራንሱን መጠቀሙን ያሳያል

Post by eden » 23 Jan 2022, 10:41

ኢሳያስ ያኔ አብይ ቢከዳኝ ብሎ ብአዴንን እንደ ኢንሹራንስ በውስጠ ታዋቂ ይዞት ነበር፣ ቃለ መጠይቁ አሁን ኢንሹራንሱን መጠቀሙን ያሳያል። ሶስት ሰአት የፈጀው ቃለ ምልልስ፣ ለኛ ኤርትራውያን ሳይሆን፣ ለብአዴን መልእክት ለመላክ ነበር። ብአዴን በራሱ የቆመበት ግዜ የለም - የህዝብ መሰረት ወይም የሃይል ሞኖፖሊ ስለሌለው። መጀመርያ በወያነ፣ ሲቀጥል በኦህዴድ፣ አሁን ደግሞ በህግደፍ ...

በቅርቡ ዶር ደብረፅዮን ኢሳያስ ተቀምጦ፣ ኢትዮጵያ ሰላም አታይም ብሎ ነበር። ፈዴራሉን አልፎ ብአዴን ከኢሳያስ ግንኙነት ቢቀጥል፣ አብይ ይህን የደብረፅዮን አመለካከት ወይም እምነት ሊጋራው...

እኛ ኤርትራውያን የሚበጀን በገዛ ህዝቡና በሌላ አገር ህዝብ እልፍ አእላፍ ህይወት የሚቆምርን ይህን ስርአት መናድና እውነተኛ የህዝቦች ወዳጅነት ማስቀጠል ...

Loading ...



eden
Member+
Posts: 9193
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ኢሳያስ ያኔ አብይ ቢከዳኝ ብሎ ብአዴንን እንደ ኢንሹራንስ በውስጠ ታዋቂ ይዞት ነበር፣ ቃለ መጠይቁ አሁን ኢንሹራንሱን መጠቀሙን ያሳያል

Post by eden » 06 Feb 2023, 09:26

Well, well, well

this thread is from a year ago and it looks like you guys were unable to see or understand. I think, now you get what we were trying to say back then.

Dr. Asfaw was explaining Isayas speech was targeted to Amara Forces to use them against Abiy. Today we see this playing out.

justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: ኢሳያስ ያኔ አብይ ቢከዳኝ ብሎ ብአዴንን እንደ ኢንሹራንስ በውስጠ ታዋቂ ይዞት ነበር፣ ቃለ መጠይቁ አሁን ኢንሹራንሱን መጠቀሙን ያሳያል

Post by justo » 06 Feb 2023, 12:34

eden wrote:
23 Jan 2022, 10:41

Loading ...
ኣንታ እንታይ ሩሙሳት ፍጥረት እዮም 'ዚኦም፡ እንታይ እዩ ዝብል ዘሎኸ እዚ ደደብ ኣሰፋው

Post Reply